በሀዘን ምክንያት ነው ከሙዚቃ የራኩት…. የእኔ ሀብት ተጋኖ የሚወራው.. ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ | Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 14. 11. 2021
- ሰው ጋኑንን አይሰብርም ጠላው ስላለቀ bit.ly/3GJHTr3 ድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ ጃኖ ባንድ
በሀዘን ምክንያት ነው ከሙዚቃ የራኩት…. የእኔ ሀብት ተጋኖ የሚወራው.. ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
ተሳስበን ተደጋግፈን ያዝልቀን ሁሉን አልፈን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭
😭🤗😏🐱
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤖🤖🤖🤖🤖🗣🗣🗣🗣
@Jafar
Juntaw go to ur page
ድምፅሺ ምንም አልተቀየረም የእኔ ቆንጆ እናቴ እንዴት እንደምትወድሽ💟
Yename Enate
Asefu you are amayzing lady man netsh yinebebal thank you ihtalem
Bnjnjjjijjkk
አሰፉ ደባልቄን የማይወድ ኢትዮጵያዊ የለም ኑሪልን እድሜ ከጤና ጋር!!
እድሜዬን ወደድኩት
ለካ ያ ደግ ዘመን እንደዋዛ አለፈ
እስቲ የዘመናችንን የዘመን ደግነት ለአዲሱ ትውልድ አሳዩልን
ያልታደልን የኛ ዘመን የተመረዘ ትውልድ ሆነን እያነባን አለን ዘመኔን ጠላሁት የድሮውን ስናይ የአሁኑ አንገት ያስደፋል
እሰፉ ደባልቄ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ የኔ ደርባባ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ወይኔ አሰፉ ደባልቄ ስወድሽ እኮ የልጅነት ፍቅር ያጣጣምኩት ዘፈኖችሽ ትዝ አለኝ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ሰው ሁሉ ሰርቶ የድካሙን ማግኘት አለበት
እረ እኛም አለን።
የኔ ቆንጆ እንዴት ታምሪያለሽ አየ ፍሲል የባህል ኪነት በጣም ልጅ ነበርኩ መድረክ ላይ ስተወጭ በጣም ህዝብ ይወድሽ ነበረ ሁሉም የዘመኑ ወጣት በጎንደር ከተማ ዘፈኑ ሁሉ በየቦታዉ እንዴዉ ክብረት አለም ነበር በጨረታዉ ዋዉ የእድሜን ግማሽ ወደ ኋላ መለሽኝ አሁንም እወድሻለሁ አሰፍየ
ሰይፍ አላወክበትም አሰፍየ ግን ምንሞ አልተቀየርሽም
በአንድ ነጠላ ዜማ ምድር የሚጠባችሁ አስብበት ይሄ መማሪያ ነው። አሰፉ የምትገርሚ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
በጣም እንጂ።ማን እንደ ድሮ
እጅግ በጣም ትክክል
Betame new yemewdate
❤❤❤💋💋💋😭😭😭
Yawunochma eyogne malet yabezalu
አሰፉዬ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ፡፡ ስላንቺ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንቺ ብዙ ካልተዘመረላቸው ምርጥ የድምጽ ተሰጥኦ ካላቸው ጥቂት ድምፃውያን መካከል አንዷ ነሽ፡፡ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
بحيوت ياش ايمسلنم نبر سلايحوش ديتنانن،🤗🌟👍
አሰፉዬ የዘላለሜ የፍቅር ውጥን የጀመርኩት በአንቺ ዘፈኖች ። እነዚያ የልጅነት ትዝታዎቼ ዜማሽን በሰማሁ ቁጥር ድቅን ይላሉ ። ከዘመናት በሁዋላ ስላየሁሽ ነፍሴ ሃሴት አደረገች ።ኑሪልኝ ።
የነአሰፎ ዘመን የደግ ዘመን ነበር ክፍት የሌለበት ያ ዘመን ቢመለስ ደስ ይለኛል ሀገራችን ከዚህ ስቃይ ወታ ፆለቴ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Sikay yelelebet? Really?
ለዘፋኞቹ ሊሆን ይችላል እንጂ ያኔም መገዳደል ነበረ እናቶች ወንድ ልጅ ባልወለድኩኝ ብለው የተመኙበት የክፈለ ሀገር ጉዞ ችግር ነበረ በየቦታው ሽፍታው ህፃናት አይሉ አሮጊት ሹፌር አይሉ ቄስ በመንገድ እያስቆሙ እየገደሉ ስንት መከራ ነበረ ግን ሲያልፍ ስለሚረሳ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ መገዳደል ነው ደስ የሚለው ስንስማማ ደግሞ እንረሳው አለን ደግሞ ስንጣላ የድሮውን እያነሳን ቁስል እናካለን የአሁኑ ግን የሚረሳ አይመስለኝም ምክንያቱም እያንዳንዱ ነገር የተሰራው ወንጀል በቪድዮ ነው ያለው ከባድ ነው ብቻ ታሪካችን መገዳደል ነው ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን
@@ruhamadelina356 eritrawyan dgmo bederg wetader btam yteseqayenbe yetegedelnbet yetarednbet metfo zemen nebere yemayresa tebasa 😭😭💔💔
@@belalilula6909 edia enante demo, ende ergo zimb beyebotaw tilik new.
@@danielabraham5901 ewnet siweta betam new yemyanad'dach engdi metfo tarik ayresam ::
የአሰፉ ንግግሯ አይጠገብም ። ሰይፍ እናመሰግናለን!👏👏👏
አሠፉ ሥወድሕ የኔ ድምፀ መረዋ ለእናትሽም ለወንድምሽም ነፍስ ይማር በጣም ቅን ሰው ነሽ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የተባረክሽ አሰፉ ደባልቄ ባለሸ እውነተኛ ማንነት ; ለሰዎች ክብር ስላለሽ አድናቂሽ ነኝ❤ሕያው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤😍
ሴፍሻ እዴት እደምገልፅልህ ባላቅም ለረጅም አመታት ላያት ስፈልግ ነበረ ከምነግርክ በለይ ነው የምውዳት በስራዋ አሰፉ ዛሬ አንቺን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
Asefu Debalke is an Ethiopian icon. I am very happy to see this Ethiopian queen in such a wonderful state. Respect🙏
ሰይፍሻ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ። የኔ ቆንጆ እያለ ከሚዘፍነው ያ አስቂኝ ዘፋኝ " ስሙ ጠፋኝ" አረ እንኩዋን ጠፋብኝ። ብቻ ከሱ አንተ 100% ትሻላለህ።
😂😂😂😂😂😂
ወ/ሮ አሰፉ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀስሽብኝ። ስለ ሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ተባረኪ።
about 35 years ago approx
was 13 years old when I gave asefu in the tegbared Konseret I snuck into it and when she was singing I hugged her and she laughed so warmly and hugged me so warmly I didn't even get such a warm umearmug from my mother and felt so warmly she made me feel love the first time thank you Asefu I wish you all love and happiness
Lucky you
ህህህምምምም😫 ትዝታ ከባድ ነው
ጥሩ ነገር መቸም አይረሳም
ትልቅ እቅፍም ለማቀፍ ጥሩ ልብ ይጠይቃል
@@ferehiwottaye9062 definitely
So sweet!
ውስጣችን ሙሉ ሲሆን እንዲህ እንረጋጋለን። እርጋታሽ ውበት ነው። ዉቢቷ አሰፋ።
I never enjoyed any artist interview like this I went back to about 30 years and remember all my childhood friends, how young and innocent we were so many wounderful memories. And I can feel your pain too . The whole day I’m still saying WOW
አሰፉዬ ፀባይ ሰናይ የኔ ደርባባ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እንወድሻለን❤❤❤
በግንባር ለሚዋደቀው ለጀግናው ሰራውታችን ለአማራ ሀይል እና ለአፋር አይል ሁሉ እመም ክብረት አለም መታሰቢያው ይሁንልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪💚💛❤
እናቴ ና አክስቴ እንዴት እንደሚወዷት 😍😍 አሁንም ምንም ያልተነካ ድምፅ ፐ የሚገርም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏
ክረምት እና ችግር አይቀርም ማለፋ:: ኢትዮጵያ ይሄ ክፋ ግዜ አልፎ ያሳየን::
አሜን አሜን አልፎ ያሳየኖ
ዋው አሰፉ እስከዛሬም ድምፅሽ በነበረበት መልኩ መቆየቱ ያስገርማል ድንቅ ነው።
ኸረ ሰይፋ በህይወቴ እንደ አሰፉ ደባልቄ የምወደው የለኝም እባክህን አገናኘኝ
She is the cutest and my first favorite artist of all the time! ❤️❤️❤️
አሠፉ ደባልቄ ሥላየዋት ደሥ አለኝ
እናመሠግናለን ሤፉ
አሰፉየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የልጀነቴ ዝካያት እናቴ በጣም ነው ምወዳት አችንም ቤተሰቦችሽን አቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍጣሪ ያሳብሽን ይሙላልሽ ድምፀሽ እዳለ ነው😢😢😢
በጣም የሚገርም ንግንግር ማንም አንድ ወርድ አላዋጣም ግን በዘር እና በቋንቋ ኢትዮጲያ እንዲህ መሆኗ ይገርማል፡፡ አሰፉዬ ተባረኪ አምላክ ይጠብቅሽ በእኔ በጣም ልጅ ሆኜ በቲቪ አይሸ ነበር ከኬኔዲ መንገሻ ጋር ስትዘፍኚ
ምርጥ አርቴስት አስፉ ደባልቄ እንኳን አየንሽ በጣም አምሮብሻል
እውነታዎች....
💚የአስቴር አወቀ ድምፅ
💛የእርጎዬ ቤተሰቦች ድምፅ
❤የአሰፉ ደባልቄ ድምፅ እና የእኔ ኑሮ መቸም አይቀየር።
🥰😍👌
😂😂
ኮክክክክክክክ አብሽር ኑሮውስ ይቀየራል
😀😀😀አይዞን ኑሮ ይቀየራል መንፁህ ልብ መፀለይ ለፈጣሪ ታማኝ መሆን ከዛ መጣር መጣጣር ከዛ ፈጣሪ ይረዳናል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይገርማል ልጅ ሆኜ ነበር የማቅሽ አሁንም ለውጥሽ ብዙም አይደለም በጣም የማደንቅልሽ ባህልሽን አማርኛሽን አስከብረሻል አንዳንዶችኮ በ3 አመት ሲመለሱ አማርኛ እንደጠፋባቸው የሚያምታቱት ነገር በራስ መተማመን የሌላቸው ካንቺ ይማሩ
አሰፉ በራስ መተማመንሽን የስራ ሠው መሆንሽን ስነስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ።እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጅሸ ጭምር ።
የአገሬ ሰዉ ስወድሽ እኮ እማዬ ነፍ አመት በሰላም እና በጤና ኑሪልን የምወድሽ
የአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ትህትና ያስቀናል። የኛ ሰው ደስ ይላል።
ፍቅር ከኤርትራ።
Danger - our final destination is mutual distruction and never ending war.
Thanks
Seifu did great!
በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ጥቂት ዘፋኞች ኣንዷ ናት ኣሰፉ! ድምፇ ለኔ ህልም ነው!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!
በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁንም እረጂም አድሜ ይስጣችሁ ቴዲንም እግዚአብሔር ይስበው።
አስፉ ድምጽሽ እንደ ትላንቱ እንደ ጠዋቱ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ
የኔ ልእልት ነሽ አሰፋዬ ትዝታዬ
እሷስ ዘፋኝ ናት ግን i am proud to you seifu 😀😀😀
The most humble and golden voice! Love her! I will visit her when she is back!
አሰፉዬ ድምጽ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ጸባይ ያላት ኢትዮጵያዊት ናት: በጤና በእድሜ ይባርክልን
Her music backed me those lovely childhood days.when I went to school I always listen her music.
አሰፍየ ከ32 አመት በጏላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አይን አፋር ❤
She is too humble.God bless you sister
Munit
አሰፉ በጣም የምወዳት ሙዚቀኛ! ጨዋና ጎበዝ!!
የኛ እገሮቹ ባንዲራችንን ይረግጣታል ያቃጥላታል እያችው ሌላ እገር መሬት እንኳን መውደቅ የለበትም ክብር ለእገሬ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✅
የምገርመው ይሄን ሁሉ አመት እዛ ኖራ አንድም ቋንቋ አትቀላቅልም እትዮ ውስጥ ያሉቱ ባሰባቸው እኮ ቋንቋ መደባለቅ
Awon, tekekel bleshal
ወሬ አታብዙ። አሜሪካ ኖሮ ሁሉ ነገሩ ጎንደር የሆነ አለ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብሎ ድብን ያለ ኒውዮርከር አለ። የገባው ያውቃል፣ እማታውቅቱን አትዘላብዱ ጠባብነታችሁን ነው እምታሳዩት።
ውይ ሰይፉየ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷የልጅነትግዜየን መለሳችሁኝ አሰፉየ ምወድሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ👏👏👏
That special and beautiful voice of hers is still intact! God bless her!
በህጻንነቴ በጣም በፍቅር የምወዳት የኔ ኣሰፉ መጀመርያ ሳያት እምባየ እንደ ጉርፍ ወረደ ታሪክዋ ስሰማ ደግሞ እጅግ ኣዝኛለው የኣስመራ ልጅ ሆኜ ኣሜሪካ ነው የሚኖሮው እና ሁሉም ያለቹ እውነት ስለ ኣሜሪካ እንደዚ ሆነሽ ማየቴ ግን ደስ ብሎኛል
አሠፉ ከማደንቃቸው የእኔ ዘመን ሙዚቀኞች አንዷ ናት ፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፡፡
አሁንም ድምጿ እንዳለ ነው ፡፡ ሠይፉ አመሠግናለሁ !
አሰፍዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዘፈንሽን እየሰማን ነዉ ያደግነዉ ኑሪልን
Respect! Long Live Asefu Koo. Welcome back to your motherland after many years, our Legend. Conservative, Humble! Thank you for enjoying us and us to brought us to childhood memory.
ልጅነታችንን ካደመቁልን ምርጦቹ አንድዋ ባለመረዋ ድምጻዊት አሰፉ ደባልቄ።እናመሠግንሻለን።እንወድሻለን።እድሜና ጤና ይስጥሽ አሰፉዬ።
ሠይፉዬ አንበሳ ነህ።ኑርልን።
አስፉ ምርጥ ስው ነች ተፈጥሮዋ ደግሞ ልዩ ግርም ትለኛለች ኢትዮጵያዊ በሀሏን ያላጓደለች ጨዋ ስርአት ያላት ነች ዘፈኗን ውድድ የማረግላት የጉርምስናዪን ግዜ በሷ ሙዚቃ ነበር ያሳለፍኩት አሁንም ድምፃ እንዳለ ነው እድሜ ቀጤና ይስጥሽ እስፉዪ የሴት ጀግና ዲሲ ላይ ከፍ ያልሽ ነሽ ሁልግዜ ከፍ በይ
በቅንነት ቤተሰብ ውዴ
You are in the heart of many Ethiopians', still the unforgettable 1980's melody is alive. Thank you so much Seifedin for inviting and helping us to see Our respected artist Asefu. God Bless our Country.
ደስ የሚል ባህሪ እንዳለሽ መገመት አያደጋትም
እንኳን ፎቅ ኖሮት በስኒከር ጫማ አሚያቧርቅ ባለበት ዘመን ሀዘንን ድል መተሽ ስቃይን ረግጠሽ በአሸናፊነት ለራስሽ መኖርሽ ይመችሽ❤
አሰፉየ የኔ ድምፃዊ በጣም ነው የምወድሽ በጣም❤️❤️ዘፈኖችሽን ሁሉ እየሰማሁ ነው እምውለው እናም በጣም የባሰ ያስለቅሰኛን የልጀን ማጣት በቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው
Ayezosh yen konjo
የኔ ውዷ አይዞሽ አላህ እሚያድግ ልጂ ይስጥሽ
አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ የሚያድገዉን የሚያስደስትሽን ይስጥሽ
አሰፏዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አሁንም በጣም ቆንጆ ነሸ
በባንድራችን ደምቀዋል ባለሙያዎቹ ሀገር ወዳጆች
በቅንነት ቤተሰብ🇪🇹
wow. she is so lovely. her voice is still the same. Seifusha zefagne bitten yawatahal.
I loved her songs and still.
አሰፉ ደባልቄ በጣም የማከብራት እህት ነች እድሜና ጤና ይስጣት
Mother’s love is unconditional. Long live Enate and all of your mothers.
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም
But this lady is so humble. Bless you!
U look so humble too Alem because we r attracted to z likes of us ,yeah?
ውይ!!!!አሠፍዬ!!!!ደጏ!!!!ቅኗ!!!!የዋሁዋ!!!!ስወድሽ!!!!ድምጽሽ ያው እንደ ልጅነትሽ እንዳለ ነው!!!በሰላም በጤና ያኑርሽ!!!
You are very honest and humble person! Respect 🙏
አንድ የቤታችንን ተከራይ አስታወሰችኝ በጣም በፍቅር ነበር የሚወዳት
ከመውደዱ የተነሣ ጠዋት ከንቅልፉ ሲነሳ ነበር የሚከፍታት በጣም ነበር የሚበሳጨን ምክንያቱም መቀስቀሻችን ስለነበርች☺😊😄
😂😂😂😂
The song reminds me my childhood 😭 🇪🇷
I had been to her bar in DC a couple of times. She is so humble and hard working.
What’s the name? if you don’t mind I want to go.
@@e39_m55 የእኛ ባር
አሁን ከሷ ነው የሰማሁት😃
@@ferehiwottaye9062 huh “የእኛ bar “ ? 🙄😂
I live in Virginia for the past 3 years and never heard of it, maybe I need to get out more to habesha places..😂
የምወድሽ አሰፉ ድንቅ አርቲስት አንዲት እንኳን እንግሊዝኛ አትቀላቅል ይህን ሁሉ አመት ተቀምጣ ተመልከቱ የማንነት ብቃት የሰው ሀገር በረገጥን በማግስቱ እንግሊዝኛን መከራውን የምናበላው ቤት ይቁጠረን ብቻ አሰፉዬ ትለያለሽ
👍👍👍👍
ኸረ ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ።አሰፉ ደግሞ ድምጿ የድሮ አሰፉ ነች ይገርማል።እንኳን ደህና መጣሽ።
እኔ የኢትዮጵያ ወስጥ ያሉ ኮሜዲያን እንካን እደሰይፋ ዘና አያደርጉኝም ፈታ ነዉ ያረጋችሁኝ
የጎጃም ሴቶች ጉራጌን ያስንቃሉ ስላችሁ ዋውውው ማነው አሜሪካ ሄደህ ጉትቻ አድርገህ ሜት ሩም ውስጥ እድሜህን የምጨርስ የምትጨርሺ ከዝች ጀግና ሴት ተምረሽ ህንጻ ገንቢ
ምንድን ነው ምትዘባሪቂው
Min tezbrqalsh hulum ye Africa sewtoch jena nachew gojam gonder eulchu sem atstu anch hulu niger berqsh new liza nw
ወይኔ አሰፉዬ!! እርጋታና አነጋገርሽ ድንቅ ነው።
እኔ ሰይፉ በጣም የምጠላ ሰው ጋብዞ የቀለም አስመስሎ ይዘልፋል ! ነገርግን አሰፉ ደባልቄ ሰለምወዳት ብቺ ይህን ቃለ ምልልስ የሰማሁት ለ አሰፉ ደባልቁ❤❤
እንኳን ህይወትሽ እንዳሰብሽውም ባይሆን ረሳካልሽ. ልክ ነሽ ሁላችንም የማይነገር ታሪክና ስሜት አለን።
ስገርም ቀዝቃዛ ሽኩርምምምምምም❤ እንኳን በደህና መጣሽ❤️ አው ልክ ነሽ የኛ ሰዉ ስለሰው ያወራል እጂ ስለራሱ አያወራም ደግም ድምፅሽ እንደድሮው እንደነበር ነው ተጠቀሚበት
ዋውውውውው የልጅነት የጆሮየ ምግብ የሆነ ቅላጼ ድምጽ ኣስፉ ደባሊቄ ስለ ኣየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከ 30 ዓመት በሃላ ነው ያየሁሽ ገና ልጅ ነሽ ያለሽው ጌታ ይባረኽ
ስይፉ በጣም ይቀረዋል to be journalist ብዙ አዋቂዎች የሚሰሙት አይመስልም በማስተዋልና፣የተጠያቂዎችህን፣ማንነት ቀድመህ ጥያቄዬ ምን ምንድን መሆን አለበት ለዚህ ሰው ብለህ ግዜ ውሰድ ዝም ብለህ እንቶፈንቶ ጥያቄህ ያሳቅቀናል አድማጮችን
She is so beautiful 😍 & Her voice is so vibrant.
አንበሳ 🦁 ነሽ፣ ጀግና፣ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ!!
ዋው በጣም ይገርማል አሰፉ የልጅነት ትዝታዬን ነው ያመጣሽው ድምፅ ያው ቁርጥ የድሮው እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው
አቤት እርጋታ እዴት ደስ ትላለች ዘፈንሽን ብሰማም በመልክ አላውቅሽም ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
የማይቀይር ድምፅ 😍😍😍
😆😆😆በአሁኑ ስአት ድምፅ አለህ ገራሚ ቅኔ ነው 😆😆
😂😂
Bettam
እውነቷን ነው ድፍረት ካለ ማንም እየጮህብን አይደል።
@@abebeyenenew5795
ቀላል ይጮኻሉ 🤔የሙዚቃ ትርጉም ወደ መጮኽ ቀየሩብን 😆
Endeza new yalchew kkkkkk
በእውነ በጣም ብዙ ጊዜ ኣሰባታለሁ ሰለየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል
የኔ ትውለድ ሰለሆንሽ ኩራት
ይሰማኛል
መልካም ስነምግባርሽን ይዘሸ ስለቆሽ በእውነት ብዙዎች ኣረዓያ ሊያደርጉሽ ይገባል!!
የኔ እናት የናት ሞት የሆድ እሳት ነው የወንድምሽንም የናትሽንም ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ልጅሽንም አንችንም በሰላም በጤና አብሮ በፍቅር ያቆያችሁ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እወድሻለሁ
Am proud of you seifu ..
You’re comedian , journalist or singer ….
you are amazing singer Happy to see you Asefu Debalke ,, You are so calm and beautiful , Love your music Emett kiniret Alem is super hit .. I remember my mom too , its hard to forget I feel you sis Mya They RIP ..
አሰፉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በድምፅሽ ብቻ ነበር የማውቅሽ መኖርሽን እራሷ አላውቅም የማይቀየር ድምፅ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን
ሰይፉ እንግዳ ሲጋብዝ የሚናገረው አንድ ቃል ይገርመኛል “ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል” የአማርኛ አገላለፅ አይደለም ከእንግሊዝኛ የተወሰደ ነው፡፡ (Happy to meet you) ስለዚህ የአማርኛን አገላለጽ ( ለምሳሌ እንኳን ደህና መጣህ፣ ጤና ይስጥልኝ ወዘተ.) ቢጠቀም ጥሩ ነው፡፡
ይግርማል ግና ውጣት ነው የመስለው እኔ ሀያአምስት አመቴ እሷ መቶ እጥፍ ትበልጠኛለቺ
አፕል ፌስ ያላቸዉ ሰዎች አያረጁም።
ዎዉ አስፉ እንኳን አየንሽ ይሄ ስርቅርቅ ድምፅሽ እስካሁን ይለው አቅም በጣም ደስ ይላል በርቺ የኔ እህት ዘፈኖችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ጎበዝ ጠንካራ አርቲስት ነሽ ::
ዓሠፉዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ይባርክሽ!!!
Amazing personality and kindness! Bless you!!
😂😂😂😂😂😂ሰይፍሻ ከእነ ኪኒኔ ሚሊዮን ጊዜ ትሻላለህ😂😂
አሰፉዬ😍❤
በቅንነት ቤተሰብ🇪🇹
በዚህ ዘፈን አዲስ አበባ ጠላ እንጠጣ ነበር አሪፍ ትዝታ ነው 😍😍
ሀሀሀሀሀሀሀ
ጠላ እየተጎራረሳችሁ
አሰፉዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤናውን ያድልሽ ስልክሽን የሚያውቅ ቢኖር ቢልኩልኝ እደውልልሽ ነበር አድናቂሽ እና አክባሪሽ የሙዚቃ ስራሽንም አደንቀዋለሁ ትሁት እና እረጋ ያልሽ
በእውነት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን