የእበት ያልተነገሩ ድንቅ ጥቅሞች ። The Green Diamonds

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 115

  • @Only1Gosple
    @Only1Gosple Před 2 měsíci +21

    ይሄ ኢትዮጵያዊ የሚገርም ጀግና ነው::ጀግና ያደረገው
    አሳቡ ከሰማይ በምድር የሀገር ሀብት ነው❤❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 2 měsíci +28

    የሚገርም ሲስተም የሚገርመው ይህን የዛሬ 20 አመት ወደ ሱልልታ ሄደን በቀይ መስቀል ባዩን ጋዝ እንዴት እንደሚሰራ ልክ እንዳንተ ሂንቱን ሰተውን ነበር ሁሌ በአይምሮዩ ላይ አለ እና በእበት ብቻ ሳይሆን ከሰዎች የሚወጣን እዳሪ እና ሽንት ለምሳሌ ፐፕሎክ ረስት ሩም ተጠቅመን መስራት እንደምንችል አሳይተውናል እና ሁሌ እንዲህ አይነት ስራ ብሰራ ብዩ አስባለው በርግጥ ቀላል አይደለም ብዙ ኮስት ይጠይቃል ከመሬት ጀምሮ ግን ይህንን ስልጠና ለትውልዱ ፕሊስ ብታሰለጥን እንደ ትምህርት እናመሰግናለሁ ተባረክ ❤❤❤

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane Před měsícem +11

    ይሄን ሁሌ ለገጠሩ ኑሮ የምመኘው ቴክኖሎጂ ነው በደርግ ዘመን ተጀምሮ የነበረ ያልቀጠለ ነው መቼም አገራችን እንዳንተ አይነት አስተማሪ ሰው ሲገኝ እክል አያጣውም አደራ በርታልን ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ይሄ እውቀት እንዲሰፋ እግዚአብሔር ይርዳህ!!

  • @samsonseifu5625
    @samsonseifu5625 Před 2 měsíci +14

    ይኽን የሚሠሩ እጆችህ ይባረኩ።

  • @biniyamtibebu4004
    @biniyamtibebu4004 Před 2 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ሰው ያለውን እወቀት ይደብቃል አንተ ደግሞ ሁሉም ይማርበት ሁሉም ይሞክረው ብለህ ጥልቅ እውቀትህን እያካፈልከን ነው ሁሌም ስኬታማ ያድርግህ ፈጣሪ!!!
    እኔም ወደ እርሻ ልገባ በዝግጅት ላይ ነኝ ብዙ እውቀት እየቀሰምን ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dr.woynshetsamuel9029
    @dr.woynshetsamuel9029 Před 2 měsíci +7

    እኛ ሀገር እንደዚህ አይነት ደየሪ ፋርም መኖሩ ደስ የሚል ጅማሮ ነው። በርታ ወንድማችን በዘርፉ ብዙ መሰራት ያለበት ነገር አለ። እናመሰግናለን!

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 Před 24 dny +2

    ኢትዮጵያ የምታድገው የነዋሪዎች ኑሮ የሚለወጠው እንዲህ ወረድ ተብሎ እበት አፈር በመንካት በትጋት በመስራት ነው በዚህ ዙሪያ ያሉ ባለሙያዎች እነ ዶክተር ውረዱ ህዝቡን አስተምሩ። ጎበዝ ድንቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን።

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před 2 měsíci +7

    ይተሰጠህነ በረከታችን ነህ! ወደምድር የመጠህበት ዓላማህን እየተወጣህ ነው በርታ!!!

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Před měsícem +3

    በእውነት ፊታውራሪ የልማት ጃግና ነህ ወንድሜ በርታ ።

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 Před 2 měsíci +2

    ኑርልን ይመችህ
    ተጨባጭ እና እዉነተኛ ሰዉ እድሜ ይስጥህ።

  • @netsit6624
    @netsit6624 Před měsícem

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያለህ:: እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ::

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +4

    ግን ለምን የሀበሻ ከብቶቹን አታረቡም ወይም ማዳቀል ይሻላል እንጂ እነዚህ እኮ ቀለባቸዉ በጣም አሰልቺና አሳሳቢ ነው የእኛወች በቀላሉ የጠግባሉ በዙ ምቾትም አያስጨንቃቸዉም ሀበሻ ሰው ማለት ናቸው።።

    • @sem3945
      @sem3945 Před měsícem

      ከይቅርታ ጋር ይህን ማሰብ አይጠፋቸውም። ለምን አንተ አትሞክረውም ግን 🤔

  • @user-xq8ef9zb7v
    @user-xq8ef9zb7v Před 2 měsíci +6

    የልከውን ታደርገዋለህ እግዚያብሔር ይርዳህ

  • @dawitasrat4705
    @dawitasrat4705 Před 2 měsíci +3

    ለብዙ ወጣቶች አርአያ እንደሆንክ እርግጠኛ ነኝ በርታ።

  • @sirajseyfu1720
    @sirajseyfu1720 Před 2 měsíci +3

    በርታ ወንድሜ በጣም ፖዘቲፍ እና አበረታች እና ለሀገር የሥራውን ዘርፍ አነቃቂ እና ማርሽ ቀያሪ እንደሚሆን አሥተውለው ከተከታተሉህ በርግጥ እኔ ደቡብ ሡዳን ነው ያለሁት ወደ ዩጋንዳና ርዋንዳም ለማየት ችያለሁ አግሮ ፕሮሠሢንጋቸው በጣም አሣድገው ኤክሥፖርት ሁላ ያደርጋሉ ለምሣሌ አዲሣባ የሚሸጠው ላቶ ሚባለው ወተት ከዩጋንዳ ነው ሚመጣው አንተም ብትሆን ተሥፋ እናደርጋለን በርታ በመሥራትም

  • @danieldid91
    @danieldid91 Před 2 měsíci +4

    የምትገርም ልጅ ነህ !! ያብዛልን !!

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e Před 24 dny

    ጎበዝ አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Před měsícem +2

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ነው።እንደዚህ አይነት ነገር ሀገራችን ውስጥ መኖሩን አላውቅም ነበር።በርቱልን!!

  • @user-dm7of9fz4p
    @user-dm7of9fz4p Před 2 měsíci +2

    ፈጣሪ ይባርክህ መማር እንዳንተ ነው ችግር ፈች ለገበሬው ። ምናልባት ስንቱ ወጣት ስራ አጣሁ ብሎ ያማርራል ለራሱም ለሃገሩም ትልቅ ለውጥ ሚያመጣበት የስራ ዘርፍ ነውና ቢቻል ስልጠና ብትሰጥ መልካም ነው እኔው የመጀመሪያ ሰልጣኝ ነኝ ሁሉም ያለው እዚሁ እያለ ስደት እንመኛለን ስለዚህ አደራ ስልጠና አዘጋጅ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 2 měsíci +2

    Brother God bless you and your work.🎉

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před 2 měsíci +2

    አላህይጨምርልህ❤❤❤በርታ❤❤ላዮክ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před měsícem +1

    ተባረክ.ወላ

  • @janacell6165
    @janacell6165 Před 2 měsíci +3

    እኛንም፡አሰልጥኑንና፡አገራችን፡ገብተን፡እናምርት

  • @kachure2274
    @kachure2274 Před 29 dny

    ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ነው🙏🙏🙏

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf Před měsícem +1

    ዋው. በርታ

  • @erdachewyitagesu8206
    @erdachewyitagesu8206 Před 2 měsíci +3

    knowledge hub for your people! thank you

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před měsícem

    በጣም ጎበዝ የኢትዮጵያ ሐብት ነህ የተፈጥሮ ማዳበርያ ነው የሚያስፈልገው እንጂ የእርትፊሻል በሽታ የሚያመጣ ማዳበሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ አያስፈልግም እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግንህ አለን ወንድማችን

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 Před 2 měsíci +3

    አካባቢን ጠብቀን ቆሻሻን የት ልጣል ሳንል ማደግ እንደምንችል አንዱ ማሳያ ነው።

  • @kokitube552
    @kokitube552 Před měsícem

    በጣምምምም ጀግና ነህ በርታ

  • @MulgetaSolomon
    @MulgetaSolomon Před 2 měsíci +1

    Waw berta wendemachen hagerachen yante ayent Seew yasfelegatal

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Před 16 dny

    በርታ ጀግናችን ነህ

  • @naodwoldemichael3755
    @naodwoldemichael3755 Před 2 měsíci +3

    you are awesome and talented person god bless❤❤❤

  • @teklabeerore9880
    @teklabeerore9880 Před měsícem +1

    I like the way you explain ❤

  • @nigussiezewdie9578
    @nigussiezewdie9578 Před 2 měsíci +2

    በተለያየ መንገድ ልምድህን ስላካፈልከን እመሰግናለሁ። በአካል ስለ biogas & ሳይሌጅ አሰራር ለ 1 ሳምንት በተግባር አንተ ፋርም ጋር ልምድ መዉሰድ እችላለሁ?
    ወደዚህ ሙያ ለመግባት እያሟሟቅሁ ስለሆነ ነዉ።

  • @opppj796
    @opppj796 Před měsícem +2

    Wodime tebareki yebuti xiqim liji hogne aqalo Gini Yate agelalesi bexami desi bilognali
    Geteri layi lesokira bexami arifi new shokora sayyadi qedimeni ebetina aferi teqelaqilo new ebeteti yetecemere shokora a yalite cemere qumetum hone rezimetu yileyali Lene bexami yebelexe Kate bizu temirewalo
    Awuni Giza bexami desi yemili shokora alegn wondo geneti berita wodeza bexami bizu sewo sewu sile mixeqem bixoqimachew desi yilegnali
    Bezi agaxami kesideti simelesi kebiti eribata new eqide yemishexi lamochi kale ebx layi safilign inameseginale n
    Berita

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አሚሰራ ሰው ሳይ ደስስስ ይለኛል ❤

  • @Nati-hv9rr
    @Nati-hv9rr Před 2 měsíci +4

    ግቢህን አስጎብኘን ላሞችህን አስጎብኘን እባክህ

  • @ermiasarma4352
    @ermiasarma4352 Před 2 měsíci +1

    Well done hero I am really impressed !!!

  • @holysaviour6613
    @holysaviour6613 Před 2 měsíci +2

    የዚህን ልጅ ስልክ ቁጥር ምናገኝበት መንገድ ይኖር ይሁን ?

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 29 dny

    Jegina Ethiopiaw neh berta gibrina wuste new enem Egzihabeher kefekefe ke sedet mels wede erisha new programe❤

  • @SadiyaAl
    @SadiyaAl Před měsícem

    ጉበዝ በረታ መ ማርማልት እዲነዉ አበሳበይካልዉ ጀገና

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Před 2 měsíci +2

    ተባርክ፣ እናመሰግናለን፣ ኮምፖስቱ የት ይሸጣል? ለከተማ ጉዋሮ እርሻ፣ ለችግኝ ጣቢያ እና ለማሳ ይፈለጋል፣

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před měsícem

    በትክክል ሰው ሲማር እንደዚህ ነው። ተጽዕኖ መፍጠር ማለት በሚታይ በሚዳሰስ አግባብ እኝደዚህ ነው። የማዝነው ዳዊት ድሪምስ ጋር ለሚጀዝቡት ነው

  • @yeshumneshzeleke2354
    @yeshumneshzeleke2354 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለቀሪው ወገን የሚተርፍና ለሀገር የሚደርስ የድርገው ከእንቅፋት ይጠብቅህ።

  • @nigussiezewdie9578
    @nigussiezewdie9578 Před 2 měsíci +2

    ስልጠና አለ?

  • @5minuteprojectideas
    @5minuteprojectideas Před 2 měsíci +1

    Good job. Keep it up!!

  • @ssds463
    @ssds463 Před měsícem

    ተባረክ

  • @bezu918
    @bezu918 Před měsícem

    በቃ አንተን አየሁ በደንብ ገብቶህ ስራህን የምትሰራ ወንድማችን በርታልን👍😊

  • @mesfintade6586
    @mesfintade6586 Před měsícem

    good idea good techinology good practice

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Před 2 měsíci +2

    Wow

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před měsícem +1

    ስልጠናየምትስጡ ከሆነ እንፈልጋለን

  • @user-hu3ut7ul1q
    @user-hu3ut7ul1q Před měsícem

    ሞጣ ቀን ወጣለት በለን አሜሪካን ከሚያገማማ

  • @abdiazizmohamed1887
    @abdiazizmohamed1887 Před 2 měsíci +2

    Bravo 👏

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

    ትልቅ ሥራ!

  • @YitbarekFenta
    @YitbarekFenta Před měsícem

    Melkam new enam leloch bemin melku bijemrut betam wutetama yihonalu

  • @Ermis_YT
    @Ermis_YT Před měsícem

    እበት ለመገረዛት ያውም በ..በበ..በበ…..በዶላር $$$$$ አይከብድም!!!!

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 Před 2 měsíci +1

    እረ ብዙ ከብቾች ያሉት ሰው፣ እበት የሚጥል አውቃለሁ። አ/አ አካባቢ ነው። እንዴት contact ያልድርግህ?

  • @mesaymeka683
    @mesaymeka683 Před měsícem

    Thank you brother god bless you

  • @user-um9cg6pc3u
    @user-um9cg6pc3u Před 2 měsíci +1

    Barta jagna nake wodime❤❤❤

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl Před 2 měsíci +2

    good idea

  • @berhanebekele3863
    @berhanebekele3863 Před měsícem

    ❤good job 👏 👍 👌

  • @zeynebtahasheriff7029
    @zeynebtahasheriff7029 Před měsícem

    Very awesome may Allah make your dream come true.

  • @bezafekadu5003
    @bezafekadu5003 Před měsícem +1

    ወንድሜ እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ የዚህን የመስመር ዝርጋታና ሲስተሙን እንዲሰሩልኝ ከፈለግኩኝ ቆይቻለሁ ስራውን በትክክል የሚሰራልኝ ሰው ማግኘት አልቻልኩም አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ ካወቅክ እባክህ አገናኘኝ ሌላው ደግሞ ልጠይቅህ የምፈልገው ብዙ ጊዜ የባዮ ጋዝ መጠቀሚያ ምድጃ ወጥ ለመስራት ወይም ትንንሽ ድስቶችና ማንቆርቆርያዎችን የሚጥድ ነው የኔ ጥያቄ ደግሞ እንጀራ ለመጋገር የሚያስችል ሞልድ ወይም ሰፊ ምድጃ አለ? ከገጠመህ እባክህ አሳየኝ እዚህ የእንጀራ ስራ ቢሰራበት በጣም አዋጭ ነው ብዬ አስባለሁ

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

      አዲስ አበባ ግብርና ፅ/ ቤቶችን አነጋግራቸው።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Před 17 dny

    Ok man prestigious job We hope you realize on the ground we do not only advertize but we must place on the ground,,it shouldnt be only the the utter

  • @AdemGumataw-lx4td
    @AdemGumataw-lx4td Před 2 měsíci +1

    አንድት ላም ተወለደይ በሁላ ምን ያህል ግዜ ነው እምትታለበው

  • @elianaAyalew-my5xv
    @elianaAyalew-my5xv Před 2 měsíci

    Bereta egziabeher yeredah. Endezi meret hasaboch ena tegebaroch agerituan wedefit miweseduat

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 Před 2 měsíci +1

    Egnam Enameseginalen

  • @jose-zd7jt
    @jose-zd7jt Před 2 měsíci +1

    6 yawatati lamochi alugn gn 24Lt bica nw mitalbut Please mirt zare 🙏🙏🙏🙏

  • @hanamequanint5705
    @hanamequanint5705 Před měsícem

    you are my hero

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 Před měsícem

    Cowboy 🤠
    I really appreciate
    I like cheese 🧀
    ማሻአላሕ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před měsícem

    wwwwwwwጀገና.ነክ🎉

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 Před 2 měsíci +1

    Yet nek yalek emetalow

  • @GezahegnAlemayehu-ku6dg
    @GezahegnAlemayehu-ku6dg Před měsícem +1

    Wendime le bio-gas Yminitekemewun midija yet new magegnew. Bio-gas midija yet yigegnal.

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

      Please consult Agriculture office

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před měsícem

      czcams.com/video/OE1L_sjfoTQ/video.htmlfeature=shared

  • @BehayluGatahun
    @BehayluGatahun Před 2 měsíci +1

    አንድ ላም ወልዳ ግቷ አልፈር አለኝ የምትረዳኝ ነገር ካለክ ከወለደች 15 ቀኗ ነው

  • @getawasrate256
    @getawasrate256 Před 2 měsíci +1

    Endaw fekadeh kehon and ken metech begobegn

  • @Amanshow-lr4em1nd2u
    @Amanshow-lr4em1nd2u Před měsícem

    እረ የት ባገኘውህ ከርታታው ልጅ ነኝ ከመሸ የነቃሁኝ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před měsícem

    ለአገሪ ገበሪ ምናለ ስልጠና ብትሠጥ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před měsícem

    እባክህን ወድም ከስደት ስመለስ1ወይ2ትሽጥልኛለህእዴትስ ላገኝህ እችላለው

  • @GetaunFikre
    @GetaunFikre Před 2 měsíci +1

    Seltena endet keante entebek

  • @emebettadesse
    @emebettadesse Před 17 dny

    I have manure too much are buying from us I am in Addis Ababa and we want to build biogas can you tell us details please

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před měsícem +1

    ለስቶብ ይሆናል እያሉ ነው ገጠር

  • @endrisali6993
    @endrisali6993 Před 2 měsíci +1

    Good

  • @Newmenged
    @Newmenged Před měsícem +3

    መንግስት እንዲህ አይነቱን ፕሮጀክት መደገፍ ሲገባው አበባ እና የሳይክል መንገድ ላይ ቢልየን ዶላር ያፈሳል!
    ያንተን ሥራ በየቀኑ በሁሉም የሀገሪቱ TV ማሰራጫ ለሁሉም በሚረዳው ቁአንቁአ ቢሰራጭ አብዛኛው ሕዝብ ብዙ እውቀት ይኖረዋል ስለ ዘመናዊ ግብርና እና ተፈጥሯዊ ማዳበሪያ አጠቃቀም!

  • @Meret-sc8gw
    @Meret-sc8gw Před měsícem +1

    Nurlen

  • @bezawittesfaye3803
    @bezawittesfaye3803 Před měsícem

    Domu ayimolam wey ke underground endet mawtat yichalal

  • @AdemGumataw-lx4td
    @AdemGumataw-lx4td Před 2 měsíci +1

    እኔ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před měsícem

    በተለይበገጠሩአከባቢ አስፈላጊስለሆነ

  • @bereketkahsay3902
    @bereketkahsay3902 Před 2 měsíci +1

    በጣም በፍጥነት ስለ ምታወራው ብዙ point እያመለ
    ጠን ነው ትንሽ ረጋ ብለህ ብታስረዳን

    • @kuncho11
      @kuncho11 Před 2 měsíci +1

      አንተ እራስህ ፈኘነቱን ቀንሰ.

  • @DemsseYanore
    @DemsseYanore Před 24 dny

    ❤❤❤

  • @amengeira8790
    @amengeira8790 Před 2 měsíci +1

    እኔምለዉ ሰራተኛህ በጋሪ ከሚገፋ ለምን መኪና አትገዛላቸዉም

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q Před 2 dny

    ነገሩ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ እባክህ ጥራዝ ነጠቅ አማርኛ አትናገር እንግሊዝኛው ይቅርና በጥሩ አማርኛ ተናገር የሚሰማው ህዝብ ኢትዮጵያውያን ናቸውና በተረፈ በርታ ።

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 Před měsícem

    Exemplary.

  • @tesemaM
    @tesemaM Před 2 měsíci

    ላሚቱ ከሗላህ ለቀቀችው

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia Před měsícem

    የሰው እበት ትገዛኛለህ ከከብቶች የተሻለ ለመዳበርያነት ይሆናል

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys Před měsícem

    አማርኛ ነው ወይስ እንግሊዝኛ በጣም አሳፋሪ ነው አማርኛ ካልቻልክ መተው ነው ቋንቋ ዕውቀት አይደለም እና መታረም፣መታረም ይቅደም

  • @gudukassa1478
    @gudukassa1478 Před měsícem

    እበት ብላ እሺ

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 Před měsícem

    እበት ለመግዛት እማ አራት ኪሎ ሞልቶልህ የለ እነዴ ፍለጋ መውጣትም አያሰፈልግህ በደርዘን ኦሮሞ መሆን ወይም ሰው መሆን ያልቻሉ ገሎችና (አሽከሮቻቸው ) ተከታዬቻቸው አሉልህ እኮ ምነው ለፋሀ ወንድሜ

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer Před měsícem

    በርታ በርታ ለኛ ገበሬ በቀላሉ ከደጃቸው በሚገፕው ግብአት በቀላሉ ይለወጣሉ በውጭ የምናየውን ለውጥ በቀላሉ እናገኛለን ለምሳሌ _azarbajain farmers life