Ethiopia - የሰመሀል መለስ ፀብ በመቀሌ ፈረንጁ ታግቷል - ሰዎቹ ታሰሩ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 110

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 Před měsícem +8

    ይገርማል ፈረንጆች በኛ የአእምሮ ዝግመት ሙድ እየያዙ እንኳ መማር ተሳነን

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 Před měsícem +2

    በታም ያሳዝናል እንደኤት በመንግስት ተማሪ ይታገታል ምስኪን የወለደች እናት

  • @user-uh5pi2zu9j
    @user-uh5pi2zu9j Před měsícem +6

    ፍትህ ለታገቱት ተማሪወች ይንን ነጩን ተወዉ እዳዉም አሶታል ይሀወለዉ

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem

      ​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @muluabebe4051
    @muluabebe4051 Před měsícem +22

    ፍትህ ለታፈኑት ተማሪዎች

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před měsícem +8

    ውይ የመለስ ልጅ መሪ ለመሆን ውይ ውይ ውይ😂😂😂😂😂፣ክክክክክክ

  • @user-hj1vg8sw7t
    @user-hj1vg8sw7t Před měsícem +2

    አይ እነግሊዝ ማን ያምናቸውና የዛሬው እሯጭ ነገ በድንበር ሲያባሉን እንደ ምስክር ያመጡታል

  • @mesy6975
    @mesy6975 Před měsícem +17

    ፍትህ ታግተው በጭቅ ውለው ለሚያድሩት ተማሪወች ያረብ🤲 አተ ድረስላቸው 😥😥

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Před měsícem +4

    ፋኖ የተባለ ነውረኝነት ጉዱን አለም አውቋል ግን ኢትዮጵያውያን ምን አክሎ በመኖ እንደሚሰቃዩ ተረዱልን

    • @WitnNess
      @WitnNess Před měsícem

      ኩሽ ባርያ ነው !! ቅጥረኛ

  • @Milli-d9q
    @Milli-d9q Před měsícem +1

    የትግራይ ችግር እና መጥፋት በጣም ትፈልጉቷላችሁ ፤ ግን ኣታሰቡት ኣይሳካም። የትግራይ ዞሮች መሆናቸዉ ኣትዘንጉት።

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před měsícem

    Thank you 🙏🏽

  • @emawayshtiruneh3807
    @emawayshtiruneh3807 Před měsícem

    Tebaraku betam dese yelal selam LEthiopia yehun

  • @user-en7ly3pw1d
    @user-en7ly3pw1d Před měsícem +3

    He is doing his best for animals right....

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Před měsícem

    ሐሳዊ 03

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před měsícem

    የባንዳ ልጅ ባንዳ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍቅር እንዳይኖር የብሔር ካንሰር የዘሩ ለብዙ ትግራይ ወጣት በመላው ኢትዮጵያ በነፃነት የሚኖረው ሕዝብ ከልለው ለማኖር ስንቱን ጨረሱ አስጨረሱ ዛሬም መርዛቸውን የነጭን ጉዳይ ለማስፈፀም የተወለዱ አጋንንት .. ያማል የንፁሃን አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል ልክ እንደአባታቸው

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před měsícem +1

    አባቷ ለመልካም ነገር ጭንቅላቱን ቢጠቀም ጥሩ መሪ ነበር። ልጁ አባቷን ትመስላለች። ደስ ስትል።

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 Před měsícem +2

    ሰው በሀገሪቱ መርከሱን አያውቁም? ጭንቅላቱ የሚያስብ ለእንስሳ መብት ይከራከራል ማሳሰቢያውን ያነሰስ ምን ያደርጋል?

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem

      ​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma Před měsícem

    ሁልጊዜ አንድን ወገን ብቻ አጋች አድርጎ ለማሳየት የሚተትረው ሚዲያ እና መርጦ አልቀሹም አድማጭ በተዳጋገሚ በአማራው ክልል ለገንዘብ ተብሎ የሚደረጉ እገታዎችን እንደ ጌም ጨዋታ አድርጎ ለማለዘብ የሚያደርገው ጥረት የሚዲያውንም የሌላውም አካሄድ አለማው ሌላ እንደሆነ ያስረዳል።

  • @DerejeDebela-nk4vu
    @DerejeDebela-nk4vu Před měsícem

    Justice for ጦጥት

  • @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
    @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Před měsícem +3

    We can fight in many internal issues. When the enemy comes to us, we are one 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 Před měsícem

    ከ1ሚልዮን በላይ የጦርነት ጭዳ ለሆኑት ህዝቦች ፍትህ ያግኙ ቢሉ
    እንዴት ባመሰገናቸው ኑሮ!

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Před měsícem +2

    Teru new alem gudachinen yiwekew temari eyetagete zemmmmmmmm👌🏽

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem +3

    ቅምም አርገህ ነው የአቀረብህው እውነት ትችላለህ❤🥰👏👏

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Před měsícem

    የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተሰጠው ራሱን የመከላከልና ሌሎችን የመጠበቅ ክህሎት አለው እነዚህም ሰዎች እራሳቸውን መጠበቅና መከላከል ለማይችሉት ድምፅ ሆነዋል ምንድ ነው ስህተቱ ? ሰው ነህ እራስህን መከላከልና መጠበቅ መብትህን ማስከበር የራስህ ፋንታ ነው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před měsícem

    ጀስትስ ፎር ለሚያልቁት ሰዊች😢😢😢 የደላቸው

  • @Yigezuyared
    @Yigezuyared Před měsícem

    ነገሮቹን አስውቦ የመናገር ክሎት አለክ ነገር ግን በሀገር ጉዳይ ላይ በበዛ ትኩረት ትሰጣለህ ሚዛናዉ አድርገው 🙏

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu Před měsícem +5

    ፍትህ ለጦጢት(ህውሀት) ከዚህ በላይ ምን የሚያሰቅ ነገር አለ
    የሳምንቱ የሳቅ ምንጬ ለኔ

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU Před měsícem +2

    Your day light nightmare is to dream that TPLF falls into problems and see Tegaru without leadership.

  • @SamuelTeshale-c8g
    @SamuelTeshale-c8g Před měsícem

    የልጅ ጣቢያ አረጋችሁት ቁምነገር አውሩ

  • @robertaalt
    @robertaalt Před měsícem

    ህውሀት መጨረሻው ደረሰ,,

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Před měsícem

      😂😂😂 ተመልሰህ ተኛና እልምህን ጨርሰው እንቅልፋሙ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před měsícem

    ወንድም ግርቢጥ የሚለውን ቃል ካላወከው አረፍተ ነገርህ ውስጥ ማስገባት የለብህም ኤዲተሮችም መጠየቅ ነበረባቸው ካላችሁ ( አልገባኝም)

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem

      ​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 Před měsícem

    ይግባይ ለክርስቶስ ለታገቱት ተማሪዋች

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Před měsícem +2

    የጦጣ መብት እሚጣስበት አሜሪካ ተቃውማቸውን አያሰሙም ?

  • @beke8193
    @beke8193 Před měsícem

    ናላን አዞረው የበጠቀጠው የጠመቀውን ማን ሊጣለት ነው። ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው የማባለው ለዚህ ነው።

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom6628 Před měsícem +1

    Ethiopian Airlines should take CARE of wild animals!

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Před měsícem

    በሀገራችን የአልጋ ወራሽ ስርዓት አልተጀመረም እኮ።ጌች ቨሚላሱ ተዋግቶ አዋግቶ ነው የግዛዊ ስልጣን ያገኘው ።ሰመሓል የትባል ወልፋም የሚን ቤት ነው።

  • @petom-wein
    @petom-wein Před měsícem

    Le Tigray Hizib Hiwehat Wanaw Telatu Nw

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před měsícem

    እድሜ ልካችሁን ህውሃት ወያኔ ወያኔ ወያኔ ትግራይ ሕውሓት ሕውሓት ሆነ ዜናቹ ኦፍፍፍፍ እረ ተፋቱን ገድላቹን የተረፍነው በሰላም እንኑርበት !!!ኣስጠላችሁን ተጋሩ በሰላም እንዳይኖሩ ምላቹሃል

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Před měsícem +2

    ምን ይደረግ በሰዉ ካልበቃን እስኪ ከጦጣ እንማር እንደሆን

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 Před měsícem

      ለምን የጋዛ ስቃይ አይመለከቱም እንዴ

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 Před měsícem

    ግርምቢጥ ማለት የተገላቢጦሽ ማለት ነው

  • @user-abelayele
    @user-abelayele Před měsícem

    Alqerem

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před měsícem +4

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በማንነቱ ለሚሰቃየው አማራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před měsícem

    ህውሓት በማንም ጢንዚዛ የማይፈነቀል የ ምስራቅ ኣፍሪካ ኣለት ነው44::

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r Před měsícem +2

    ለጦጣ ማዘን ይቅርና እነዚህ የሰይጣን ቁራጮች ለሰው ልጆች አያዝኑም ለሰው ያላዘነ ደግሞ ለጦጣ ልያዝን በፍጹም አይችልም የተፈለገውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም ላይ ካሉት አየር መንገዶች እየተወዳደረ ስለሆነና ከአፍሪካ አንደኛ ስለወጣ ስሙን በዚህ ብናጠለሸውና የእኛ ብጤዎት ተቀላቅለውን ዘመቻ ቢናስፋፋ የተወሰነካ የአየር መንገዱን ደበኞች እናስቀራለን ይሄኛውን ደግሞ እንጠቅመዋለን ነው ይህንቡር ያልተረዱ ወሬኞች የሰዎቹን ሴራ ጻድቆች ናቸው ብሎኮች ስያራግቡ እምገርምና የሚደንቅ ነው

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Před 23 dny

    ምነውለጦጣሰልፍከሚወጡከቤትንብረታቻውለሚፈናቀሉአማራወችቢወጡ

  • @YitbarekBelayl
    @YitbarekBelayl Před měsícem +2

    Ere enezi chigaramoch ayifetum ende

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Před měsícem

    ለፈረንጅ ምንም አያገባቸውም። ከሳሰባቸው ወደ ጋዛ ይግቡ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před měsícem

    ወይኔአተጋዜጠኛስትመቼኝ ያማልቅኔው😅

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před měsícem +1

    አዛውንቶቹ ህወሃትን እንደመሠረቱት ሁሉ አጥፍቶ ለመጥፋት ሙጥኝ ብሏልና ይቅናቸው ።

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Před měsícem

    እገታው ሰው ወለድ ነው።

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Před měsícem +1

    ፈገግ አስባልከኝ ሆው ሃሃሃሃ

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před měsícem

    ፈታ ዴሊ ብዙ ጊዜ ትርጉሙ ሳይገባህ ትግርኛ. ወይም ግእዝ ቃላቶች ትጠቀማለህ ቀደም ሲል. ይህንን ቃላት ተጠቅመህ ነበር ለአርነት ሲሉ ብለህ ተናገረክ ለአርነት ሳይሆን ማለት ያለብህ ንሓርነት ወይም ለሓርነት ነው. ማለት. ያለብ አሁን. ደግሞ ግርምቢጥ የሚለው. ቃል ተጠቅመህ እንስሳ ነው የመሠለህ ግርምቢጥ. ማለት ተገላቢጦሽ ማለት. ነው ተገላቢጦሽ ማለት ደግሞ ናይባኦርሰንሰ. ንሓማተን. ማለት ነው በአማርኛ ተርጉመህ ተረዳ

  • @getugebre
    @getugebre Před měsícem +2

    ሀይሌ ነው ያገተው 😂😂

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před měsícem +1

    በትግራይ ስንት ሙሁር እያለው በርግጠኝነት ዋጋ ከፍለወ እሰከ ሀገር ማሰተዳደር ደርሰዋል እነዚህ የቀድሞ ታጋዮች ዛሬ ደግሞ እኛ እንመራለን እንክዎን ሰምሃት እኔ ልደመር ይብቃቸው በመልካምም በመጥፎ እናመሰግናለን ሊሰናበቱና በወጣት ሊሒቃን ሊተኩ ይገባል

  • @eyerusalemdani6710
    @eyerusalemdani6710 Před měsícem

    How much you scare about tplf

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu Před měsícem

    ዝም ብሎ ዘሎ በሩጫ መግባት አለ እንዴ !..

  • @biniyamgebrehana6436
    @biniyamgebrehana6436 Před měsícem

    Ff

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Před měsícem

    Sele semehale ena yebetesebichuwalebenet lemene ataweram tayu aletayu akukulu kemetechawet???

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz Před měsícem

    ጌች ሞተ ስሰትል አልነበረ?

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @marscafe8661
    @marscafe8661 Před měsícem

    መለስ ዜናዊ ደብረፂዮንን ይወደዋል👉 ቤተሰብም ናቸው 😂 በተዓምር ከደፂ ጋር አትጣላም😉😉

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před měsícem +1

    ሰመሀል ሱዳናዊት ነች

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Před měsícem

    International media has to know that the government Ethiopia Abey Ahmed has detained University Student on their way back home for RANSOM family don’t have the money to pay please help by being a voice 🙏🏽

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Před měsícem

    ማንም የጠገበ ሰው ለ_____አላማ እያለ የሚሮጥባቸውን ሀገራት ቅድሚያ ፍቃድ አይጠይቅም እንዴ ? እንደዚህ ያለፈቃድ መሮጥ የሚቻል ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነስተው አውሮፓ በተሻለ ሰዓት ኧረ እንደውም የአለም ሪከርድ በመስበር ማጠናቀቅ የሚችሉ ዜጎች አሉን ። በባህር ከመጓዝ ይገላግሉን ነበር።

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 Před měsícem

    Justice for totete😂😂

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před měsícem

    ነጭ ጦጣ በላቸው 😊😊

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq Před měsícem

    ምን ቀበጥ ፈረንጅ ብለህ ትዘግባለህ፣ መጀመሪያ ነጭ ምን ያህል የእንሣት ጥቃት እንደማይታገሱ ሰርች አድርግ:: ሰለ ሰው ሰባዊነት ለምን አልጮሁም ከሆነ እስኪ አንተ ጀምረው የሚሰማህ ካለ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před měsícem

    ብልዋል ተሰምትዋል እያልክ የምታሰማው ወሬ ያለፈበት ከሌላ የተገለበጠ የተደጋገመ ነው::ይሰለቻል

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před měsícem

    ከኛ ጦጣዎቹ በልጠውባቸው ነው??🤔ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ጦጣ??😆😆😆

  • @user-sx1oh3ww6q
    @user-sx1oh3ww6q Před měsícem

    ጊዜው

  • @ibrahimovic2814
    @ibrahimovic2814 Před měsícem

    አንዳንዴ ያመጣኸውን ትረሳለህ

  • @user-km6lt5zc5g
    @user-km6lt5zc5g Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    Hdieo

  • @AleuaeDuba
    @AleuaeDuba Před měsícem

    😂😂😂😂😂🙊🙉🙈

  • @kikioo2079
    @kikioo2079 Před měsícem

    First

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před měsícem

    Ewnatem ye azawetoch kebabe😂😂😂

  • @SirajSirajMuhammad
    @SirajSirajMuhammad Před měsícem

    ታነግሮ አነገሪ😂

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye Před měsícem

    ፈታ ኢትዮጵያ የእስርቤት አገር ነች በጨቅላው አብይ የምትመራ ነች

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og Před měsícem

    የሯጩ ነገር ይገርማል😂😂😂

  • @user-pl5ty2ru2y
    @user-pl5ty2ru2y Před měsícem

    😂😂

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 Před měsícem

    yeche demo .tseru abat endalew sewo kew,kew setel atasetselam.Ethiopia lezih wotsenkets yederesat yesua abata yezot bemetsaw be inferiority compex yenekeze poleticaw lezare abeketonal .tadiayeche degemo abate beseraw yekerta letseyek malet kehon tseru new .

  • @user-hs4cz7sb9d
    @user-hs4cz7sb9d Před měsícem

    በራሳቹ. ያመጣችሁቶ. አቢይ. አህመድ. ይመጥናችሀል. . የሰዉ. መብት. የማይከበርበት. ኢትዮጵያ. ናት. ገዳዮች. የበዛበት አገር

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 Před měsícem

    ጦጣዎች ሰብአዊ ፍጡር ናቸው እንዴ? የሰብአዊ አያያዝ በጎደለው መልኩ ሲሉ ( ብለው ከሆነ) ምን ማለታችው ነው?

  • @AaAa-uq7rt
    @AaAa-uq7rt Před měsícem

    ንፊጣም ነህ ጀዝባ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Před měsícem

      ዲያቢሎስ በቃ አለስድብ ምንም አታውቅም ቆሻሻ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před měsícem

    Oromuma started slavery for Amhara students. What Ethiopia is this?

  • @user-hi6nz4lr4y
    @user-hi6nz4lr4y Před měsícem

    ቡሽቲ እከካም ለራስክ አትኖርም

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 Před měsícem

    ይገርማል ፈረንጆች በኛ የአእምሮ ዝግመት ሙድ እየያዙ እንኳ መማር ተሳነን

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂

  • @TesfayTesfayddd
    @TesfayTesfayddd Před měsícem

    😂😂😂😂😂

  • @habtamamare3057
    @habtamamare3057 Před měsícem

    😂😂😂😂😂