በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business | small business idea |gebeya media
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Jak na to + styl

Komentáře • 93

  • @user-yo5no7pk8g
    @user-yo5no7pk8g Před 24 dny +36

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ስራ የለም እያሉ ተስፍ ያስቆርጡናል የናንተ ቪዱዬ ደሞ ተስፍ ይሰጠናል እናመሰግናለን😊

    • @user-up9qq7eh9b
      @user-up9qq7eh9b Před 24 dny +4

      የማይሰሩ ናቸው ስራ የለም የምሉት

    • @fayofayo3010
      @fayofayo3010 Před 22 dny

      Yes

    • @MrsEshee
      @MrsEshee Před 3 dny

      ተስፋማ ለማን ብለን ትቆርጣለን

  • @user-pb6rq3lb7m
    @user-pb6rq3lb7m Před 24 dny +5

    ዋዉ ደስ የሚል ነዉ ወደ አገር ለመግባት ያበረታታል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml Před 24 dny +10

    በርቱ እናመሰግናለን
    ወንድም ጫላ ጠፋ በሰላም ነው

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse Před 24 dny +6

    ገበያ ሚዲያንም የዳንቻ ድርጅት ባለቤትንም በጣም አመሠግናለሁ። ጥሩ መረጃ ነው። እጀምረዋለሁ።

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Před 24 dny +6

    እኛም ስርተንነበር ግን ጤናቢሮእንዴት ነው በብር እያሳለፉህ ነው ፅድትአርገን ምርቱኳሊቲ ሆኖአላሰራብለውን ገቢዎች ህግተከትለን ሰርተንም አላሰራስለውናል እንትን በምንእየተፋታህ ነው የምትሰራው ምርጥ ምርቶች አሉኝ ግን ሊያሰሩኝ አልቻሉም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny

      ወንድሜ ተሰፋ አትቆረጥ በግድ አዲሰባ መሆን አይጠበቅብህም ወጣ ብለህ ሰራ
      ይህ ልጅ የሚለዉ ከገባኝ ኬሚካሉን ወይም ቅመሙን 100% ከአገር ዉሰጥ ነዉ የማገኘዉ ብሎናል ያንተሰ ምርቶች የሀገር ዉሰጥ ግበሀት ነዉ ወይ የሚጠቀመዉ

    • @hailleasmamaw6899
      @hailleasmamaw6899 Před 20 dny

      ​@@Hkim185
      The chemicals are imported
      only salt and water are locally available
      I am senior Chemist on it too

  • @bogalewoldemariam
    @bogalewoldemariam Před dnem +1

    ሐበሻ ብዙ ግዜ መልካም ነገሮችን ግልጽ አያደርግም።እናንቴ ግን ተጠቅማችሁ ሌላውን ለመጥቀም የተነሳችሁ ናችሁ።እናመሠግናለን። እናንቴን ጆይን ማድረግ እፈልጋለሁ።ካፒታል አያሳስበኝም።

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před 24 dny +7

    ምን ዋጋ አለው የዚህ ሥራ ሙያው ነበረኝ የለሁት ሰውዲ ነው አላህ በሰላም ለሀገሬ የብቃኝና እንሻአላህ ወራቤ ከተማ እሞክረዋለው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny +2

      ሳዉዲ እንደዉም ያወጣሀል ዳማከሴ ዳማከሴ የሚል 😂 ሳሙና ሰርተህ በያበሻዉ ቤት ትሸጣለህ የተፈጥሮ ሳሙና እያልክ
      ወንድሚ እንዴት ትላለህ ሳሙና በብልቃጥ ገዝተህ በጥብጠህ ሰልሳ ሊትር ሰታረገዉ አሰበዉ

  • @QAtarQa-kj5pq
    @QAtarQa-kj5pq Před 24 dny +2

    እናመሰግናለን ገበያዎች በርቱ ቀጥሉበት

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před 24 dny +4

    የፍርቸር ብዝነስ በስት ካብታል እንደ ምጀመር ብታቀርብልን የገበያ ምድያ እናመስግናለን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 24 dny +2

    Arif sira new thank you gabaya media

  • @danydany2357
    @danydany2357 Před 23 dny +7

    ስልጠና ስጡን እስኪ ከስደት ልገባ ነው እና መስራት እፈልጋለሁ😊

  • @user-tc2xp7nd3r
    @user-tc2xp7nd3r Před 19 dny

    Thank you silemitsexun information Chala Gelchu yet hede

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 Před 24 dny +2

    ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @AmergaBasore
    @AmergaBasore Před 22 dny +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 24 dny +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9b Před 24 dny +2

    ጥሩ ገለፃ ነው ከሙያው በተጨማሪ ሁሉንም ያገናዘብ ነው።

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu Před 18 dny +2

    ዳንጎቴ ❤❤

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 Před 23 dny +1

    በጣም ጥሩ ሀሣብ

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 Před 22 dny +1

    ገበያ ሚዲያ ሥለምሰጡን መረጃ እናመሠግናለን እባካቹ የደረቅ ሣሙና አሠራር አሣዩን 🙏

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e Před 23 dny +1

    ማሸአላህ እናመሰግናለን

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před 23 dny +1

    🙏አናመሰግናለን

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i Před 24 dny +2

    በጣም አሪፍ ነዉ ተሰፍ ሰጭ

  • @user-zw9ne8ix9c
    @user-zw9ne8ix9c Před 24 dny +4

    😳😳😳😳😳ዋው በጣም የሚገርም ስራነው በጣም ወድጀዋለው ግን የኔጥያቄ ገበያው ላይ ምን አህል ተቀባይነት አለው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny +1

      አንድ ኪሎ ገዝተህ ሃያ ኪሎ በጥብጠኸዉ ለአራት ሰዎች በአምሰት ሊትሪ ብሸጥላቹና የነሱን መልሰ ብሰማ አይሻልም

    • @tsehaysamuel8762
      @tsehaysamuel8762 Před 23 dny +1

    • @zaharayimam6727
      @zaharayimam6727 Před 22 dny

      ስራው. ከተጀመረ ተቀባይነት አለው

  • @maybeko4714
    @maybeko4714 Před 24 dny +1

    ገቢያ ሚድያ አንደኛ💪💪❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Před 19 dny

    ማሻአላህ ስራው በጣም ደስ ይላል

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před 23 dny

    እስክ አይቼ ልጨርሰዉ በጣም እምፈልገዉ ስራ ነዉ ስደት ሰለቸኝ ማርያምን የሀንን ቻናል በጣም ነዉ እምወደዉ ሁልየም ተስፋ የምሰጠኝ በጣም በጣም አመሰግናቹሁ አሎሁ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před 24 dny +2

    Very impressed about his passion, hope to visit when the time allows me

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny

      ይህ ልጅ የማቀዉ መሰለን በጉሎ (Jatropha) ቤንዚን ሰርቶ በትግሬዎቹ ዘመን ወደ 300 የሚሆኑ ገበሬዎች ሆኖ ማሸኑን ሰርቶላቸዉ ነበር ግን የኢትዬጵያ ነገር 300 ገበሬ መሰማማት ሰላልቻሉ ከሰሩ ይገርምሀል ጉሎ እንሰሳት ሰለማይበሉት ለአጥር ይጠቀሙበት ነበር ሰለዚህ አዳሜ ፍሬዉን ከአጥራቸዉ ለይ ለቅመዉ መጠቀም ጀምረዉ ነበር ግን መሰማማት መከባበር አልተሰጠንም ማጭበርበር ብልጠት ይመሰለናል

  • @WelTamrat-fr8ng
    @WelTamrat-fr8ng Před dnem

    ❤ተባረክ ❤

  • @user-tu2ti9wp1i
    @user-tu2ti9wp1i Před 17 dny +1

    እባክህ ወንድም እኔ እናት ነኝ በትንሽ ብር ለመስራት እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትረዳኝ

  • @MoneEfat
    @MoneEfat Před 24 dny +3

    አቦ ፈጣሪ ይባርክህ እደዉላለሁ

  • @Jesus-29
    @Jesus-29 Před 15 dny

    You are smart Man❤. My Question is can I get training at your place how to make Detol,liquid/solid soaps, bleach…… and will you show me the preparation of the chemical C-soap instead of buying .

  • @truthfor27
    @truthfor27 Před 21 dnem +4

    Ke 5 litter to 30 litter mn male new?

    • @MrsEshee
      @MrsEshee Před 3 dny

      በ1kg csop. ማለት ነው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před 23 dny +1

    ማሻአላህ

  • @kemertube-cv6tp
    @kemertube-cv6tp Před 23 dny +1

    በርቱልን ወዴ ሀገር ስገባ እሰራለን

  • @AntoBahiru
    @AntoBahiru Před 20 dny

    If it is true........nice

  • @MeseretAbebedebal
    @MeseretAbebedebal Před 24 dny +1

    enamesgenaln

  • @gezahgneframe4552
    @gezahgneframe4552 Před 12 dny

    ሞክሬዋለሁ ድንቅ ነው በርቱ

  • @user-jh2qi1dq7p
    @user-jh2qi1dq7p Před 24 dny +1

    አመሰግናለሁ የእኔ ጥያቄበ ሲሶፕ የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እና በቀድሞ በ5አይነትኬሚካል የሚሰራው ፈሳሽሳሙና እኩልጥራት አለው በሽያጭዋጋስ ብዙልዩነትይኖረዋል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny +1

      እንደሰማሁት አንድ ኪሎ ሲሶፕ በ300ብር ገዘታቹህ 20ሊትር ሳሙና አምርቱ እያለ ነዉ ገዝተህ ሞክረዉ ሰራ ወሰጥ ካለህ
      ከዚህ በፊት አምሰት ዓይነት ግብሃት ያሰፈልጋል ብለሀል ሰንቱ ከወጭ ይገባል ሰንቱሰ አገር ዉሰጥይገኛል ብትነግረኝ ደሰ ይለኛል

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Před 19 dny

    ዋው ልጀምር መምጣቴ ነው አድራሻ

  • @ScBr-m8r
    @ScBr-m8r Před 4 dny

    🎉🎉

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Před 22 dny +1

    Hagere gebche edemlewet tesfa setachugnal amesegnalewu

  • @TerpaMaqos
    @TerpaMaqos Před 7 dny

    pleas in need ur help ወንድሞቼ በድኃነት ሞትኩ ከሰውም ፈልጌ ብር አጌኘለሁ ዕቃዎችን ከየት ለጌኘው ከይቅርታ ጋር ተበባሩ plz !!

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Před 22 dny +1

    Gebiya midiya meshelem alebachewuu

  • @BereketBelachew-ok8lo
    @BereketBelachew-ok8lo Před 21 dnem +1

    Sodo silk kuturi bilaki dasii yilali

  • @ashumeta
    @ashumeta Před 24 dny +2

    የጤና ብቃት ማረጋገጫ አይፈልግም?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny +1

      ምን አሰጠየቀህ? የምትጠጣዉ ሳሙና አይደለም ይህንን ያህል ሸፋጣ ታበዛለህ ጤንነቱ ካሰፈራህ አትግዛ ገበያ ለመዝጋት በሕዝ ፊት ሰለ ጤና ታወራለህ። ገዢ ከሆንክ መብትህ ነዉ ሰለጤና ምሰክርነት መጠየቅ እንጀራ በጀሶ ሰትበላ ያልጠየቅህ የጤና ነገር ከተነሳማ አንዲት ንግድ ኢትዬጵያ ዉሰጥ መሰራት አይችልም ሁሉ ነገር በአቅምቲ ነዉ ይህ ሰዉ እንዴት እንደሚያመርት መናገር የለበትም የምናገረዉ ነገር ሰዉ ላይ ችግር ያመጣል ብለህ ጠይቅ በጣም ነዉ ያዘንኩብህ
      ልክ ነዉ መንግሰተችን ለዚህ ልጅ በነፃ,መቶሚሊዬን ሰጥቶ ከዉጭ የሚመጣዉን ሳሙና ማሰቆም ነበረበት ግን ዙራን በምቀኞች ተከበናል እንዳልኩት ልትገዛ ሰትደዉል ጠይቅ

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e Před 23 dny

    እኔ መስራት እፈለጋለሁ ግን እደት ብዬ ነው የማገኘው ፕሮዳክሽን ማለቴ ያለሁት እሩቅ ነው ?????

    • @MrsEshee
      @MrsEshee Před 23 dny +1

      የት ሀገር ነህ?

  • @user-pb6rq3lb7m
    @user-pb6rq3lb7m Před 24 dny +1

    በበለጠ እንዴት ነዉ ስለአመራረቱ መረጃ ማግኘት ምንችለዉ እንዲሁም በምን ያህል ካፒታል መጀመር እንደሚቻል ሙሉ ስራዉን ለመጀመር ካላስቸገርኳቹ መልስ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 22 dny

      በ300 ብር አንዲ ኪሎ የሳሙና ቅመም ወደ 20 ሊትር ቀይረዉና እየዉ እንደሚያዋጣህ

    • @user-pb6rq3lb7m
      @user-pb6rq3lb7m Před 22 dny

      @@Hkim185 አመሰግናለዉ

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 Před 15 dny

    ❤ Ene mamerete Efaligale Mene temekerenaliehe❤

    • @tsehay9899
      @tsehay9899 Před 15 dny

      ❤️. Selikihene Asekimexeline Amesegenalew

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Před 23 dny +1

    ቆኖጅት አንደውይህንን ነገሮ ተመልከችው ያ ልጅሸ ይህነንቢሰራ

  • @user-gs5ko5ix3o
    @user-gs5ko5ix3o Před 23 dny

    good jop

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 Před 23 dny +2

    አድራሻችሁ የትነው ከድሕነት አውጡኝ

    • @kemertube-cv6tp
      @kemertube-cv6tp Před 23 dny

      ቪዲወውን ማየት አይሻልም ከጥያቄ በፊት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 18 dny +1

    እሰይተመስገን ተስፋ የሚሰጥ ሰው ዛሬ ገና አየሁ ቁጥራችሁን ስጡን

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl Před 23 dny

    Sea soap mndnw ?

  • @ashagrerahelworku6907
    @ashagrerahelworku6907 Před 22 dny

    C soap የት ይገኛል።

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Před 8 dny

    ከ 1 ኪሎ ሶስ 25 እና 30 ሚመርት ነፐር ከሆነ ለምን በራሱ ምሳሌ አልሰራሀልንም አንተ የሰራሀው በ*10 ሌትር ሂሳብ ነው የሰራሀው ስለዚ ሊቀጥን ይችላል ማለት 25 እና 30 ሌትር ለምንድነው የሰው ልጅ ትክክለኛው ማያወራው 😢 እስኪ ሰርታቹ የምታው ንገሩኝ እውነት ያዋጣል ወይስ ዝምብለውነው

  • @aschuhumble3875
    @aschuhumble3875 Před 17 dny

    Woragna

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id Před 24 dny +2

    ባለስልጣኖቹ የሚያሰሩ አይደሉም በአጠቃላይ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Před 12 hodinami

      አፍር ይብሉ ሁሌም በድህነት ማሥቀመጥ የፍለጉ

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 Před 24 dny +1

    ልሹፈው

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Před 24 dny +2

    በሀይላድ መሸጥ ክልክልነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 23 dny +2

      ምን ችግር አለ ባለሐይላንዱን አተግዛ እዚህ አሜሪካ ሐገር ሐይላንዱ ፕላሰቲክ ላይ ይይ ሐይላንድ ለመጠጥ ዉሃ አይሆንም ብሎ ይፅፍልሀል እንጂ ለአንተ ተብሎ ሐይላንድ ፕላሰቲክ የመንገዱ አይጣልልህም
      አቤት የተከለከለ ነገር መጦቆም ሰንወድ ለመንግሰት አሳብቀን መንግሰት እርምጃ ሲወሰድ ደግሞ መንግሰት ጨከነ እንላለን
      ይህ ልጅ ክፋት አሰቦ አይደለም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ሐይላንዱን ገዝተወ በብልቃቱ ጨምረዉ ይጠቀማሉ
      ወንድሜ አሜሪካን ሐገርም ባለአምሰቱ ተገዝቶ ነዉ በብልቃቱ እየተጨመረ የምንጠቀምበት ዋጋዉም ይረክሳል ደገሞም ትርጉም ይሰጣለ ብልቃጡን በየግዜዉ መግዛት ሞኝነት ነዉ
      እሺ በሐይላንድ ሳሙና አይሸጥም አልክ ነጭ ናፍጣ የሚገዘበትን ምን ልትላቸዉ ነዉ
      በመጨረሻመ የምልህ ሳሙናዉ, ከተፈጥሮ ከተሰራ ብትጠጣዉም ሆድህን ዠያጥብልሀል

    • @tsehaysamuel8762
      @tsehaysamuel8762 Před 23 dny

      ❤❤❤😊😊😊​@@Hkim185

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 21 dnem

      ​@@tsehaysamuel8762
      እኔንም በሳቅ ገደልከኝ
      አብቹ ብሏል በጣም አሰቸጋሪ ሕዝቦች ነን
      ከፕላሰቲክ ቤት አወጥቶ ኮንዶ ሲሰጣቸዉ ኢሊቨተር የለዉም የሚል ሕዝብ
      እንጀራ በጄሳ በርበሬ በሸክላ ቅቤ በሙዝ በልቶ ሲጠግብ የእጅ መታጠብያ ሳሙና ሲቀርብለት ይህ ሳሙና በጤና ሚኒሰተር ተመርምሮ አልፏል ብሎ የሚጠይቅ ሕዝብ ምን ትለዋለህ

  • @SimonKucha55
    @SimonKucha55 Před 23 dny

    ጥሩ ግን አቅም ለሌለን መንግስት ድጋፍ በማድረግ ወጣቶችን ልያደራጅ ይገባል

    • @MrsEshee
      @MrsEshee Před 3 dny

      አንተ ውስጥ ያለውን አንተው አውጣው። ያንተ ጉዳይ ትንተና አንተ እንጂ የመንግስት አይደለው።

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw Před 21 dnem +1

    እና ቁጥራቹሁን ከየት እናግኝ😥😥😥😥 ቁጥራቹሁን እፈልጋለሁ🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 21 dnem

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ