60 የውሃ ጉድጓዶችን የቆፈረው የአካል ጉዳተኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #fana_tv #fana_digital #fana_tech
    Gethachew Mohamed, The disabled Ethiopian, who dug 60 water wells.
    ጌታቸው መሐመድ በልጅነቱ በደረሰበት የኤሌክትሪክ አደጋ ምክንያት የአካል ጉዳተኛ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ኑሮውን በጂንካ ከተማ ውስጥ አድርጓል፡፡ ራሱ በሰራው የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ማሽን ከ60 ቤቶች በላይ ጉድጓድ በመቆፈር የጂንካ ነዋሪዎችን የውሃ ተጠቃሚ አድርጓል፡፡
    ጌታቸው መሐመድን በዚህ ስልክ ቁጥር (0916855879) ማግኘት ይችላሉ፡፡

Komentáře • 83

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +7

    እድሜ ዘመንህን ሁሉ አላህ ይባክልህ አባቴ ! ሀገራችን እሚያስፈልጋት እንደ አንተ አይነቱን ነው ና መሰሎችህን ያብዛን ይሄን ጣራ የነካ የኑሮ ውድነት መቀነስ የሚቻለው በአንተ አይነት የፈጠራ ባለሙያዎች ነው

  • @healthyfood971
    @healthyfood971 Před rokem +11

    ሰላም ፋናዋች እባካችሁ የስልክ ቁጡሩን ብታስቀምጥሉን አገልግሎቱን መጠቀም እንፈልጋለን

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před rokem +4

    የተማረ ማለት አንተ ነህ።ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።።።

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 Před rokem +2

    God bless you,we need more of like you

  • @samdan1425
    @samdan1425 Před rokem +3

    Very interesting! Unbelievably talented young man!

  • @user-oc4bj8ct4d
    @user-oc4bj8ct4d Před rokem +1

    ጀግና ነክ ወንድሜ በርታ ሀገራችን ብዙ ትጠብቃለች

  • @bogalelemma4204
    @bogalelemma4204 Před rokem +1

    አካል ጉዳተኝነት አለመቻል መሆኑን አውቀህ እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ የተጠቀምክ ስለሆነ ብርታቱን የሰጠህ አምላክ ይባርክህ፣ ያበርታህም!!!!!

  • @eg1890
    @eg1890 Před rokem +2

    Amazing!!!! God bless you more❤

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda Před rokem +2

    ጀግና ነው

  • @user-cg1ku6sr5z
    @user-cg1ku6sr5z Před rokem +2

    Wooooow God bless you with family.

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před rokem +1

    ማሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ

  • @user-oc4bj8ct4d
    @user-oc4bj8ct4d Před rokem +2

    ኢሄ ልጅ ውጪ ሀገር ሄዶ ቢታከም የሚድን ይመስለኛል ልጁ ብዙ ነገር መስራት የሚችል ሰው ነው

  • @danvincepoultryhen9180
    @danvincepoultryhen9180 Před 2 měsíci

    ወንድሜ በርታልን አዲስ አበባ መምጣት ከቻልክ 4 ሠዎች በላዬ ተመሣሣይ ቦታ ማሠራት ይፈልጋሉ ለ ከብት እርባታ ቦታው ወንዝ ዳር ስለሆነ በቅርብ እርቀት ጥሩ ውሀ ዬገኛል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ በርታ ። የአገሪቱ ትልቁ ችግር አንዱ ውሃ አይደለም ወይ ? በሁሉም ገጠር አካባቢ መቆፈር ቢቻል ስንቱን ያሳርፋል

  • @sitotastudio
    @sitotastudio Před rokem +1

    አንበሳ ነህ ጌታ ይረዳሃል በርታ

  • @አንድነትየውሃስራ
    @አንድነትየውሃስራ Před 4 měsíci +2

    አድስ አበባ እና አከባቢዋ ከሆናቸው ይደውሉልን በአነስተኛ ዋጋ እስከ 100 ሜትር የኮርስምር ዉሃ እንቆፋሪዎቹዋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zamzam4243
      @zamzam4243 Před 2 měsíci

      ጉራጌ ሀገር መሄድ አትችሉም

  • @bute5158
    @bute5158 Před rokem +1

    ጀግና ነህ

  • @bonita799063
    @bonita799063 Před rokem +1

    Good job , love thr work, Nice workshop, very spacious

  • @asecalewe321
    @asecalewe321 Před rokem +1

    እባካችሁ እባካችሁ ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡልን አደራ።

  • @user-vr4cg6eh6c
    @user-vr4cg6eh6c Před rokem

    He is doing a wonderful job and if supported could have contributed to solve water problem in Ethiopia

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před rokem +1

    good job brather

  • @user-gn8cw2mg7x
    @user-gn8cw2mg7x Před 10 měsíci

    እባካቹ ፋናዎች ስለእግዚያብሄር ስልኩን አስቀምጡልን

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ

  • @abuabuyusra7698
    @abuabuyusra7698 Před rokem +3

    አድራሻውን ፈልጌ ነበር

  • @abishuwogari4284
    @abishuwogari4284 Před rokem +1

    እውነት ከሆነእጅግ ግሩም ነው. ሥልኩን እፈልጋለሁ. በዚህ ዘመን ለአገራችን የሚያስፈልጉን እንደዝህ አይነቶች እንጅ የሚያፋጁን አይደሉም. ማሳደግ ያስፈልጋል.

    • @anndishmebratu5121
      @anndishmebratu5121 Před rokem

      Ene meseker negn

    • @Danatube721
      @Danatube721 Před rokem

      @@anndishmebratu5121
      አንዴ የተቆፈረው ዉሀ ለትልቅ የእርሻ ስራ ይሆናል ወይ

    • @etayenatwa769
      @etayenatwa769 Před rokem

      ​@@anndishmebratu5121ስልኩን ላክልን

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf Před 4 měsíci

      ስልኩን ላክልኝ ፈልጌዉ ነዉ​@@anndishmebratu5121

  • @ramaktube1
    @ramaktube1 Před 6 měsíci

    በርታ ወንድማችን
    ስልኩንም አብራችሁ ብትለቁት ሀሪፍ ነው።

  • @aklilualemu5146
    @aklilualemu5146 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem

    አለህ አለመሀን የሰከልህ ዘሪህ ይብዛ

  • @JemilaHussen-fh4ko
    @JemilaHussen-fh4ko Před měsícem

    ጀግና ወንድ ነህ ማሽኑን የት ነው የሚገኘው ንገረኝ

  • @AsZcc
    @AsZcc Před 6 měsíci

    መሸአላ አላሕ ይባርክሕ ግን ሥልክ ቀጥርህን ቢኖር በጣም ተመራጭ ነው

  • @DevaDawit-if4hg
    @DevaDawit-if4hg Před 3 měsíci +1

    ስልክ ቁጥር ንገራን እንጂ

  • @maryma9845
    @maryma9845 Před rokem +1

    የሰውየውንመገኛቁጥሩንአስቀምጡልን

  • @zenitahmed
    @zenitahmed Před 8 měsíci

    ጎበዝ ከሰሩ ይቻላል ❤❤❤❤❤🎉

  • @dejenbihonegn5245
    @dejenbihonegn5245 Před rokem

    God bless you my hero.

  • @alsaheralsaher3180
    @alsaheralsaher3180 Před rokem

    እባካችሁ በፈጣሪ ፋናወች ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡልን አገልግሎቱን እንፈልጋለን pleas

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před rokem

    ጀግናው በርታ

  • @aklilualemu5146
    @aklilualemu5146 Před rokem

    ወንድማችን ኑርልን

  • @abdulrahimadam7790
    @abdulrahimadam7790 Před 4 měsíci +1

    ስልኩ ሱጡን

  • @hvsjbsjxksbdivf
    @hvsjbsjxksbdivf Před 4 měsíci

    ስልክህ የለም አድሜና ጤና ይሶጥህ

  • @wastinahmmc4890
    @wastinahmmc4890 Před rokem

    የኛ ሰው የውጭ የውጭ ዕቃ ነዉ የሚወደው መንግሥት ጣልቃ ካልገባ ። በቃ የውጭ እንዳይገባ ማድረግ ነዉ ።

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před rokem +1

    እባካችሁ ኣገናኙን
    ስልክ ቁጥሩን ቢነግርርን እስካሁን ሺህ ከስተመር ያገኝ ነበር
    እባካችሁ ፋናዎች ስልክ ቁጥሩን ስጡን

  • @user-xi9vv1oj4d
    @user-xi9vv1oj4d Před 9 měsíci

    ኣድራሻ ለምን ኣታስቀምጡልንም ? እና ስጡን ኣድራሻው እባክህ

  • @tewodrosabera9056
    @tewodrosabera9056 Před 10 měsíci

    selam aderashe

  • @zenitahmed
    @zenitahmed Před 8 měsíci

    ማማሽኑን ወደ ደሴ ኮንቦቦልቻ እቃውን ሐመማግኘት ይቻላል

  • @tsehaynewbelew1514
    @tsehaynewbelew1514 Před rokem +1

    selikun or telegram adrashawen asekemtulin enji masayet becha mn yitekmal kalitegelegelinbet beteseb

  • @user-nz7xq8qe5n
    @user-nz7xq8qe5n Před 4 měsíci

    ቁጥራችሁንወይትእሚገኘው

  • @getachewtsegaye8333
    @getachewtsegaye8333 Před 6 měsíci

    ማሽኑን ልገዛህ እፈልጋለሁ ከቻልክ ቁጥርክን

  • @HenokErdino
    @HenokErdino Před 10 měsíci

    ስልኩን

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem

    ኢትዮጵያ ትኮራብሃለች ፣የኔ ጀግና።

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o Před rokem

    ወሎ ና በአላህ

  • @user-xi9vv1oj4d
    @user-xi9vv1oj4d Před 9 měsíci

    ስልኩ ስጡንንን

  • @tsehaynewbelew1514
    @tsehaynewbelew1514 Před rokem

    yemitawekut sewech kalachihu selik setun ebakachihu egna magegnet enfeligalen plssss

  • @asefamolorohan9120
    @asefamolorohan9120 Před rokem

    betam mirt fetera new berta kechalik. demo le inem

  • @abdulrahimadam7790
    @abdulrahimadam7790 Před 4 měsíci

    ስልክ እፈልጋለሁኝ

  • @GoldTube-af
    @GoldTube-af Před 5 měsíci

    where is his adress

  • @endomalkatube147
    @endomalkatube147 Před rokem

    አደራሻህን እንዴት ማግኝት እንችላለን ከድሬደዋ።እባካችሁ ስልኩን አሰቀመጡልን።

  • @zamzam4243
    @zamzam4243 Před 2 měsíci

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @kleverkid9553
    @kleverkid9553 Před rokem

    I would like to use his service. Please share his contact.

  • @tsehaynewbelew1514
    @tsehaynewbelew1514 Před rokem

    maserat efeligalehu anten selik setun

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @AbduRahman-qo5wf
    @AbduRahman-qo5wf Před rokem

    አረ እኔ ይፈለጋለዉ ደቡቤ ከለል ነወ

  • @ahmadsudani1296
    @ahmadsudani1296 Před rokem

    መስታወት. ፋልግለው

  • @adanchmola1672
    @adanchmola1672 Před rokem

    selki setun

  • @kleverkid9553
    @kleverkid9553 Před rokem

    How do I contact Him ? Please let me know.

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Před rokem +1

    አራ፡የተንህ፡አብክህ፡ቆጣራ፡ስልክህ

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem

    ዉንድም ይህ የወሃ መቆፈርያህ ለቦረና ካልሆነ ይበጣጠሰ ብለህ ተነሰተህ ሄደህ ዉሃህን ቆፍር አንድ ጎድጎድ በነፃ ትቆፍር ይሆናል ግን በየቲቪዉ ሰትታይ አብይ ሲሸልመህ አንድ ሺህ የጎደጎድ መቆፈርያ ሰትሰራ ይታየኛል ዛሬ ነገ ሳትል ፋና ቲቪን አሰከትለህ ቦረና ሂድ
    በተረፈ ይቅናህ