ዘጋቢ ፊልም - የካፋ ጌጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2021
  • ዘጋቢ ፊልም - የካፋ ጌጥ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 68

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 2 lety +6

    ዩኒቨርስቲውን ያለማድነቅ ይከብዳል እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ኑሩልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ።ወደእምዬ ሀገሬ ስመጣ የመጀመሪያው የምጎበኘው ስፍራ ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ነው ኢንሽአላህ

  • @mulugetaayele9728
    @mulugetaayele9728 Před 2 lety +5

    እውነተኛ ዘገባ ነው:: በአካል አይቸዋለሁ:: ብዙ ኦርጋኒክ የሆነ ምርት ያለበት በመሆኑ ለአገራችን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ፍጥነት እጅግ በጣም ወሳኝ አካባቢ ነው:: Good job!!

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +5

    ሰው ምንም ያህል ቢመራመር፣ ቢፈላሰፍ ተፈጥሮን የሚተካ ነገር የለም፡፡ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድ፡፡ Let God save and bless Ethiopia!!

  • @demesegobena2201
    @demesegobena2201 Před 2 lety +1

    ይሄ ነው መማር። ለወገን መከታ መሆን ። እግዚአብሔር ጥበቡን ይብዛላችሁ ። ተባረኩ። ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ብዙ ትሠራላችሁ ብዬ አስባለሁ።

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያ ለምለሞ ሀገሬ💚💛❤

  • @birukhmichele5589
    @birukhmichele5589 Před 2 lety +5

    አገሬ ውብ ናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ሰርተን እንድንኖር

  • @getachewgmichael5157
    @getachewgmichael5157 Před 2 lety

    ሶል ለትዉል ሀገሪህ ኢትዮጵያ ለሚታደርገዉ ጥረትና አስተዋፅኦ በጣም እናመሰግናለን

  • @mixedethiopianfoodemupage6173

    ድንቅ ስራ እና ለሌላውም ዩንቨርስቲ አርአያ ናችሁ። ብራቮ ቦንጋ ዩንቨርስቲ !!!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    የስራኤል አምላክ እግዚአብሄርለዘላለም በማያልቅ በረከቱ ይባርካችሁ መሬቷ ከዚህም የሚበልጥ ታፍራ ፍሬአማ ሁኑ ህዝብ ለህዝብ እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊነት 👏👏👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ያምራል ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 Před 2 lety

    ደቡብ ምርጥ የአገር ገነት እግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚገለፅበት ሳይበሉ የሚጠገብበት ህዝቡም የዋህና ገር ጥሩ እንደምድሩ እንኳን ቆፍረው ተክለውት በልተው ጥለውት ፍራፍሬ ያበቅላል በርቱ ጥሩ የስራ ተሞክሮ ነው ሌሎችም የናንተን ጥሩ የስራ ተመክሮ ይከተሉ ሰላምኑና ጤናውን ያብዛለችሁ ደቡብ ውስጤ ነው ።

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 Před 2 lety +2

    Wow Bonga University. You are doing amazing jobs. I’m proud of you. Awesome leadership and community.
    May God bless you.

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ሰላማችንን ይስጠን ገበሬው በሰላም እንዲያርስ

  • @user-gl7qp8nt3j
    @user-gl7qp8nt3j Před 2 lety +1

    መሸአሏህ ተባረክ እረህማን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety

    I have big respect and special appreciation for Bonga University. God bless you all. For amazing jobs by helping elderly and for all needs.
    Thanks again and again.

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 2 lety +5

    ቦንጋን የዛሬ 20 አመት አካባቢ አይቼው ነበር ።እኔ ግን ይህን ተፈጥሮ ሳየው በፍጹም የሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እራሱ እዚያ እሚኖር ሁሉ ነው የመሰለኝ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 Před 2 lety

      ወንድሜ ስምክ ሙሃሙድ ነው ማሻአላህ ሙስሊም ትመስለኛለህ ከደስታክ የተነሳ ኮሜንቱን እንደፃፍከው ይገባኛል ግን ስንናገር እንጠንቀቅ ማለቴ ፈጣሪም እዛ ያለ ይመስለኛል ስትል ነው

    • @hasen9337
      @hasen9337 Před 2 lety

      @@salhebsi6877 በጣም ይገርማል

  • @gebrewoldzaga8712
    @gebrewoldzaga8712 Před 2 lety +1

    You r right Mr. Tigistu.Siba It is really an amazing job. Especially Bonga University Team Member 1000000 Times Thank U For The University President. Bonga university is more than enough compared to all Ethiopian universities combined.

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    ዐብይየ 🧠 ያንተ አሻራ ነው 😭ውውውው ብዝት በልልን 👣 👣 👣💪🏾

  • @beletefessha6579
    @beletefessha6579 Před 2 lety +5

    በርቱ በጣም የሚያኮራ ስራ ነ ነው ።

  • @user-cb4cf2nl2k
    @user-cb4cf2nl2k Před 2 lety +1

    እኔ ሀገሬን ያወኩት እሁነው በስደት። ሀገሬ ስሄድ ኢንሻአላህ ሀገሬን በአራቱም መአዘን እዞራታለሁ። ሀገሬ መመኪያየ። አላህ ሰላም ያርግሽ

  • @chomwachomwa4964
    @chomwachomwa4964 Před 2 lety +2

    Hats off to EBC for this excellent production! 🙏🏿

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Před 2 lety +6

    ለድኃው ህብረተሰብ ላደረጋችሁት በጎ ነገር ሁሉ እግዘብሔርን ይባርካችሁ!!!

  • @user-dn9ut9wy8y
    @user-dn9ut9wy8y Před 2 lety

    ዬሄ ለም ሀገር በብዛት ተዘዋውሬ በመስራቴ በጣም ደስታና ኩራት ነው የሚሰማኝ ቃለ መጠይቅ የተደረገለት ጴጥሮስን የማቀው ሚዛን ተፈሪ እያለሁ አፍሪካ መድሀኒት ቤት ሲመላለስ ነበር

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před 2 lety +1

    So stunning! What a beauty!

  • @wondwossenwoldesilasie562

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ምርጥ ሥራ ነው ብርቱ ።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety

    For this amazing jobs behind 👌👏
    Abbch. Dr Abby Ahmed God bless you my beloved leader 🙏 .

  • @askalegebremichael730
    @askalegebremichael730 Před 2 lety +1

    ከማመስገን ሌላ ምን እላለሁ ?ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤🎉❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety

    Wow what incredible and amazing place. Mom Ethiopia you given us everything uptus to work 💪. I appreciate your time and efforts to let in us know to get this kind of knowledge about the Bonga University. Thanks for all.

  • @user-gl7qp8nt3j
    @user-gl7qp8nt3j Před 2 lety +1

    በጣም ያሥዴሥታል በርቱ

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 🙏🏽

  • @tinamarino3468
    @tinamarino3468 Před 2 lety +2

    Thank you so much Bonga Universty staffs amazing job God beless you all

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 2 lety +1

    Wow, It is a great job thanks all working in Bonga University. A future of our country Ethiopia prosperity and development Bonga University make a model for others Ethiopian University's ❤🇪🇹.

  • @antenehmekonen7093
    @antenehmekonen7093 Před 2 lety +3

    good job dr pit and other stuff members!!

  • @onelove2817
    @onelove2817 Před 2 lety +2

    Excellent outreach programs by Bonga university that benefits the surrounding communities. Keep up the good work.

  • @birukalemayehu3958
    @birukalemayehu3958 Před 2 lety

    Great job. Thank you Bonga University.

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 Před 2 lety +1

    ዩንቨርስቲውን ፈጣሪ ይባርክልን ጥሩ ተምሳሌት ናችሁ

  • @yeneneshbeze2329
    @yeneneshbeze2329 Před 2 lety

    God bless you Dr. Petros. I admire your leadership. 3 of my siblings are teachers and they are the product of this university. Thank you for your hard work.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 2 lety +2

    What amazing and great job which fills hope and happiness! This is what needs our country and its citizens! Thank you all the Bonga University teams as a whole for your unique job of teaching us how to learn to find out what precious things are surrounded us which could elevate our life and our country too!! The paradox is some of us, like TPLF instead of helping our own people ,we create them unbelievable problems, even slaughtering them like animals. This is really shocking! Again it is highly appreciable, great job Dear the Bonga University teams! I amazingly proud of you!!

    • @gebrewoldzaga8712
      @gebrewoldzaga8712 Před 2 lety

      You r right Mr. Tigistu. It is really an amazing job. Especially Bonga University Team Member 1000000 Times Thank U For The University President. Bonga university is more than enough compared to all Ethiopian universities combined.

  • @shifferawhajito9098
    @shifferawhajito9098 Před 2 lety +5

    ዩኒቨርሲቲው እድሜው አጭር ሆኖ ሳለ የሚደንቅ ሥራ ግን ተሰርቶበታል:: ስለዚህ ሁሉንም የድፓርትመንት ስታፎችን ማመስገን የግድ ነው:: በግንባር ቀደም ለዝህ ሁሉ ስኬትና አመራር የቦንጋ ዩንቨርስቲውን ፕሬዚደንት ዶክተር ጴጥሮስን እጅግ ላመሰግነው እወዳለሁ::

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před rokem

    I have lived for four years in kafa the most beautiful paradise like forest but we should do more to utilize our resource supported by modern technology and local wisdom.

  • @wendelema3236
    @wendelema3236 Před rokem

    ይህን ዩንቨርስቲ በጣምላደቅአላልፍም። አስደናቂስራነው የሰራው ሳ

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 Před 2 lety +2

    Great university

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před 2 lety +1

    ከፍተኛ ደስዬን እና አክብሮቴን እገልፃለሁ

  • @bereketmeshesha1014
    @bereketmeshesha1014 Před 2 lety +4

    This is my beautiful country, how about Apple and Avocado? This is one of the model University!!

  • @user-cb4cf2nl2k
    @user-cb4cf2nl2k Před 2 lety +2

    ግሩምነው እኔ ወደደቡብ ክልል ሰፊጥናት ይደረግ ባይነኝ። ኮንሦ። በሁሉም ምርምር እርጉ ያገሬ ተመራማሪዎች። በርቱ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +2

    ለምን ትግራይ ተገንጥሎው ቢለይላቸው ይሻላል አገራችን ስላም ሆኖ ሕዝቡ በሰላም ቢኖር! እንደዚህ አይነይት የተለያየ ውብ ክፍለሀገር እያለ ከትግራይ ጋር ስንት ዘመን እየተዋጋን ይኖራል እንገነጠላለን ካሉ ይሂዱ እንደውም እየዘረፉ የሚያ ሸሹት ይድናል ለኢትዮጵያ!🙏🏾✌🏽💚💛❤️🙏🏾🕊🇪🇹

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +1

    "Well እንግዲህ!"

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 Před 2 lety +1

    Wow
    Zerachehun yebarke

  • @girmaberhane846
    @girmaberhane846 Před 2 lety

    Real heroes out there. I pray the authorities pay them attention.

  • @zahriaahmed1651
    @zahriaahmed1651 Před 2 lety

    Excellent .

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 Před 2 lety +1

    እባካችሁ ሁኔታዎችን አመቻቹኝ ለፍያልና ለንብ እርባታ ወደ ከፋ ልምጣ ኑሮዬ ሰውዝ አፍርካ ነው ስደት ሰልችቶኛል እዚህ አገር ሞዴል መኪና እየነደሁ ከሚኖር በዚህ በከፋ ደን ውስጥ ከጠፈጥሮ ጋር ብኖር ደስ ይለኛል

  • @tadelewendmu3488
    @tadelewendmu3488 Před 2 lety +1

    Selam ! yehagere sewotch 😀 🥰
    (Yebonga univerisiti ) Temesgenu!, Egizer yibarikatchu! Ledegu siratchu, lehagerachen sewotch & natur.
    Ine Tadele wendmu ibalalehu ,ke jimma ,sweden new yeminorewou ,ke lijochena lij- lijoche gar.
    Dehina hunu, Hagerachinim Amlack
    Ytebikilin 🙂🙏✊✌🇪🇹

  • @user-sm4xk4hn7i
    @user-sm4xk4hn7i Před 2 lety

    ደቡብ ብዙ ያልታዩ ቱርስቶች አሉ ግን ያልታዩ ትኩረት እየሰጣቹ ማየት ነው

  • @e.s9434
    @e.s9434 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 2 lety +2

    ቀጣዩ 10 ዓመት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ነው፡፡ ዶ/ር አብይን በባለ 2 ፊደላት 73 ቃላት፡፡ አቦ ይህ ግለ ሰብ እሱ ራሱ ብዙ ሰው፣ ንቁ ሊቅ፣ ብቁ፣ ሩቅ ግብ ፋና ወጊ ረጋ፣ ጽኑ፣ ልበ ሙሉ ኩሩ ሆኖ ቀና ዜጋ፣ ትጉ ባለ ጊዜ፣ ጽዱ ሃቅ ጋር ኗሪ፣ ባለ ብዙ ዘዴ ሁለ ገብ ሚና፣ ጥሩ ጋሻ፣ ቅን ባለ ፀጋ ሰጪ ፣ ልቡ ስስ ገር፣ ግፍ ቻይ ህገ ሰብ፣ ቀና፣ ክፉ ገሪ ቂም ፈቺ፣ ቁጡ ፀረ ሌባ፣ ውብ ቋሚ ሥራ ሰሪ፣ ድል ምሳ ራቱ፣ ውድ ፍሬ መና ሰጭ፣ ደግ እና ዋና መሪ ነው፡፡

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 2 lety

    Really the paradox you see here shocks you! Being agents of your country's enemy is too greed and cruel! Isn't it????

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 2 lety

    WOW

  • @mohammedaman1158
    @mohammedaman1158 Před 2 lety

    Woyine hager min yemesele hager yiye woteche ke sidete hager layi eyetechegereku yalehute abete hagerachin selam yabizaleshe

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 Před 2 lety +3

    ምናለ እንግሊዝኛ አላስፈላጊ በሆነበት ቦታ ላይ ባትቀላቅሉ በአማርኛ ፕሮግራም ላይ

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 Před 2 lety

    Hulum endenat behone,Ethiopia yebeletsegech Hager tehone neber,ahunem yechalale .

  • @sporthighlight8070
    @sporthighlight8070 Před 2 lety

    GREEN STATE

  • @senaitgdereje9559
    @senaitgdereje9559 Před 2 lety

    እኔ የምለው ኢትዮጵያ ይሄሁሉ ውሀና ድን እያልት ሌላም ሌላም ማአድ እያላት ምንድነው ራሀብተኛና ደሀ የሚያደርጋት እባካችሁ መልሱልኝ?