በአንድ ስራ 150 ሺ ብር ትርፍ ! ውሃን ከከርሰ ምድር የማውጣት ስራ | water well drilling | small business idea| business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 68

  • @husenmd8702
    @husenmd8702 Před měsícem +9

    በጣም ጡሩ ዩቱብ ነው ይህ ቻናል በርቱ እናተ ለህዝብ ነው የምሰሩት

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před měsícem +6

    በተፈጥሮ ለስላሳ እና አለት የሌለበት ቦታ ላይ ብቻ ያገለግላል ነገር ግን አለታማ ቦታ ከሆነ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን መቆፈሪያ ማሽኖችን መጠቀም ያስፈልጋል

  • @aliyesuf4375
    @aliyesuf4375 Před měsícem +13

    ትንሿን የእርሻ ትራክተር ካለች ብጠይቁልን ከ 7-10hp የሚሰሩትን ሲንግል ትራክተር ለአርሷደር በቀደም ደብር ዘይት እዳየናቸው ያሉ እዛ የለም ስላሉን ነው

    • @skillfulllife1812
      @skillfulllife1812 Před měsícem

      አዳማ ይገኛል ኦሮሚያ እርሻ እቃዎች

    • @aliyesuf4375
      @aliyesuf4375 Před měsícem

      ​@@skillfulllife1812የለንም ብለውኝ ነው ከውጭ ለማስገባት ይቆያል አሉ

    • @jackmabele
      @jackmabele Před měsícem

      ዋጋው ስንት ነው?? ትራክተሩ

    • @skillfulllife1812
      @skillfulllife1812 Před měsícem +1

      @@jackmabele ከ70-80 ሽ ባለው

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Před měsícem +7

    120 ሜትር ዋጋው ስንት ነው ? በዚህ ማሽን 80ሜትር 100ሜትር መቆፈር ይቻላል? ሌላው እባካቹ በእጅ ተይዘው የሚያርሱ ትንሿን የእርሻ ማረሻ ማሽን ብታመርቱ.... ስምኛው የነበረ ብዝነስ ነው በርቱ ....

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Před měsícem +6

    Drilling business is not for every body to get fast propfit...Drilling is a risk business. Just becase u have money u cant do the business. This drilling machine drill max. 60m today to get ground water u must drill more deeper than 100m. Up to 50m or 60m called surface water not underground water (የ ከርሰ ምድር) Plus its working only for soft formations. Any one who can do this job must think trucks for transport the machine n the genrator..😎

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Před měsícem +4

    እናንተ የቁፋሮ አገልግሎት ትሰጣላቹ? ወይም ሌላ የሚቆፍር ካለ ስልካቸውን ፃፍልኝ :: 120 ሜትር ማስቆፈር ፈልጋለው ሆሳእና

  • @MarkosSahalu
    @MarkosSahalu Před 28 dny +3

    ቢሮ ድረስ ሄደን አናግረናቸው ነበር ቅድሚያ ሙሉ ክፍያ ካልከፈላቹ ሲሉንና የተሰራም ሳምፕል ምሊያሳዩን አልቻሉም

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 Před měsícem +5

    በጣም እናመሠግናለን በርቱልን ግን የደረቅ ሳሙ ማምረቻ ማሽን ፈልጌ ስልካቸው አይሠራም

  • @ZinatUmu
    @ZinatUmu Před měsícem +6

    ወሎ አካባቢ ያላችሁ እባካችሁ አዋጥተን እንግዛው በቡድን

    • @MaBegs
      @MaBegs Před měsícem

      ሀሳብህ ጥሩ ነው

  • @fasilahmed6467
    @fasilahmed6467 Před 29 dny +2

    በጣም ሀሪፍ የሆነ ስራ ነው…! ነገር ግን ማሽኑ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ቢሆንም፣ የዋጋው ጉዳይ በጣም የናረ ይመስላል. ምክንያቱም ይህ ማሽን ካለው ጥቅም አንጻር ዋጋ ተመጣጣኝ ቢሆን እንኳን ተጠቃሚውን(አርሶ አደሩን) ያማከለ አይመስልም ፡፡ ለምሳሌ በለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ መጀመሪያ ላይ ዋጋው እንዴት አንደነበረ እና ከዛ ህብረተሰቡ ጥቅሙን ካወቀ በኋላ ምን ላይ እንደደረሰ የመይረሳ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም ይህን ከግንዛቤ እንድታስገቡ ብዬ ነው፡፡

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +4

    እኔ የትውልድ ሀገሬ መቆፈር እፈልጋለሁ ቀጣሀገርገብቸ ግብርናእርባታአ መስራት እፈልጋለሁ ልስማየውሃእጥረት አለእኘአካባቢ እቅመደካሞቺ አድስአትበላይ ተጉዞኦ ማቅረብአይቺሉም

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před měsícem +1

    አሪፍ ነው Thank you

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c Před měsícem +7

    የገዛ ሰዉ ካለ ማስቆፈር ስለ ምፈልግ ያናግረኝ

    • @geatnettakele7329
      @geatnettakele7329 Před měsícem

      ስንት ሜትር ነው ማስቆፈር የምትፈልገው

    • @user-ib2fu2wp1c
      @user-ib2fu2wp1c Před měsícem

      @@geatnettakele7329 ማነዉ ሚሰራዉ ስልክ አሰቀምጡልኝ በኢሞ እናወራለን

  • @user-ix1lw8ko1h
    @user-ix1lw8ko1h Před 5 dny

    CHG tube እናመሰግናለን ዋጋው በጣም በጣም ውድ ነው ሁለት ሞተር እና አንድ ጀነሬተር 450,000 ?

  • @mamush2245
    @mamush2245 Před měsícem +1

    ጥሩ ጅምር ነው መቶ ቢደርስ ጥሩ ነው በርቱ

    • @belesint9238
      @belesint9238 Před měsícem

      120ደርሰናል ለ 300እየሰራን ነው 🙏

  • @fam4777
    @fam4777 Před měsícem +2

    Gebeya media you guys doing amazing work 👌I ask you to go asking Shop clothes for rent in addis ababa and adama. please do this for me God bless you

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před měsícem

      ይህ ጥያቄ ያልተሞላ ነዉ ምን ዓይነት ሱቅ ነዉ የምትፈልገዉ ዉድ ሰፈር እርካሸ ቦተ ትልቅነቱሰ ሰንት ኮሬ ነዉ የምትፈልገዉ ወዘተ መረጃዎችህንመሰጠተ አለብህ ዝም ብሎ ቤት አይፈለግምበግል አነጋግራቸዉ ደወለህ
      ሲቀጥል የልብሰ ሱቅ ከፈለገህ ልብሱ አለህ ሐገር ዉሰጥ ነዉ ወይሰ ገና ከዉጭ የሚመጣ ነዉ? እንበል በእጅህ ልብሶቸ አለ እንበል ሁለት ሁለት ናሙና ወይም አንድ ናሙና ብታሰቀምጥና በየሱቁ ሲሸጥ ንገሩኝ ብለህ ሻጮቹ ልብሰህ ተፈላጊ ከሆነ ይነግሩሀል
      እንግዲህ አዲሰ አበባ ዉሰጥ መተማመን በጣም አሰቸጋሪ ሰለሆነ ቀብብ ለመቀበል ብትፈልግ ቀብዱን ክለወ ሊያመላልሱህ ሰለሚችለ ልብሰህ መቶ ብር ዋናህ ከሆነ ባለሱቁ ጋ ሄደህ ዋጋዉ 200 ብር ነዉ 50% ቀብድ ከፈልና ከሸጥክ በኃላ ትርፌን ትሰጠኛለህ ትለዋለህ ገንዘብህን ካቀለጠህ ዋናህን ይዘሃል ደወሎም ቀንሰ ካለህ 50 ብር ትቀንለታለህ
      ይህን የምነግርህ በፊት የልብሰ መሸጫ ከመከራይህ በፊት በየሱቁ እያሰቀመጥክ ሞክረዉ ለማለት ኑ አይ ሞክሬዋለሁ ያዋጠኛል መከራየት እፈልጋለሁ ካልክ ደግሞ ባጀትህን ነግረሃቹ እነሱባይችሉ ደላሎች አየገናኙሀል በተረፈ ይቅናህ

  • @FikireGetachew
    @FikireGetachew Před měsícem +1

    Good job እናመሰግናለን ገበያ mediያዎች , ግን tinishua maresha/ mini tractor ይኖራል ወይ ካለ መረጃዉን ብታቀርቡልን

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c Před měsícem +3

    ትንሿ ትራክተር አቅርበህልን ነበር ቪዲዶዉን አጠነዉ ድጋሚ ልቀቁልን

  • @user-ow7fs3cy2m
    @user-ow7fs3cy2m Před 2 dny

    ለመስኖ ስራ የሚበቃ መጠን ውሃ ሊያወጣ ይችላል ወይ ?

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9b Před měsícem +4

    ሳታዳምጡ ሳታዩ ጥያቄ የምትጠይቁ መልሱን እዚሁ ላይ ነው

  • @AlemayewuZigeni
    @AlemayewuZigeni Před měsícem +1

    በለጠ ይችላል 👌👌👌🫶

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 Před měsícem +1

    Thank you for all

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před měsícem +2

    የአዝርት ማጨጃ ብትሠሩ ከማጭድ የተሻለ

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh Před 9 dny

    የማሰልጠኛው ዋጋ አብሮ ይካተታል

  • @ethio360short
    @ethio360short Před měsícem +1

    Bertu stebkew yenebere video

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 Před 11 dny +1

    ፓኬጁ ምን ምን ያካትታል ፣ ዋጋው ስንት ነው?

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o Před měsícem +2

    እናመሠግን አለን ወደሠሜን አታቀርቡም ማሽን እሚገኝበት ቦታ

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 Před měsícem +1

    La Hagarchin mixaqim mirx sew Bertaa❤❤

  • @FikirteFiker
    @FikirteFiker Před měsícem +1

    ለመስኖ መሆን ይችላል?

  • @MosZ-dr6fl
    @MosZ-dr6fl Před měsícem

    የእርሻ ማሳ ውሀ ለማውጣት የሚያስችል አሳየን

  • @brhanueyasu7466
    @brhanueyasu7466 Před měsícem

    Generator be seat sint liter ychersal?

  • @melkamuadane2952
    @melkamuadane2952 Před měsícem

    Nice.

  • @TesheTeshe-u2d
    @TesheTeshe-u2d Před 28 dny

    ድንገየመ ስፍረ ይቆፍረል?

  • @AAssFiieF
    @AAssFiieF Před měsícem +1

    የትኛውም ቦታ ወሀ ይገኛል እደ

  • @haimanotberihun9827
    @haimanotberihun9827 Před měsícem

    ዋጋው እና በሊዝ የሚመቻች ከሆነ እፈልጋለሁ

  • @eliashubah5805
    @eliashubah5805 Před měsícem

    Nice

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Před měsícem

    ዝንብሎ መቆፈር አለዴ መሬቱ ሳይጠና ውሀ በምን ርቀት እዳለ አልገባኝም

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 Před 23 dny

    ዋጋው

  • @BedaneGuye
    @BedaneGuye Před měsícem +2

    100 M የምቆፍር የለም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před měsícem

      ይኖራል ደውሎ ይጠይቁ

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před měsícem +1

    Siniti nwe mishetwi

  • @user-ji2re3ic7x
    @user-ji2re3ic7x Před měsícem +1

    ከምር አዋጭ ስራ ነው

  • @ashumeta
    @ashumeta Před měsícem +1

    ዋጋ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před měsícem +1

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @rass6636
      @rass6636 Před měsícem

      እስከ ስንት Diameter ...አላቸው

  • @yonasgebrelibanos356
    @yonasgebrelibanos356 Před měsícem

    How many inch

  • @MulusewAlamirew
    @MulusewAlamirew Před 2 dny

    be beder yechalal

  • @teklutadesse4986
    @teklutadesse4986 Před měsícem +1

    Wagawu tinsh tawodede

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před měsícem

      በቅርጫ ግዙ ለምሳሌ አሰር ብትሆኑ 50,000በ ብር ብታዋጡ መግዛት ትችላላቹህ ለአሰራቹሁም ዉሃ ከቆፈራቹህ በኃላ ለዓመታት መጠቀም ትችላለቹህ ገንዘብ ሳይሆን አሰተሳሰብ ነዉ የሚገታህ
      ሁለተኛ ተወደደ አትበል ቢወደድብህም አንደኛ ገበያ ትሰብራለህ
      ሁለተኛ ለምን ሚሊዬን ብር አይሆንም በአገር ልጅ በመሰራቱ መግዛት ባትችል ማደነቅ ነዉ ያልህ እንጂ የሚጣጣር ሰዉን ሞራሉን አትንኳ
      እኔ ለመግዛት አቅሙ የለኝም ግን ተወደደ አልልም ለምን መሰለህጥቅሙን ሰለማቅ ነዉ ለምሳሌ ኮንዶምንየም ሄጄ መቶ አባወራዎች ቢኖሩ 2000 ብር አዋጡ ዉሃ ልቆፍርላቹህ እልና በቀን በጀሪካን ሐምሳ ቢከፍሉሉ በትንሹ በ40 ቀን ዉሰጥ ወጪያቸዉን ሸፍነዉ ለመጠጥ ብቻ ሳይሆን ለመታጠብያ ለሸንት ቤት በሙሉ የሚተርፋቸዉን ዉሃ ያገኛሉ ከቦንቦ ዉሃ ጋር እኩሉሉ መጫወት ይቀራል

  • @LILAHI1
    @LILAHI1 Před měsícem +2

    0 views yeselechew🙌 i hate

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Před měsícem +2

    ቁጥሩን ቢቀመጥ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před měsícem +1

      አረ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ