የላም ልጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የላም ልጅ

Komentáře • 10

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před rokem +3

    በጣም ጎበዞች፡፡ በርቱ፡፡ መማር ማለት በዚህ መልክ በተግባር ሲታይ ነው፡፡ ነገር ግን በወተትም ሆነ በስጋ፣ በእንቁላልም ሆነ በአሳ እርባታ በጣም ምርታማ እና ከአማራ ተፈጥሮ ጋር የሚስማማ የላም፣ የበሬ፣ የበግ፣ የፍየል፣ የደሮና የአሳ የተለያየ ምርጥ ዘር በተለይም በህንድ ስለሚገኝ ከህንድ ባለሙያዎች ጋር አብሮ በመስራትና ዝርያዎችን በማግኘት ላይ በትልቅ ትኩረት ሊሰራበት ይገባል፡፡ ከእስራኤልም ጋር እንደዚሁ በሁሉም ዘርፍ፡፡ ከቻይና ጋርም እንደዚሁ፡፡ የዛሬ
    10 ሊትር በቀን በሚቀጥሉት 5 አመታት ቢያንስ በቀን 20 ሊትር መድረስ አለበት፡ በትጋትና በጥራት ከተሰራ ቀላል ስለሆነ ይሳካልም፡፡ የስጋ በሬንም ሆነ በግና ፍየል፣ ደሮና አሳ በተመለከተ በምርጥ ዘር ላይ ብቻ ተመስርቶ መሆን አለበት፡፡
    Best COW BREED for Milk in India are: Gir, Sahiwal, Red Sindhi, Rathi, Ongole, Deoni, Kankrej, Haryana

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 Před 7 měsíci

    እንደዚህ አይነት በጣም ነው የምመኘው እግዚአብሔር ያሳካልሽ ብሉኝ 💞🙏💞

  • @user-wb5er2iw9n
    @user-wb5er2iw9n Před rokem

    በርቱ ጥሩ ጅምር ነው

  • @sisaynaty8510
    @sisaynaty8510 Před rokem

    ❤🎉 በርቱ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před rokem +1

    Best COW BREED for Milk in India are: Gir, Sahiwal, Red Sindhi, Rathi, Ongole, Deoni, Kankrej, Haryana

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 Před rokem

    I need more information how to investment ?

  • @user-xt5gj3vf7c
    @user-xt5gj3vf7c Před rokem

    ቁጥር አስቀምጡልን

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem

    Don't embellish illiteracy.

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem

    You need college education.

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem

    Don't legitimate illiteracy and ignorance.