2መቶ ሺ ብር ብቻ ትርፋማ ቲማቲም ምርት በ 4ውር ሙሉ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2022

Komentáře • 1,8K

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před rokem +576

    ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን የኔ እህት🙏

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Před rokem +76

    መቸም አላማድነቅ የቅናት ምልክት ነው ጀግና ነሽ

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Před rokem +155

    ለሙዬ የኔ ታታሪ ሰራተኛ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እኔ በምችለው መጠን ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Před rokem +100

    ገና ከዚህ በላይ እንጠብቅሻለን የኛ የሴቶች ተምሳለት የምር ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ😍😍😍

  • @hirutabe
    @hirutabe Před rokem +139

    ጀግና‼️ በወሬ ሳይሆን በተግባር ሰርተሽ የምታሳዪ👍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +1

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem +1

      @@HtymiTuba5335 እንደማመር

    • @user-ww6to9cr6i
      @user-ww6to9cr6i Před rokem +3

      ልክ እንደመሪያችን ጀግና

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@user-ww6to9cr6i ማማየ ደምሪኝ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +341

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @user-ws3ht4dc8t
    @user-ws3ht4dc8t Před rokem +27

    የሴቶች አርአያ ጅግና ከጅግና በላይ ነሽ ያሰብሽዉ ሁሉ ያሳካልሽ 💛🍃🍃🍃💚💚

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před rokem +46

    ለሚ በርች ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዚህም በላይ ይሰራል
    ዋናው ሰላም እና ጤና ነው በርች 👌🌹

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před rokem +122

    ጀግና ከጀግናም በላይ ነሽ ከብር ይገባል😍😍😍😍😍😍

  • @Maebell16
    @Maebell16 Před rokem +122

    ጀግኒት አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም👌❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማር

    • @tanbzethio107
      @tanbzethio107 Před rokem

      @@HtymiTuba5335 ደምሩኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před rokem

      @@HtymiTuba5335 እሽ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před rokem

      እንዋዛመዱ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@lztoutube8165 እንደማመር

  • @user-cw7cn7ms7x
    @user-cw7cn7ms7x Před rokem +15

    የተቢ እግዚአብሔር በድካምሽ በብዙ ፍሬያማ የደረግሽ የኔ ጀግና ሴት 😘😘

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Před rokem +9

    በጣም ገራሚ አሰተማሪ መርጃ ነው ተባርክልን🙏እናመሰግናለን🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Před rokem +83

    የኔ ጀግና የተቢየ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለን ዉዴ በርቺ እማ💞💞💞

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před rokem +44

    ለሙ ብርታታችን ነሽ እኔ ያባቴ ትልቅ መሬት አለው ለሰው ተሰጥቶ ነው ሰዎች ሚያርሱበት ከንግዲ ከአላህ ጋር እኔ እሰራበታለው ሰርቶ መለወጥ አንቺ ስላሳየሽኝ ኢንሻላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🥰😍😘

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před rokem +5

    የኛ የጉራጌ ጀግኒት በርቺልን ፈጣረ ያግዝሽ ለሙዬ😘❤

  • @chewatube702
    @chewatube702 Před rokem +22

    ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጀግና ሴት እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ሰው ካንቺ ይማራል በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽😍

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +36

    አች ለኛ ለሰባት ደተኛ እህቶችሽ ትልቅ ተምሳሌታችን ነሽ በርች እህታችን አች ጥሩ ቤተሰቦችም አሉሽ እሚያግዙሽ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ

  • @nebyoumengstu2392
    @nebyoumengstu2392 Před rokem +7

    በርቺልን እህታችን ያንቺ ብርታት ብዙ እህቶቻችን ይጀግናሉ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Před rokem +6

    የሚሰራ ሰዉ ደስ ደስ ይለኛል ጀግና ሴት

  • @meh2832
    @meh2832 Před rokem +43

    ፈጣሪ መንገድሽን ሀሳብሽን ከጠበቅሽው ከጠየቅሽው በላይ ቅን ክፍት ያርግልሽ ከበለሀብቶች ተርታ ተመድበሽ ማየት እፈልጋለው

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem +28

    በርች ለሚ ጎበዝ ነሽ የኡነት ለኛም ምርጥ ትምህርት ነዉ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ መላዉ የኢትዮጲያ ልጆች

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw Před rokem +5

    የሴት ጀግራ አንቺን አየሁ እኔ አንቺን ሳይ ሁልጊዜም ስራ የመስራት ሞራል ይነሳል ወላሂ ከበፊት ጀምሬ አድናቂሽ ነኝ አንቺን በማየት ነው ዩቱብ የከፈትኩት የኔ ጀግና ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል የኔ ጀግና ሴት በርቺል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +2

    ለሞዬ ጀግና ሴት ነሽ ድንግል ማርያም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን እህታለም በረችልን!!!🙏❤️❤️❤️

  • @enat8652
    @enat8652 Před rokem +12

    እኛ ጄግና የስደተኛ ተስፍ በርችልን 💓💓ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንች እግዚአብሔር ይርዳሽ😍😍😍😍

  • @meki3909
    @meki3909 Před rokem +74

    በምን ልግለፅሽ የተንቢዬ ድንቅ ነሽ የእኛ ብርታት😍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před rokem

      ደምሩኝ

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 Před rokem +7

    በጣም አደናቅሽ ነኝ 🐜❤😍
    በርቼ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @zetewahdotube1905
    @zetewahdotube1905 Před rokem +14

    ፈጣሪ የበለጠ ኣቅም ይሰጥሸ የኔ መልካም የተሰፍ ንግሰት🥰😍

  • @mohammadyasintube8347
    @mohammadyasintube8347 Před rokem +6

    መሸአለህ ኢህታችን አለሀ ይጨምሪልሽ ባረካ ያርግልሽ 🏆🏆🏆🏆🏆

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 Před rokem +6

    አቦ ጉራጌ ገረ ዝ👍 ዋው ቲማቲሙ ብሉኝብሉኝ ይላል🙏 ነገር ግን እዚጋ የገረመኝ ቲማቲምም ደላላ እጅ ውስጥ ገባች🤔 ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን! እህቴ የልፋትሽን ውጤት ፈጣሪ ይክፈልሽ🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wogayehumerga5420
    @wogayehumerga5420 Před rokem

    ስለ መልካምነትሽ በጣም እናመሰግናለን እባክሽ አድራሻሽ አስቀምጭልን

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 Před rokem +1

    ጀግና ሆነሽ ለጀግኖችም ስራ ፈጥረሻል ደስ ይላል በጣም በጣም

  • @fatumatube5611
    @fatumatube5611 Před rokem +6

    ሠላም እህቴ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ለሙየ በጣምጠካራነሽ ጀግናጨበርች በጣምአድናቂሽነኝ ማሻአላህ አለይኪ በርችልኝ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Před rokem +4

    ጀግና ነሺ ወላሂ ማሸአላህ አላህ ከዝህ በላይ አላህ ይጨምርልሺ ለሚ

  • @ferduhabeshawit6843
    @ferduhabeshawit6843 Před rokem +2

    ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ ለሙ 👏🏻የበለጠ እንጠብቃለን💪🏻❤️

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ለሚ በርቺ በሀገርሽላይ እንደዚህ መስራት በጣም ጥሩ ነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před rokem +3

    ጎበዝ የኛ ጀግና ጉልበትሽ ይባረክ💋💋💋💋💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před rokem +5

    ጀግና ይቱብ ሲሰሩ እዳች ጥሩ ስራ ትምርት ለመስራት ቢን

  • @mimiasgedom3752
    @mimiasgedom3752 Před rokem +1

    በጣም ጀግና ነሽ ያሰብሽበት ቦታ የናት ያባትሽ ምርቃት እንድሚያደርስሽ አልጠራጠርም በርቺ

  • @eliasmesfin4837
    @eliasmesfin4837 Před rokem

    በርቺልን እህቴ። ማብራሪያሽም በጣም ግልፅና ቀላል ነው። ትልቅ አርአያችን ነሽ። እናመሰግናለን

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 Před rokem +3

    ጀግና እኮ ነሽ በርቺ እህቴ በጣም ነው እማደቅሽ ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌺🌼

  • @fatuma283
    @fatuma283 Před rokem +3

    ክምር ጎበዝነሺ እህት ያለማድነቅ አይቻልም በርች❤❤

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ በርች ለሚ በጣም የስራ ሰው ነሽ ዋውው።

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Před rokem

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርች የሰት ጀግና በዝ እድመ ጠንክሮ መስራት እንደት ያስደስታል አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před rokem +5

    የሀገራችን ወጣቶች ከመዝረፋ እና ሰው ከማፈናቀል እዳቺ በስራ ቢጠመዱ ሀገራችን የት በደረሰች
    ጎበዝ ነሽ ክብር ይገባሻል

  • @ethiopiaamhara3348
    @ethiopiaamhara3348 Před rokem +4

    ጀግናነሽ ለሚ ከሰነፍ አይን ይጠብቅሽ

  • @mratitube5059
    @mratitube5059 Před rokem +1

    ጀግና ነሽ ለሙ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💜

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před rokem

    ዋው አንደኛ በርች ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @solomecha279
    @solomecha279 Před rokem +9

    Am proud of you!! We need more women with your mindset and courage. Hulum biruke yihunilish 🙏
    We call on the government to encourage and support young investors like her to attract young farmers to support the ever growing population. Also, yesetoch guday office need to be on top of this issues. Ayizosh yenne sister birch and all the best!! Melikam addis amet.

  • @asliethiotube
    @asliethiotube Před rokem +19

    ለምዬዬዬዬዬ የኛ ጀግና ጎበዝ የኔ ድንቡሽ በርች ገና ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን የኛ ጠንካራ ሴት😘👌💪

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před rokem

      ደምሩኝ

    • @vegeta6710
      @vegeta6710 Před rokem

      ቅር አይላቹም 😐 👉 czcams.com/video/qvciH3wTuf8/video.html

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌸😍🤲

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@vegeta6710 ደምሪኝውዴዋው

  • @ermiyoutubechannel4541

    በጣም ደስ ይላል ጀግና ተባረክ በ ብዙ

  • @gwarotube
    @gwarotube Před rokem

    በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ስውች ምሳሌ ይምትሆኝ ጀግና ሴት በርቺ

  • @user-il4mf9ck3h
    @user-il4mf9ck3h Před rokem +6

    የኔ ጀግና እናቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅ ሺህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤💪💪💪💪💪💪🥰

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia Před rokem +4

    የተንቢዬ ህዝባችንን በራሳችን ውሃ አብቅለሸ መግቢልን እንጂ የቸመረዘ የግብፅ ቲማቲም ሄዝባችንን እንዳይመግቡብን ጠንክረን ሁሉም ነገር Made in Ethiopia ማየት ምኞታቸን ነው . በአባያች ገና እንጠግባለን ከእግዜር ጋር የሃገር ነቀርሶችን ከደመሰስን በሃላ ኢትዬጵያ ትቅደም የውስጥ የውጭ ጠላትዋ ይውደም👉🇨🇬

  • @alinoor1586
    @alinoor1586 Před rokem

    ማሻ አላህ አላህ ይባርክልሽ እህቴ በርች ጠንክሪ አላህ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube884 Před rokem

    የኔ ጀግና ለሙዬ በርቺ የንቺ የብዙዎች ብርታት ነሽ በጣም እወድሻለው ክፉ አይካሽ ጌታ ይርዳሽ ያሰብሺው ይሳካልሽ

  • @aj8229
    @aj8229 Před rokem +5

    good job can't lie 👍🏾👍🏾💯💯💯

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 Před rokem +4

    ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነሽ በርቺ

  • @YegeterlijTube
    @YegeterlijTube Před rokem +2

    ያሰብሽው ሁሉ ተሳክቶ ያሳየን ጎበዝ ልጅ በርቺ

  • @tekleabdesta1939
    @tekleabdesta1939 Před rokem

    በርቺ፣ በጣም ነው ያነሳሽኝ። አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን።

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před rokem +4

    አንቺ ጀግና ነሽ ጀግና ደግሞ ሲያወራ ሲስቅ ሲጎረር ሲመክር ያምርበታል በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe Před rokem +9

    What I like from you is your courage. I wish all women do the same.

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌻🌺🌼

  • @mulu5003
    @mulu5003 Před rokem

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ብዙ ትምህርትም እያስተላለፍሽ ነው እማዬ

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 Před rokem

    ለሙ በርቺ አላህ ያግዝሽ እድሜና ጤና ይሥጥሽ🙏🙏🙏

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 Před rokem +4

    ጀግና ነሽ በርች አላህ ይጨምርልሽ ለሙ!!

    • @djgddhhd8194
      @djgddhhd8194 Před rokem +1

      እዚ፣አረብ፣አገር፣ከነሱ፣ሽት፣ቤት፣ከማጠብ፣እደዚ፣ሰርተን፣ብንለውጥ፣ወላሂ፣ጀግነነሽ፣

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 Před rokem +3

    ኢንጅነረ መስልሽ ዛሬ አደነኩሽ ወላሂ ጎበዝ እዚህ እቃ ግዙ እንታዘዝ እያሉ እሚደነዝዙን ካዚህ ቪዶ ይማሩ አገር የሚያለሙ እኮ ነው የሚመስሉት ምድረ ለቃቃሚ እዘዙ እዘዙ ሲሉ ሲስጠሉ ሁሉም አገር ይገባና ሽቃሊት ላይ ነው የሚነግደው ና የሚፈጠው እድህ ትርፋማ ሁኖ ምሳሌ የሚሆነን ነው የምፈልገው በርች ለምሉማ

    • @user-rc9yo4pi6k
      @user-rc9yo4pi6k Před rokem

      ትክክል ብለሻል ሁሉም እኛን መጠቀመያ ያደርጉናል አንድ ችግር ብደርስብን ድምፅ እንኳን አይሆንም ግን ሁሉም ዩቱባሮች በኛ ነው እዚህ የደረሱት ለምለም ጀግና ሴት ናት በራሷ የምትተማመን የዩቱብ ጡረተኞች እሱን ብቻ ነው መተማመኛ አርጎ የያዙት ድንገት ብዘጋባቸው ሽሮ መበያ ራሱ የላቸውም በዛ ላይ ውሸታቸው እኛ ላይ ከልተለጠፉ እራሳቸውን ሆኖ መኖር አይችሉም

  • @user-wc4tp9ct4e
    @user-wc4tp9ct4e Před rokem +2

    I'm speechless with your determination and hardwork. I can't wait to see your success. Well done and thanks for sharing

  • @f7rghf39
    @f7rghf39 Před rokem +1

    የሴት ጀግና አሏህ ያግዝሽ ጎበዝ ሁሉም እዳቺ ሀገሩ ቢሰራ

  • @vcvfhshdsjjdjsjdud9018
    @vcvfhshdsjjdjsjdud9018 Před rokem +5

    በርችይ ለሙ ጀግናነሽ የስደት እህቶችሽ ተምሳሌትነሽ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před rokem +18

    በሙ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ 😍😍😍😍😍👍👍በርቺ ❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před rokem

      @@HtymiTuba5335 ።ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌾🌸🌷💐

  • @betihadiyatube
    @betihadiyatube Před rokem +1

    በእውነት ጀግና ነሽ ለማላት ቃላት የጥራኛል💝 ለኛም በጣም ትምህርት አለን ፈጣራ በምትሰር ስረ ሁሉ ትረፈማ የድረግሽ የኔ ውድ🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před rokem

    ጀግናዬ የኔ ታጋይ ስወድሽ አቦ ተባረኪ የበለጠ የምትሰሪ ጀግና ያድርግሽ

  • @dumatube646
    @dumatube646 Před rokem +3

    በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🥀😘🌼🌺

  • @user-dy9hd9il6s
    @user-dy9hd9il6s Před rokem +12

    የተቢ ጀግና ነሺ እኛም በስደት ያለን እህቶቸ ወንድሞቸ አላህ ለሀገራችን ያብቃን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌷💐🥀

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ

  • @bmtq
    @bmtq Před rokem +1

    Wow በጣም ጎበዝ በርቺልኝ 💕🌸🌸🌸🌸

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 Před rokem

    ጀግና በርቺ ለሙ በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ

  • @bana470
    @bana470 Před rokem +3

    Bravo!!!💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-te1bl8uz3z
    @user-te1bl8uz3z Před rokem +8

    ብውነት ቃላት የለኛም ጅግና ነሸ እህቲ💪💪💪💪💕💕💕💕💕

  • @waluwadana2715
    @waluwadana2715 Před rokem

    Gobez, you could be example for all Ethiopians keep doing your hard work.

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 Před rokem

    good job , this is very good example for other young ppl

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před rokem +22

    ♥♥♥♥♥ዋውውውውውው የኛ ጀጋና ለሙዬ በርች እግዚአብሔር እረደሽ የኔ ቢርት🥰🥰💐👍

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 Před rokem +5

    ጀግና ለሚ ብራቮቮቮ
    ለስደተኞች እህት ወንድሞችሽ ትልቅ ትምህርት ሰጠሻል

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před rokem

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድዋ እህቴ ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ በቅርቡ ሃገር ልገባ ነው ❤❤❤😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@jemutube2689 ደምሪኝውዴዋው

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem

    ጀግና ነሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @awi2jer8
    @awi2jer8 Před rokem

    Berchi konjo betam des yelal yesakalish ehete

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před rokem +7

    የኔ ጀግኖች 👍👍👍👍😊

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Před rokem +3

    ጥንካራ እህቶች አደንቃለው በርቱ የሀገር ልጆች

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ጎበዝ ለሙዬ ጀግና ስራ ወዳድ ታታሪ ሰው በጣም ነው እምወደው❤🥰👌

  • @nawamawa7937
    @nawamawa7937 Před rokem

    ጎበዝ አይገልፅሽም የጀግኖች ጀግና ያሰብሽዉ አላህ ያሳካልሽ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +5

    ድንቅ ሥራ ነው በርቺ 🥰🥰💪💪😎

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +4

    የችን ኩሜት የመታነቡ ሀሳባችሁ ተሙልቶ በስላም ክቤተስቦቻችሁ ያግናኛን የተንቢ ጅግና ጉበዥ ነሽ ለኛ ተመሳለትነሽ

  • @zahraemam6172
    @zahraemam6172 Před rokem

    ማሻአላህ ተባረከላህ ለሙየ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ውድድ

  • @ReemTube
    @ReemTube Před rokem

    ማሻአላህ ለሙዬ ከዚህ በላይ ትችያለሽ ማሻአላህ የኔ ጠካራ ማሻአላህ ሼር ላይክ

  • @seaditube9269
    @seaditube9269 Před rokem +24

    ✿, ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች
    ★, በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት
    ★, በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች
    ★, አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ
    ★, ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።
    ሸይኽ ፈውዛን🍀🍀🍀

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +2

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 Před rokem +1

      እስቲ ቁርአን አስቀሩይ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před rokem +1

      እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @dubaimeronyoutube9677
    @dubaimeronyoutube9677 Před rokem +13

    ዶሮ ጉራጌ ለስራ ብርቱ ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ካንችጋ ይሆን 🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው🌹🤩👍

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ

    • @genetteka2369
      @genetteka2369 Před rokem

      በርቺ ጌታ ይርዳሽ ውዴ ስልክሽ ስወድሽ

  • @HassetViews
    @HassetViews Před rokem

    Gobezewa betam des belognal berechi👏👏👏

  • @yyjj9625
    @yyjj9625 Před rokem

    ደግና ነሽ ትለያለሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +4

    ዋውውው ለምዬ የሴት ጀግና በችልን
    እኔም ከሀገር ስገባ ደሮ እርባታ ለመስራት አስቢያለሁ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před rokem

      ማማዬ ስወድሽሽሽ ደምሪኝኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@jemutube2689 ደምሪኝየኔውዴ

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Před rokem +4

    ከጣሩ ከለፉ ትርፋማ የማይሆንበት ምክኛት አይኖርም በርቺ ውዴ እና አክሳሪ ሌብነት ቢቻነው😁

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +1

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před rokem

    ማሻአላህ በጣም ዴሥ የሚል ነው ዋው እዴት ዴሥ ይላል ጎበዝ ጄግና ነሽ እውነት

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w Před rokem

    Waw kejegnam belay neshe welahi masha allah betam gobez nshe 😘

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Před rokem +13

    ምርጧና አስተማሪ እህታችን ታታሪነትሽን አደንቃለው በርቺልን 🥰🙏🙏🙏

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹

    • @tanbzethio107
      @tanbzethio107 Před rokem

      @mekdi ethio ደምሩኝ