የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ጥሪ በተግባር ያሳዩ ታዳጊ ወንድማማቾች

Sdílet
Vložit

Komentáře • 255

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 Před rokem +106

    ዶከተር አብይን ሊረዳዉ የሚችለው አዲሱ ትውልድ ልጆቻችን ናቸው።ይሄም የሆነው አቢቹ ዘመኑን መቅደሙ ነው።
    ፈጣሪያችን ከክፋ ይጠብቅልን

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 Před rokem +1

      አሜን 🙏❤

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před rokem +2

      እውነት ብለሻል አስተውለሻል

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 Před rokem +1

      አሜን 🤲

    • @senitmesfin8365
      @senitmesfin8365 Před rokem

      አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አእምሮአቸውን አብዝቶ
      ይባርክ 🙏

    • @hhhhbhgg4957
      @hhhhbhgg4957 Před rokem

      አሜን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Před rokem +64

    ምርጥ ልጆች በርቱ። ከዚህ የበለጠ ለመስራት አቅሙ አላችሁ። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ እናንተ አይነት በተለያየ ዘርፍ የሚሰሩና የሚመራመሩ ወጣቶችን ናቸው። ተባረኩ።

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před rokem +38

    ጎበዝ ነገ እናተ ናቸው የአገር ተረካቢ 💪🇪🇹❤በረቱ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +41

    እድግ በሉልን 🌹👍🏽
    ከታዳጊ ወንድማማቾች ቡዙ እንጠብቃለን።

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před rokem +1

    በጠዋት የተባረኩ ልጆች በርቱ ተማሩ ቤተባችሁ ይባረክ ሰፈራችሁም ይባረክ ስልካችሁን ፃፉ ዘር ስናገኝ ይዘን እንመጣለን

  • @md277
    @md277 Před rokem +21

    ጎበዞች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የጠቅላዪ ልጆች የወደፊት ሀገር ተረካቢዎች በርቱ

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Před rokem +20

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    የኢትዮጵያ ባለ አደራ እና ጥሩ ምሳሌ ነው በርቱ 🇲🇱

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +8

    የኔ አበሶች ኢትዮጵያ በናንተ ተስፋ አላት ተባረኩ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před rokem +16

    በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ጎበዞች

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በዚህ እድሜያችሁ እንዲህ የመሆናችሁ ውጤት እናት እና አባታችሁ ክብር ይገባቸዋል ። የተባረካችሁ ናችሁ ። ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ።

  • @nitsuhmekonnen1771
    @nitsuhmekonnen1771 Před rokem +14

    የተባረኩ ታታሪ ልጆች። እደጉ ሀሳባችሁ ይሳካ።

  • @thevoiceofhope3694
    @thevoiceofhope3694 Před rokem +11

    እውቀታቸው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቹ።

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před rokem +31

    ውይ ደስ ስትሉ የኔም ልጆች እናንተን አይተው ቢማሩ ደስተኛ ነው የሚሆነው። ጎበዞች በርቱ 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 Před rokem +8

    ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ እናንተ ንፁሀንና ጠንካራ ወጣቶችን ያብዛላት🙏🏾
    እናንተንም ፈጣሪ በሰላምና በጤና ጠብቆ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ🙏🏾💚

  • @abekm4063
    @abekm4063 Před rokem +12

    These kids are really awesome. They should be supported with their higher education. God bless you.👍👍👍

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Před rokem +9

    You both are a diamond boy! God bless you

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Před rokem

    ተባረኩ በርቱ ጌታ በውቀ በትበብ እና በማስተዋል ያብዛላችሁ 🙏

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před rokem +10

    እንዲህ ነው ትውልድ መቅረፅ ጌታ ይባርካችሁ:: የአብያችንም ራእይ ከአስር አመት በታች የሆነውን ትውልድ በአዲስ መርህ ትጉህና ብርቱ ተማሪ ሰራተኛ ትውልድ መቅረፅ ከራእዩ አንዱ በመሆኑ : ስኬታማነቱን እያየን ነው::ጎበዘች ናችሁ::

  • @yohannes7901
    @yohannes7901 Před rokem +26

    This is what Ethiopia needs, a new generation who are not poisoned with all rubbish thoughts that is going around. Well done boys.

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 Před rokem +12

    በጣም ጎበዝ ልጆች እግዚያብሔር ከዚ በበለጠ ይባርካችሁ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ለምልሙ

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před rokem +13

    Proud of you boys I hope others can learn from you and you will be on the top one day thank u for being positive human beings

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před rokem +8

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ ለሀገር የምትጠቅሙ ዜጎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል በርቱ
    የኢትዮጵያ ወጣቶችን ሆይ ንቁ በልማት ሥራ ላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před rokem

    ጎበዞች ተባረኩ መልካም ስራ ነው ያየሁት አመስግናለሁ

  • @765er9
    @765er9 Před rokem +5

    ጎቦዞች! ሁሉም ጓሮው ለይ እንድህ ቢሰራ የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ ነበር።

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +14

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před rokem +14

    ወገኔ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት:ከአስር አመት በታች ያሉት ልጆቿ እየመጡ ነው::

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem +9

    ፈጣሪ ይጨምርላችው በጣም ጎበዞች ናችው በርቱ

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před rokem +4

    የተባረኩ ወንድማማች። ኢትዮጲያ ተስፋ አላት የሚለውን ተስፋ በተግባር የሚያሳዩ ታዳጊዎቾ ከየአቅጣጫው ብቅ ብቅ እያሉ ነው። እግዚአብሔር በሰላምና ፍቅር ምድሪቱን ከጎበኘ ገና ብዙ እናያለን።

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Před rokem +9

    በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ አዕምሮአችሁን ብሩህ ያርግላችሁ

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před rokem

    በርቱ በጎበዞች ልጅ ማለት እዲህ ነው ከዚህ በላይ የምሰሩ ያድርጋችሁ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +5

    በርቱ🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰

  • @aynalemkidane9800
    @aynalemkidane9800 Před rokem

    መድሀኒአለምበሰላምና በጤና ያሳድጋችሁ

  • @alialax4188
    @alialax4188 Před rokem

    ዋው በስራቹህ እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት በርቱ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +7

    በጣም ደስ ይላል ትልቅ ጭንቅላት ያላችሁ ለወደፊት ስራና ምርትን ለብዙ ስዎች ትምህርት የምትስጡ ልጆች የወደፊት የኢትዬጽያ ተስፋዎች ልጅ ቤተሰብን ይመሰላል

  • @Ethiopiawi10
    @Ethiopiawi10 Před rokem

    ጎበዞች የጠቅላይ ሚንስትራችን ደቀመዝሙሮች: በርቱ ድንቅና ትልቅ ሥራ ነው እደጉልን ;;

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Před rokem +1

    ጎበዞች😘😘😘👍👍👍

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před rokem +6

    Job well done 👏. Ayzushe mama Ethiopia 🇪🇹 you have amazing children to make you great 👍. God bless you smart guys.

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před rokem +4

    እናተ የኢትዮጵያ ተስፋ ናመችሁ በርቱ 👍

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Před rokem +1

    ዋዉ❤❤

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 Před rokem

    የተባረከ አእምሮ እንዲህ ይሰራል!! እግዚአብሔር ይባርካችህ:: በርቱ!!🙏

  • @socb5642
    @socb5642 Před rokem +5

    በርቱ ጎበዞች

  • @user-fx9ri6gy2g
    @user-fx9ri6gy2g Před rokem +1

    ጎበዞች ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ተባረኩ

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před rokem

    ፈጣሪን የምለምነው ከነዚህ ልጆች በውሐላ ያለው ጄኔሬሽን በስርአት በሐገራቸው በሰላም በፍቅር እንዲያድጉ ነው የምመኝው። በኛ አለፈ የጦር ዘመን በየሐገሩ መሰደድ። በኛ ይብቃ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
    ልጅ ከወለድክ እንደዚህ በስርአት ማሳደግ ካልሆነ አለመውለድ ልጅን አለማንከራተት የነዚህ ልጆች ቤተሰብ መመስገን አለባቸው ተባረኩ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před rokem

    ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    ወላጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +2

    ጎብዞች በርቱ አላህ ይርዳችሁ።

  • @melaku4472
    @melaku4472 Před rokem +1

    ቀጡሉበት እናት ለሀገር ኩራት ናቺህ

  • @imblackimblack105
    @imblackimblack105 Před rokem

    ጎበዞች በርቱ።

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 Před rokem +2

    ጎበዘች በርቱ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ለማዬት ያብቃ የነገ አገር ገቢዎች

  • @Adis001
    @Adis001 Před rokem

    ጎበዝ ልጆች ናችው፣ለሌላው ወታት አርያ ትሆናላችው በርቱ።

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Před rokem +3

    This is great example too all of us thank you for sharing 🪴🌱☘️🥰❤️

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 Před rokem +1

    Keep up our next generation. This is great 👍 👌

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ አገር መዉድ ማለት እግዚአብሔር የሰጠንን በጥንቃቄ መጠቀም ማለቶ ነዉ

  • @tube1934
    @tube1934 Před rokem

    በርቱ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před rokem

    ጎበዞች በርቱ

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Před rokem

    ተባረኩ

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před rokem

    ዋው እንዲህ ነው የሀገሬ ምርጦች እደጉ በርቱ

  • @987654321susu
    @987654321susu Před rokem +2

    Thanks 🙏

  • @derejetechannie5932
    @derejetechannie5932 Před rokem +4

    Thank you guys for your efforts hopefully others will learn from you .

  • @askme7620
    @askme7620 Před rokem +5

    ብራቮ👌 ብራቮ👌 ብራቮ 👌
    አራዳ የአራዳ ልጆች !

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Před rokem

    አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před rokem

    እጂግ በጣም ድቅ ልጆች መበረታታት የሚገባቸው ናቸ ው የነገ ሀገር ተረካቢወች ትልልቁ ሰው ነው ሀገር ለማፍረሳ መከራውን የሚየው

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ጀግኖች ናችው ጎበዝ

  • @mesraktassew6658
    @mesraktassew6658 Před rokem

    This is what Ethiopia needs. I admire these kids. Great job. በርቱ ሌሎችንም እስተምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před rokem +1

    ማሮች ተባረኩልን እግዚአብሔር የምድራችን ቀያሪ ያርጋችሁ እኔንም አነሳስታችሁኛል ያለሁበት የውሃ ችግር የለም የባክ ያርድም ችግር አልነበረብኝም ቲማቲም ቃሪያ ዝኩኒ የመሳሰሉንን ኸርባሎችንም እየሞካከርኩ ነበር እናንተን ሳይ ደግሞ የበለጠ ለማድረግ እችላለሁ የሚል ጥንካሬ ሆናችሁልኝ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem +2

    ጎበዝ ልጆች ታደለው ቤተሰቦቻችሁ አኒም የነ የምላቸወ እንደናተ ጎበዝ ቢሆኑ የተ እኩያ የሆኑትን
    ብታሰተምሩዋቸው ሀገራችን ከድህነት ትወጣለች
    ተባረኩ

  • @elizabethgebregeorgis4972

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጎበዞች!

  • @jomama151
    @jomama151 Před rokem +2

    Bertu Dr. Abiy yebizu lijoch aemro keyirewal tebareku

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před rokem

    እንዴት ደስ ይላለ በርቱ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem +2

    ጀግኖች

  • @ibrahimhussein8528
    @ibrahimhussein8528 Před rokem

    You are so active bright minded generation,
    citizen like you are the future of our beutiful country. I really appreciate you and your families mashallah.

  • @abdulkerimmeka7156
    @abdulkerimmeka7156 Před rokem +3

    ማሻላህ አጥፊ እጆች ከዚህ ሊማሩ ይገባል !!!

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před rokem

    ደስ ሲሉ...... በርቱልን ምርጥ ስራ ነው ለወደፊት በሰፊው እንደምትሰሩት እምነት አለኝ

  • @mikoendlkgmalil.com5073

    በጣም ጎበዝ ልጆች👍🏾👍🏾 ለሌሎቹ አርአያ ትሆናላቹ በርቱልን🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏾🙏🏾

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Před rokem

    AMazing, God bless you!!!!!!!

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Před rokem

    ሁላችሁንም እጅግ እጅግ አድርገን አናመሰግናለን !!!

  • @asmahabib2813
    @asmahabib2813 Před rokem

    ጎበዞች

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před rokem

    Proud of ya..viva ethiopia 🇪🇹

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před rokem +3

    Egiziabher yibarkachu

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před rokem

    ጎበዝ ልጆች ናችሁ ወደ ፊት ለሃገር ተሰፋ የምትሆኑ ናችሁ ተባረኩ እድግ በሉ !!!

  • @adoterefe9345
    @adoterefe9345 Před rokem +8

    ጓበዞች እደጉልን!!

  • @kidesteshetueshetu9515

    ምርጥ ጀግኖቺ በርቱ

  • @mesfinassegahegn
    @mesfinassegahegn Před rokem +5

    ትውልዳቸውንም አጠቃላይ ማሕበረሰቡንም በበጎ መጎንተል ይሏል ይህ ነው። በተለይ ከተሜው ተንቀሳቀስ!

  • @zaromadams4966
    @zaromadams4966 Před rokem

    አብቹ አለህ ዘርህ ይባረክ

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 Před rokem +3

    ማሻአላህ

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před rokem

    God bless you yonge kids!! You are using your precious time very wisely!!!

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Před 5 dny

    Bravo 👏 👏 👏

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 Před rokem +3

    Beretu 🙏🙏🙏

  • @tihitinawoldeyesus6652

    Amlak yebarkachu

  • @reality165
    @reality165 Před rokem +12

    ዶክተር አብይ መጎብኘት አለበት ብዬ እስባለሁ: የሚሰሩት ከእውቀት ጋር ነው: የወደፊት የእርሻ መሀንዲሶች: እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏❤

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 Před rokem +1

      ዶ/ር እንደሚጎበኛቸዉ ምንም ጥርጥር የለዉም እሱ ደሚፈልገዉ እንዲህ አይነቱን ትዉልድ መሰሎኝ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Před rokem +1

      ሰፋ ያለ መሬት ቢሰጣቸው በደንብ ይሰራሉ ጉበዞችናቸው

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 Před rokem +1

      @@mominaabdula4614 አወ እኔም 🌴🌴🌺አትክልት መከባከብ ውስጤነው

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Před rokem

    ጎበዞች የአብቹዬ ውጤት ይህው እየታየ ነው በርቱልን

  • @abuzareasehalawe2869
    @abuzareasehalawe2869 Před rokem +3

    እንዲህ አይነት ትውልድ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead Před rokem +1

    ጥሩ ተሞክሮ ነው የተመለከትነው ከቻላችሁ ለልጆቹ ጥሩ ግንዛቤ የሚያገኙበት እኔ የሰራዎቸው ቪዲይዎች አሉኝ ቻናሌን ንገራቸው

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před rokem +2

    Good job

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před rokem +1

    Wow ❤amazing beautiful and great 👍🏾 job

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    ዋውውውውውውውውው

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 Před rokem

    They understand the green legacy
    Bravo

  • @yirgedugebrehiwot2048

    ምን አይነት ጀግኖች ናቸው እነዚህ ዉብ ልጆች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Před rokem

    መሸአላህ በርቱ ትልቅ ስራ ነው የያዛችሁት ምናለ ሁሉም እደናተ ባስብ ባሁኑ ሰአት ሀገርን ለማፍረስና ቦለቲካን ማፍራት የማቁት

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 Před rokem +2

    You guys genius keep it up!!!!