በቀን 61 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም | ቆይታ ከቢሊየነሩ እስክንድር ዮሴፍ ጋር | በድጋሚ የተጫነ ቪዲዮ | business | |Ethiopia | Gebeya
Vložit
- čas přidán 15. 10. 2023
- በቀን 61 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም | ቆይታ ከቢሊየነሩ እስክንድር ዮሴፍ ጋር | በድጋሚ የተጫነ ቪዲዮ | business | |Ethiopia | Gebeya
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
ህመም ያልበገረው አካል ጉዳተኛው ገበሬ czcams.com/video/zLlcwFt28Bk/video.htmlsi=M-cJENwpxLH8XLKX
እግዚአብሔር ከምቀኛ አይን ይጠብቅልህ 😢
ወንድሜ እግዚአብሔር ንፁ ልብ እንደ ሰጠህ
እግዚአብሔር ንፁ ሰወችን ይስጥህ።
ከክፉ ሰወች ይጠብቅህ 🙏
ጫላ እናመሰግናለን
እኔም ሀገሬ ገብቼ ግብርና ዘረፉ ላይ ለመሰማራት ወስኛለሁ በተለይም የዶሮ እርባታ ላይ 🙏
እንዳትሞክረው ታብዳለህ ምንም ትርፍና ኪሳራ እማይታወቅበት ስራ ነው
የዶሮ.ከዛን.አን.ሶርያዊወስደሽ.ሸወርማ.ቤት.መክፈት
ገበያዎች በርቱ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ መረጃ ነው ምታቀርብልን እናመሰግናለን
ኢንሻአላህ ሰፍ ያለቦታ ካገኘሁ አላህ ካሳካልኝ እሞክራለሁ
ወንድሜ ተባረክልኝ፣ በጣም genuine ነህ።
ጌታ ነገርህን ሁሉ ይባርክልህ
ይህ ሚዲያ ከሁሉም የተለየ ሰው ከወሬ ይሄንን ቢከታተል የስራ ልምድን መማር ትልቅ ነገር ነው እኔ እከታተላለሁ ይህንን ልስራ የምለው እየፈለኩ ነው ከኔ አቅም ጋር የሚሄድ ገንዘብ ሳይሆን ልምድ ስልት እደት እደሚያዋጣ የትኛው እያልኩ
💯💯💯✅✅✅
4 አመት ሆነኝ በተሰብነኝ ሁሌም የምያቀርበው አስተማሪና ለስራ ሙራልየ ምሆኑናቸው ገበያ ሚድያ እወዳቸዋለሁ በርቱልን 👏
I would love to meet this guy one day. God willing soon. What an amazing project and a genuine human being who is willing to help others and a rare soul to find nowadays. May the good lord be with you and your family 🙏🏽
በምትሰራው ስራ ባለህ እውቀትና በአገኘኸው ዉጤት በጣም ተደምሚያለሁ። ለሌሎች መበረታታት ትልቅ ተምሳሌት እንደሚሆን እገምታለሁ።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን አዲስዬ ጌታ ለዚህ ባደባባይ እንድትመስግኝ ሰለረዳሽ ክብር ለርሱ
ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ በርታ!!! I assure you will achieve your dream Brother!
ከግልገል ግቤ 3 ጀምሮ አውቅሀለው አንተ ቅንና ብርቱ ሰው ተባረክ🙏
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
ገበያ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እምትሰጡት እናመሠግናለን
ጫላ እናመሰግናለን ተባረክ❤
ጀግና ወንዲ ነህ ዝቅብሎ መስራት እዲህ ነዉ
በኦላይን አሰልጥኑን እስኪ ገበያ ሚድያወች
Enem eflga neber awo astemrun
የሀናን ኢንድሱትሪ ዮቱቡን አስቀምጥልን
ሰለ ደሮ እና ሰለ ሌላ ተጨማሪ ምክር ከዚ ወንድማችን ብትጠይቅልን የማ በለፈ ሰምተነዋል ኮ
እኛም እኮ ድጋሚ የተጫነ ብለናል የጠየቁን ሰዎች ስላሉ
I want to follow your path soon. Thank you indeed.
👉ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያ ዘርፈ ብዙ ምርት ተመርተለች❤
👉ገበያ ሚዲያ ፩ኛ🎉
ገበያዎች በርቱ በጣም አመሰግናለው
Great!
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልህ ላብህን ጠብ አርገህ ያለማህውን ንብረት ❤ ጫላችን በርታ ገበዝ ትክክለኛ መረጃ ከነ ቦታው ጀባ ስለምትለን እድግ በል😂
ጫላ የኛ አይን
እግዚሐብሄር ትልቅ ያድርግህ
You do have healthy mentality great worth that God gives you bravo bro you are real my brother and have the same soul thank you
እንዲህ ነዉ ዚቅ ብሎ መስራት ቀና ብሎ መብላት በርታ 👍👍👍👍❤❤❤❤
Knowledgeable farmer great
My jehovah-jireh bless you the Lord King Jesus bless you your household be blessed your children would be blessed your business will be blessed you are one of the kind human
Gebiya midiya thank you betam tekami sira eyeserachu new bertu.
ሰለምትሰጡን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔም በዚህ ስራ ላይ ለመሰማራት የወደፊት ልህሜነው
ብድዪ በጣም ደስ ብሎኛል ነግር ግን የምሽጡ ጊደሮች አሉ? ውተት ላሞች አሉ? ስልክ ብሌጠፍ
betam arif nw berta
በጣም ጎበዝ ነው ሰውየው እኔ የላም እርባታ ህልም አለኝ ብያሰተምሩኝ
Masha alahe ena komat seteche alakm nebere hula gen degagema newu yehn jegena wetat yemayewu aderashawun eisha alahe agera segeba magegnet efelegalehu
Thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም አደናተ ቢሆን እኛም በውጭ ባርቀረን ነበር አገራችን እሚሰራባት አጣች😭
Farmer is a dimond of the state with knowledge
ሰላም አንዴት አላቹህ አቶ ጫላ በምታቀርቡልንመረጃዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን!። የደሮ ማርቢያ ቤቱን እንዴት ማገኘት እንደምንችል በአንተ በኩል መረጃ ማግኘት እንችል ይሆን? ዋጋዉንም ከተቻለ?
ልጁን እንደት ማግኘት ይቻላል ጥጃ ቢሸጥልኝ እፈልገዋለሁ በግል ነው ማናገር የምፈልገው.
ዮቱብ አለው ሼር ይደረግልን
❤❤❤❤❤
I like animal farm as much as I do I am a12th grade student my family is a farmer I want to claim a job like this in the future if you can help me with this skill.Dukem town
ቅን ሰው
Great
Gobezi gabare ❤
Jabaadhu Caalaa
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን የናታቾዉን ጡት አይጠቡም ጥጆቹ ልጁ በጣም ጃግናነው ደስ ሲሉ ጡጦ ስጠቡ 😎😎
Abushe 👏👏👏
Wawawa
ጫላ እናመሰግናለን ለምታወርብልን ወሳኝ ለሆኑነገሮች እሚሸጡ ካሉ የተወሰኑ እፍልጋለሁና ላሞች ብታገናኝኝ እዴት ላግኛቸው
የት እናገኛለን እኚህን ላሞች
❤❤❤🎉🎉
❤❤❤🥰🥰🥰
🇪🇹👍👍👍👍
At this time my country is sick. Maybe you have connections……
Adrasachewn yete new
Yemishet lam alew inde
Dink sewu neh wunt lmahbersb mtkm alben
Batame dase yelali ena eska 61letere mesate lame yeshatali eseka sete yedaresali
Edehumi ene sedate kawotahu gana arate worenawu ena bahuni waga agare segaba lamagezate kahuni jamwre baki kalachawu banasu baki beqotebe bahuni waga magezate echilalahu??? yawotate lame ena yawotate manacha mashini edehume yawotate malabeya mashini ena mano makanababareya mashini
በጣም አርፍ ኢና አገርን የምታደግ ስራ ነው
ግን መች ነው ልብስ የምቀይረው
😏headache. Yaw birr slelew nwa erdata yasfelgewal
ደመቀ እባላለሁ አንድ ቀን መጎብኘት እፈልጋለሁ
ጥያቄ አለኝ
1 የዛሬ 4 አመት ስትጀምር የገንዘቡ ምነጭ 2 በሥንት ብር ካፒታል ተጀመረ
3 ሥንት ሠራተኛ አለህ
4 ዝርያ ትሸጣላቹ ወይ
Gatiin isaa meeqa bitaachuu barbaada
Cala afaan oromon dabarsu maaf dhifte
Ani Afaan Oromootiin dabarsuu rakkoo hin qabu, kanaan duratti yaaleees argeera yeroo afaan oromootiin hojjannu namni ilaalu hin jiru,nuuti immoo gaafa viidiyoo tokko hojjannee gadi dhiifnu,qarshii baayee itti baafna,baasii sana immoo yoo xiqqaate CZcams n nuuf kafaluu qaba,yoo namni hin ilaalin kafaltiin hin jiru kanaafi rakkanne, chanaalii biraa kan afaan oromootiin banames qabna garuu namni keenna hin ilaalu kanaaf dhiisne
@@gebeyamediaabshir Ani Nan ilaala❤😢
Caalaa har'a argue kooti video ke.mee maaltu gurgurama Annan moo sa'a moo machine dha advance na baasi
ጥራዝነጠቅነቱን አበዛው።በመሃል እየገባህ በአንድ ቋንቋ በትክክል እንዲናገር ለምን አታስገድደውም እንዴ።ለነገሩ አንተም....