ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ! | Cattle breeding |business|gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ! | Cattle breeding |business | gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Zábava

Komentáře • 87

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před měsícem +20

    ኤሬ ላይክ አደርጉ 😢 ብዙ ሰው እንድያየው የረዳል ለላ ነገር ላይ ብሆን በላይክ ትጀምራላችው ከዝ የምበልጥ ግን ምን አለ እኛስ ለምን እንሰደዳለን😢 ኤሬ ላይክክክክክክክ👍👍👍👍👍👍

  • @user-jg1lq4wh6h
    @user-jg1lq4wh6h Před měsícem +11

    ኮሜት ሳደርግ የመጀመረያዬ ነዉ ጋዜጠኛዋ አለማድነቅ ፀፀት ነዉ የሚሆንብኝ የምር አሏህ ይጨምርልሽ ማሻአሏህ በርች

  • @user-xj6ne1zy8j
    @user-xj6ne1zy8j Před měsícem +21

    ይሄ ሚዲያ ግን መሸለም አለበት

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před měsícem +7

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ😘😘😘

  • @senaitkibebew8893
    @senaitkibebew8893 Před měsícem +3

    ጋሼ በጣም ጠንካራ መልካም አርአያ ያሎት ደግ አባት ነዎት ለብዙ ሰው ምሳሌ መሆን የሚችሉ ነዎትና በርቱ ማለት እፈልጋለሁ ስኬትዎን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @DereseHailemeskel-se7se
    @DereseHailemeskel-se7se Před měsícem +3

    Gebeya midia ye Ethiopia balewuleta...Beamlak slamshn yabzalgn❤!

  • @MERYEMTUBE77
    @MERYEMTUBE77 Před měsícem +9

    ማሻአላህ ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም። አንጀት አርስ ናት

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie Před měsícem +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽኖች ነው ያጋራሽን። አንድም የቀረሽ ጥያቄ፣ ያባከንሺውም ሰከንድ የለም። በውነቱ ይሄ ስልጠና እንጂ ኢንተርቪው ብቻ ለማለት ይከበደኛል። ሰውየውም በጣም ቅን፣ታታሪ እና ትልቅ ቁብነገር ነው ያስጨበጡን። እጅ ነስተናል ጎበዝ!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před měsícem +6

    ረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጦት አባታችን ስለ ግሩም የእርባታ መረጃ እናመሰግናለን

  • @user-es1bm6sh3h
    @user-es1bm6sh3h Před měsícem +3

    ጋዜጠኛዋ ምርጥ አጠያየቅ ማሻ አላህህህህ!!!!እድሜ ይስጠወት አባት

  • @user-fl5xg9gk2t
    @user-fl5xg9gk2t Před měsícem +7

    ገበያ ሚዲያ እናመሠግናለን

  • @alemayhuzenbr6718
    @alemayhuzenbr6718 Před měsícem +4

    ጋሼ እውነትም የጀግኖች ጀግና ነዎት እኔ በቅርበት ስለማውቆት ነዎ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před měsícem +2

    Yene abata bertu egzbiher erjima edamena tena yesatota egzbiher tsegawun yabazalot🤲🤲🤲 be ewunet 👏👏👏👌👌👌💯💯❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saudiksa5166
    @saudiksa5166 Před měsícem +5

    በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋ እስኪ እህት የእህል ንግድ አሰይን ከቸልሺ

  • @sihinealemu
    @sihinealemu Před měsícem +2

    እኔ ከልጅነት እስከ እውቀቴ ወቱን ጠጣሁ እንጂ እንዲህ ድካም አለው ! ውጣ ዉረድ እንዳለው አላየውም አባቴ! እናመሰግናለን ንፁህ ነገር ወተት ለመንደራችን ስለምታቀርቡ ከልብ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před měsícem +2

    የኔ አባት እንዴት ደስ እንደለኝ እርሷን አይቼሄ ረጅም እድሜ ይስጦት እኔ ለወዳፍት አቅጄሃላሁ ያሰከልሽ በሉኝ ከስደት መልስ❤❤❤❤

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u Před měsícem +1

    በጣም ጠቃሚ ስራ ነው እኔም ኢትዮጵያ እያለው እንደዚህ አረባ ነበር በጣም ያዋጣል አሁን ራሱ እንደዚህ መስራት እፈልጋለሁ ከጊዜ በኋላ በልጅነት የጀመረ የመመኘው ነገር ነው የሚያኮራ ስራ ነው .ምርጥ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን እህታችን ለኢትዮጵያ ዝብ እንደዚህ አይነት ነገር ነው የሚያስፈልገው መስራት ነው የሚያዋጠው

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un Před měsícem +3

    ጀግና አባት ይበርቱ❤❤❤

  • @yen-xd2tz
    @yen-xd2tz Před měsícem +2

    ይህ ሚዲያ የምወደዉ///// በርቱልን
    liked & sub..ed

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Před měsícem

    ጀግና አባት ናቸውና ክብር ይገባቸዋል!! ለትምህርት ያለቸውን እምቅ እውነታ እንዴት እንደወደዲኩ ❤

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 Před měsícem +6

    ደሴ ወይም ኮቻ ቦታ ያላችሁ በዚህ ወይም በእርሻ ስራ መስራት የምፈልጉ ኑ አብረን እንስራ 😊

    • @grbu1121
      @grbu1121 Před měsícem +1

      ኢንሻአሏህ ቀጣይ አመት

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 Před měsícem +2

    ዕድሜ ከጤና ይሰጡት ❤❤❤❤❤

  • @Worshipprayerhymn
    @Worshipprayerhymn Před měsícem +1

    በጣም ገራም ሚድያ በርቱልን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před měsícem +1

    ገበያ ምድያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @tayeestifanos6350
    @tayeestifanos6350 Před měsícem

    ጥሩ ገለፃ ነው። ብርቱ ሰው ከመሠረቱ ይፈጠራል። አባታችን አርዓያነቶ ለሁሉም ሰው ይጠቅማል። በእርባታ ሥራ ብንሠማራም ባንሠማራም። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት።

  • @user-if1qt5de5t
    @user-if1qt5de5t Před měsícem +4

    Tgray yalachu abrogn yemisera sew kale

  • @getenetayele2455
    @getenetayele2455 Před měsícem +1

    ጀግና አባት ጥሩ ትምህርት አግንቸበታለሁ ❤❤❤

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 Před měsícem +1

    ጎበዝና ምክንያታዊ የሆኑ አባት እንደ ሌሎቹ አርቢዎች ግቡበት ሞክሩት ብለው መገፋፋት ሳይሆን ሰዎች በደንብ አስበውበት እንዲገቡ እና የውጭ ዝርያ ካልተገኘም ነገሩ ከባድ መሆኑን በመግለጽዎ እናመሰግናለን

  • @getenetayele2455
    @getenetayele2455 Před měsícem +2

    ጋዜጠኛዋ amazing 👌👌👌ውንዳታነች ❤❤❤

  • @user-bk3lg7ow6c
    @user-bk3lg7ow6c Před měsícem +2

    በጣም ጥሩ ጥያቄ በርቺ

  • @eskindirmuluneh8879
    @eskindirmuluneh8879 Před měsícem

    አባባ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @kbgoshu3822
    @kbgoshu3822 Před měsícem +1

    ፕሮግራማችሁ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ከቻላችሁ የወረቀት ዘንቢል ፤ የኬክ እና የኩኪስ ፓኬጂንግ አሰራር እና የማሽኑን ዋጋ ብታቀርቡልን?

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Před měsícem +2

    *በጣም ደስ የሚል የሥራ ዘርፍ!*
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 Před měsícem

    ግበዝ በርቱ አባታች 👍👍👍

  • @Kasahunhabesha-ku7xr
    @Kasahunhabesha-ku7xr Před měsícem

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን የምፈልገዉ ነገር ነበር

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před měsícem +2

    ጀግና አባት ❤️❤️❤️❤️

  • @esubalewTesfayeesubalewTesfaye

    የልጅነት ህልሜ እየመጣውልሽ ነው እግዚአብሔር እየረዳኝ ነው ❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před měsícem +1

    ገቢያ ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b Před měsícem +2

    Its great job and what our father said its true like Kenya Rwanda and Uganda Tanzania and other coubtries are having high production of Milk and theh do have enough farming system which is dynamkcally managed from corner to corner but when u come iur country we have just a high number of cattles also all are not modern farming cows just traditional cows when we go to product there is very poor management and the gvt should have to upgrade the system of farming and also to have all medicines also other struggle and we dont get how we need its bcz there is no modern farming system and its not well organised thats why we are not geting ghose medicines in a better price on the market

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před měsícem +1

    Wooooow Enamesginalen❤❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz Před měsícem +1

    wowowow👍👍👍👍ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 Před měsícem +1

    GBU baba amazing

  • @Kasahunhabesha-ku7xr
    @Kasahunhabesha-ku7xr Před měsícem

    ጀግና ገበሬ ኖት

  • @user-xo1oy9bl6n
    @user-xo1oy9bl6n Před měsícem

    besmeab betam kena yehonu abat edme tena yistot abate ..manim sew ewketun makafel bemaywedbet gize endi silabraruln egziabher yistiln

  • @WondaJemal
    @WondaJemal Před měsícem +2

    ማንኛውም ስራ ፍላጎትንና ቆራጥ መሆንን ይፈልጋል።

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 Před měsícem +1

    Oromoko aba lowaanbureedalota maashaa allaah❤

  • @MtT-bg2qz
    @MtT-bg2qz Před měsícem +1

    Gebeya midia bertu

  • @user-wk3ed4tr2q
    @user-wk3ed4tr2q Před měsícem

    ጢያቄሽ ጥሩ ነው በሳል ጥያቄ ነው በርቺ

  • @Abyatube
    @Abyatube Před měsícem +5

    እኔ ብሰራዉ ደስ ይለኛል ግን አሁን የላም ዋጋ ዉድ ነዉ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před měsícem

      እኔ ደግሞ ቦታ አጥቸ ነው መስራት እፈልግ ነበር

    • @Abyatube
      @Abyatube Před měsícem +1

      @@AAa-gs6dn የት አከባቢ ነሽ/ነክ/ኖት?

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 Před měsícem +1

      ዋጋቸው ስንት ነው ግን እኔ በጣም ይርባልኛል አባቴ 1 ላም ሰጥቶኝ የዛሪየ 14 አመት ይሕው እስካሁን አሉኝ❤❤

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před měsícem

      ​@@AAa-gs6dnቦታ መግዛት ወይም መከራየት ነው ፍላጎት ካለሺ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před měsícem

      ​@@Abyatubeእኔም መስራቱን እፈልጋለው ቦታም አለ የቤተሰብ ገን ድፍረቱና አጀማመሩን

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Před měsícem +1

    የኔ ጀግና አባት❤❤

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před měsícem

    እንዴት መቼ የት የሚለውን አላውቅም ግን በጣም ልሰራው የምፈልገው ስራ ነው❤❤❤

  • @abditucaalaa7456
    @abditucaalaa7456 Před měsícem

    Betam des yilal,Eg/hir tena yusxachew

  • @Dibora658
    @Dibora658 Před měsícem +1

    ❤❤❤breta

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před měsícem +1

    Wetew binafesu yebelt atrafi yehonalu.

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 Před měsícem +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Před měsícem +3

    እኔም ከሥደት በሠላም ልግባጂ የዶሮና በግ ዲልብን አሰቤለሁ
    ኢሻአላህ

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před 29 dny

    ,መማር ጥሩ ነው ። ሚር ሆነው ቢሆን ኖሮ አሁን ለማህበረሰብ እያበረከተ ካለው በላይ ማበርከትና በግልም ስኬት ሊያበረክቱ ይችሉ ነበር ?
    በግሌ አሁን ችግር እዠተጋፈጡ ነው ። ከዚህ በኋላ ሚር ቢሆኑ ደጋፊ ነኝ ።

  • @user-tn6bi2lk5d
    @user-tn6bi2lk5d Před měsícem +1

    ወጣቱ በቦዘነበት ጊዜ ጠካራአባተሰ

  • @vetsEt79rz
    @vetsEt79rz Před měsícem

    Gawon melbes tikkl new ahun? Yearwina yebalemuyan libs leyten mawok alebin.

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před měsícem

    Ara gashen bxam enmsegnagen

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před měsícem

    Jagna abat nurilin

  • @sarasarha7302
    @sarasarha7302 Před měsícem

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 Před měsícem +1

    ገበያ ሚድያ 1ኛ

  • @HaHa-ov2wq
    @HaHa-ov2wq Před měsícem

    Tenana na edime yestek agoteyea

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 Před měsícem +1

    Ene

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 Před měsícem

    በምን ያህል ቦታ ላይ ነው 300 ከብቶች ዶሮዎች በግና ፍየሎች እያረቡ ያሉት ?

  • @habeshawifan6943
    @habeshawifan6943 Před měsícem +1

    ስልክ ቁጥር❤🙏🙏

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 Před měsícem

    እባካችሁ ገበያ ሚድያዎች ወደ ቢሾፍቱ ብቅ በሉና በዚሁ የስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ አርቢዎቹን ብታነጋግሩ ጥሩ ነው ።

  • @user-vi6yq2yx8y
    @user-vi6yq2yx8y Před 24 dny

    ምቀኛው መች አሰርቶ ሀገራችን አባቴ ይህን ስራ ጀምሮ ሞተው አለቁ ሰው ወደሌለበት ምድረ በዳ እንደሁ ነው ይህ ስራ የሚሰራው😢

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před 2 dny

    እኔ ከሰውዲ ልግባ ብቻ ቅመሞችዬ ታዩኛላችሁ

  • @urgessakelbessa7803
    @urgessakelbessa7803 Před měsícem +1

    Where can i buy the cow pls

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před měsícem

    እናመስግናን
    የሚሸጥም አቅርቡልን ዋጋውን ብታቀርቡልን

    • @tube-fq7jv
      @tube-fq7jv Před 9 dny

      300.000 ሺብር እርጉዝ ላም

  • @eskindirmuluneh8879
    @eskindirmuluneh8879 Před měsícem

    አባባ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤