በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • በዚህ ከፍል እኝህ ጀግና ሰዉ ከወተት ላም እርባታ በዓመት የተጣራ ትርፍ 3 ሚሊየን ብር እንደሚያገኙ አጫዉተዉኛል፡፡ መቼስ ይህን መስማት ግሩም ድንቅ ነዉ፡፡ ለማንኛዉም ቪድዮዉን እስከመጨረሻዉ ከተከታተሉ ይህን መሰል ድንቅና የሚጠቅምዎት ዕዉቀት እንደሚያገኙ አልጠራጠርም፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክና ሼር ያድርጉልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክና ሼር ያድርጉልን ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
    አመሰግናለሁ!
    This outstanding farmer earns 3 million birr per annum from his dairy farm. This is very interesting. If you stay to the end of the video you will be able to get many useful experiences. If you are new to the channel please consider subscribing the channel, hit the notification bell as well. Also like & the share the video. Finally, your comments are highly valuable. If you have already subscribed to the channel I would kindly remind you to like & share the video. Also I recall you to send us your valuable comments.
    Thank you!
    #dairy #dairyfarm #dairyfarming

Komentáře • 80

  • @tube-fq7jv
    @tube-fq7jv Před 2 měsíci +1

    ከልብ እናመስግናለን ወድም እኔ በስደት ነው ያለሁት ምንም ለውጥ የለኝም እና ያለችኝን ብር ልኬ የሚሰራልኝ ሰው ቀጥሬ ብጀምር ምን ይመስልሀል ምክርህን እሻለሁ 😢 ግን እዴት ነው ልሞቹን የማገኛቸው አገሬ ወሎ ነው ወደ ገጠሩ 😢

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 2 měsíci +1

      በጣም አመሰግናለሁ! በመጀመሪያ የራስዎን ቢዚነስ ለመጀመር ማሰብዎ በጣም የሚበረታታ ጉዳይ ነዉ፡፡ የወተት ላም እርባታዉን ለመጀመር ከባለ ታሪኬም እንደተረዳነዉ በቀላሉ በ1 ጊደር መጀመር ይቻላል፡፡ ስንጀምር መጠለያ ላይ ብዙ ወጪ ማዉጣት አያስፈልግም፡፡ ሌሎች ወጪዎችን የምንቀንስባቸዉን ስልቶችም አስቀድመን ማሰብ ጠቃሚ ነዉ፡፡
      በሰዉ ሀገር ለፍተዉ ያገኙትን ገንዘብ በጥንቃቄ ሥራ ላይ ማዋል ይገባዎታል፡፡ እርስዎ ከርቀት ሆነዉ ሰዉ ቀጥረዉ ማሠራት ሊከብድ ይችላል፡፡ ከስንት አንዴ መልካም ሰዎች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራዉ ከመግባትዎ በፊት ይህን በደንብ ማጥናት ይገባዎታል፡፡ ከተቻለ እርስዎ እዚህ ሀገር ሆነዉ ሥራዉን እየሠሩ ማሠራት ቢችሉ ዉጤታማ ይሆናሉ፡፡ እዚህ መሆን ካልቻሉ ምናልባት ከዘመዶችዎ እንደ እርስዎ ሆነዉ ሥራዉን ማስኬድ
      የሚችሉ ካሉ ይህ የተሻለ አማራጭ ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡
      እኔ እስከማዉቀዉ ድረስ ወሎ ለሥራዉ ምቹ አካባቢ
      ነዉ፡፡ መጠነኛ የይሆናል ጥናት ሠርቶ ወደ ሥራዉ
      መግባት ይቻላል፡፡ እኔ ወሎ አካባቢ ያለዉን የላሞች
      የአቅርቦት እና የገበያ ዋጋ መረጃ ባይኖረኝም ነገር
      ግን እዚህ አዲስ አበባ ዙሪያ የሚሸጡ ላሞች እንዳሉ
      አዉቃለሁ፡፡
      ሌሎች ጥያቄዎች ወይም ሀሳቦች ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡ ሀሳብ አስተያዬቴን አካፍልዎታለሁ፡፡

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 4 měsíci +3

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለኔም ድረስልኝ ጌታየ ከልጂ ተለይቸ በናፍቆት ሞትኩ ከባሌ ከልጆቸ ጋር እየኖርኩ የማገኘው ሪዝቅ ስጠኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci +1

      አመሰግናለሁ፡፡ አይዞን በፈጣሪ ድጋፍ ያሰቡት ይሳካል፡፡

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 4 měsíci

      አሚን

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Před 16 dny

      yet nesh ahun?​@@AAa-gs6dn

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 Před měsícem

    እሼ በጣም ቅንና ግልፅ ሰው መልካም ፣ጎበዝ ፣ታታር ምሳሌ የሚሆን አርብቶ አደር በአካል ሄጄ ብጎበኝህ ደስ ይለኛል።
    የት አከባቢ ነው እኔ ጣፎ አደባባይ አከባቢ ስለሆንኩኝ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před měsícem

      አመሰግናለሁ። ጎረቤትህ ነዉ። ለገዳዲ ድልድይ እንዳለፍክ በስተቀኝ። ከመሄድህ በፊት ቪድዮዉ ዉስጥ ባለዉ ስልኩ ደዉልለት።

  • @yohanesbrhan-wk7ks
    @yohanesbrhan-wk7ks Před 4 měsíci +1

    ገበዝ ወንዲሜ ኣይዞ በርታ

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 Před 4 měsíci

    በርታ ያሰብከው ይሳካል ከተሰራ እግዛብሄር ያሳካዋል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ። ትክክል ነዉ።

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před měsícem

    Waaaw Betam Emegerem Sew New

  • @KahsayAbebe
    @KahsayAbebe Před měsícem

    Betam Des yemil sra new egziabher edmena Tena yisth. Astewawakiwm enamesegnalen. Botaw ahun kalehubet bota kirb new yalew and ken hije egobegnahalehu. Filagotm slalegn.

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 4 měsíci

    ምርጥ ስራ ነው ታታሪ ገበሬ ነህ ለሌላም ምሳሌ ነህ

  • @Antino300
    @Antino300 Před 4 měsíci

    በጣም ብርቱ አንቂ ሰው ነው.

  • @user-cw7gx1vh7y
    @user-cw7gx1vh7y Před 3 měsíci +1

    የኔ አባቱ የዋህ ነዉ እግዚሐብሔር ጨምሮ ይስጥህ 200 ካሬ ምን ያህል ከብት ይይዛል??

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 3 měsíci +2

      አመሰግናለሁ፡፡ 120 ካሬ ሜትር ለ20 ላሞች ከሆነ 200 ካሬ ሜትር ለ33 ላሞች ይበቃል ማለት ነዉ፡፡

    • @user-cw7gx1vh7y
      @user-cw7gx1vh7y Před 3 měsíci

      @@WuqawZeleke ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 4 měsíci

    So inspirational! Many blessing!🙏

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      Thank you for your valuable comments.

    • @tizitaabebe8482
      @tizitaabebe8482 Před 4 měsíci

      እንደተለመደው ምስጋናዬ የላቀ ነው ይሄን ቪዲዮ ስላጋራኸን ጥሪ ተሞክሮ ነው። አካባቢያችንን እንድንመለከትና ባለን ቦታና አቅም የተለያዮ ስራዎችን መስራት እንደምንችል ከቪዲዮው ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ!@@tizitaabebe8482

  • @dagyman936
    @dagyman936 Před 4 měsíci +1

    1 lam iske sint birr tigegnyalech felige nw pls
    mirt ziriya yehonech

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ፡፡ ከባለ ታሪኬ ገለፃ እንደምንረዳዉ አንዲት ንፁህ የፈረንጅ ላም ባሁኑ ገበያ ከ300ሺ እስከ 350ሺ ብር ትገዛለች፡፡

    • @dagyman936
      @dagyman936 Před 4 měsíci

      @@WuqawZeleke ok thank you

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      @@dagyman936 You are welcome.

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 Před měsícem

    እኔ ለመስራት በጣም ፍላጎት ስላለኝ ገንዘብ ፣ ታማኝ እና ሞራል ያለው ካለ ከኔ ጋር በህጋዊ አካሄድ አብረን መስራት ይችላል። በሚሴጅ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před měsícem +1

      አሪፍ ሃሳብ ስለሆነ ቤተሰቦቻችንሞ ሆኑ ሌሎች ሰዎች የአብረን እንሥራ ጥሪዉን ከተቀበላችሁ ብትነጋገሩ።

  • @YohannesKebede-q3b
    @YohannesKebede-q3b Před 2 měsíci

    Wow Des sil dairy farm

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ። በትክክል ብለዋል።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 4 měsíci

    Great job wonderful i like 👍

  • @GemechuChake
    @GemechuChake Před 12 dny

    bayyee namaatii tolaa karaa keessaani dhuffu koo

  • @SurafelAklilu-fs5kx
    @SurafelAklilu-fs5kx Před 4 měsíci

    የኔ ጊደር አልይዝ አለችኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ፡፡ በቅርበት ያሉ የእንስሳት ህክምና ባለሞያን ቢያማክሩ የተሻለ መፍትሄ ያገኛሉ የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡

  • @najahnajah3300
    @najahnajah3300 Před 4 měsíci

    Allah ybarklh

  • @nardos8908
    @nardos8908 Před 4 měsíci +1

    Wow🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @jessemuchiri6333
    @jessemuchiri6333 Před 2 měsíci

    Hello how much 6month incalf heifers

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 2 měsíci

      Thank you! Here the market price is highly fluctuating. So I am assessing the market price and try to produce a video on this soon

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 3 měsíci

    ማሻአላህ

  • @najahnajah3300
    @najahnajah3300 Před 4 měsíci

    Mashaallah

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 4 měsíci

    4መቶ ሺ ብር አለኝ ወላሂ በጣም እፈልጋለሁ መጀመር እንደት ልጀምር ስልክ ቁጥሩን ብሊስ እሱ ማግኘት እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! ጥሩ አቅደዋል እንዲሳካልዎም ምኞቴ ነዉ፡፡ በነዚህ ስ.ቁጥሮች ይደዉሉላቸዉ፡፡ 0913865100/0913527536፡፡

  • @user-po8qk5zv3g
    @user-po8qk5zv3g Před 4 měsíci

    the yegerem program

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l Před 4 měsíci

    የላምዋ ዋጋ ብነግረን ጥሩነውእኛ ም እድንገዛ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ። የላሞቹን ዋጋ በክፍል 1 እና 2 በዝርዝር ነግረውናል። አንድ ላም እስከ 350ሺ ብር ድረስ ትገዛለች ብለዋል።

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 4 měsíci

    ገጠር ውስጥ መስራት ይቻላል ግን እኔ መስራት እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ። በደንብ ይቻላል። ከከተማዉ በተሻለ መልኩ ሊሠሩም ይችላሉ። ዋናዉ ነገር ነባራዊ ሁኔታዎችን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ መቻል ላይ ነዉ።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 3 měsíci

    ከብት እርባታ ያዋጣል ግን ቀለቡ ምን እየቀለቡዋቸው ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 3 měsíci

      ጥሩና ተገቢ ጥያቄ ነዉ፡፡ የከብቶች እርባታ ከፍተኛ የመኖ አቅርቦት ስለሚፈልግ ወጪዉም በዚያዉ ልክ ነዉ፡፡ ነገር ግን ለምሳሌ የወተት ልማት ላይ የተሰማሩት ባለ ታሪኬ አስቀድመዉ የ1 ዓመት የሣር መኖ ገዝተዉ አስገብተዋል፡፡ በተጨማሪም ሌሎች የፋብሪካ መኖዎችንም አስቀድመዉ ገዝተዉ በማስቀመጥ እየተጠቀሙ ነዉ፡፡ እንደዚሁም አልፋልፋ የተባለን የመኖ ዝርያ አምርተዉ እየተጠቀሙ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ እነዚህን እና ሌሎች የመኖ አቅርቦት አማራጮችን አስቀድሞ በመለየት መጠቀም ይገባል፡፡

  • @darajekasa3490
    @darajekasa3490 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 Před 3 měsíci

    አዲሶስት ላም ላክልኝእባክህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 3 měsíci +1

      ስልካቸውም ቪድዮዉ ዉስጥ አለ። ቢደዉሉላቸዉ ላሞቹን እንዴት ሊገዙ እንደሚችሉ ምክር ያገኛሉ።

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 Před 3 měsíci

      @@WuqawZeleke እሽ ክብር ይስጥልን አባ

  • @GhFg-bu2eh
    @GhFg-bu2eh Před 4 měsíci

    ስልክአሥቀምጥ

  • @kidusminishaw2038
    @kidusminishaw2038 Před 4 měsíci

    Betam gobez sew❤

  • @darajekasa3490
    @darajekasa3490 Před 4 měsíci

    100,000 ብር አለኝ እንዴት ልጀምር ???

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci +1

      ጥሩ ነው። ሁለቱንም ቪድዮዎች ደግመዉ ቢመለከቱ ባለ ታሪኬ እንዴት በ50ሺ ወይም በ1ላም እንደ ጀመሩና እንዳስፋፉ ቁልጭ አድርገዉ አስቀምጠዋል። እስኪ ይዩት መፍትሄ ይኖራል። ተጨማሪ ሀሳብ ከፈለጉ ፃፉልኝ። ለባለ ታሪኬም ደዉሉላቸዉ። ይቅናዎ።

    • @user-tw7yf9wo6z
      @user-tw7yf9wo6z Před 4 měsíci

      ቦታ ካለሽ ላምና ምግቦን መግዛት መከባከብ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 4 měsíci

      @@user-tw7yf9wo6z አመሰግናለሁ፡፡ ጥሩ ሀሳብ ነዉ፡፡

    • @girmabirhanu6476
      @girmabirhanu6476 Před 9 dny

      @@WuqawZeleke ባለታሪኩ 50000 ብር የተጠቀመበት ጊዜ የዛሬ 10 ዓመት ልሆን ይችላል ። ዛሬ በሐምሳ ሺህ ብር ግደር ብትገዛ ነው ። እሷንም አይችልም 80 ሺህ ነች ብሏል በሌላ ቪዲዮ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  Před 8 dny

      @@girmabirhanu6476 አመሰግናለሁ፡፡ ያነሱት ሃሳብ ትክክለኛ እና ትልቅ ሃሳብ ነዉ፡፡ ባለ ታሪኬ በጊዜዉ የነበረዉን ልምዳቸዉን ነዉ ያካፈሉን፡፡ እኛ ደግሞ ከልምዳቸዉ ተምረን አሁን ካለዉ የገበያ ዋጋ አንፃር ዉሳኔያችንን መወሰንና ወደ ሥራ መግባት አለብን የሚል እምነት አለኝ፡፡ እንዳሉት ያኔ በ50000 ብር የሚገዛ ከብት ዛሬ ላይ ከዚያ በላይ መሆኑ ግልጽ ነዉ፡፡ ነገር ግን ወደፊትም ቢሆን ዋጋዉ እየጨመረ ሊሄድ ስለሚችል ዋጋ ጨመረ ብለን ቢዚነስ ከመሥራት ወደ ኃላ ማለት እንደማይገባን አስባለሁ፡፡ እንደሚታወቀዉ የገበያ ዋጋ ከእኛ ቁጥጥር ዉጪ ስለሆነ እኛ መቆጣጠር በምንችላቸዉ ነገሮች ላይ አግባነት ያለዉ ዉሳኔ እየወሰን ወደፊት መራመድ እንዳለብን ይሰማኛል፡፡እንዲያዉም ይህን እንደ አንድ መልካም አጋጣሚ ወስዶ ወደፊት እንዳንራመድ ተብትቦ የያዘንን ሰንሰለት በጣጥሶ ለመሄድ ጠንክሮ መሥራት ይገባል እላለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ዉስጥም ሆነ ዓለም ላይ የማይበገሩ ታላላቅ ስኬቶችን ያመጡ ሰዎች በዚህ መልኩ የሠሩ ናቸዉ፡፡