የወተት ላሞች ምርት መጨመር በባለሞያ ክትትል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2022
  • የወተት ላሞች በአገራችን እጅግ በጣም በከፍተኛ ሁኔታ ሊሰራ የሚገባው ሰራ ሲሆን
    ወተት የሚሰጡ ላሞች
    1 አመጋገባቸው ከተሰተካከለ
    2 የጤና ክትትል በዘር አሰጣጥ,በጡት በሸታ ክትትል,
    3 ተገቢውን ክትባት ከተሰጡ
    4 ጥሩ ሳር ወጥተው በግጦሸ እንዲግጡ ,እንዲናፈሱ,የተፈጥሮን ባህሪ ካከናወኑና በተገቢው ሰአት በቂ የፀሀይ ብርሀን ካገኙ የተሻለ ለውጥ ያመጣሉ
    5 በቱይም በሚታለቡበት ወቅት የጡት ንፅህና አጠባበቅ ከተደረገላቸው
    6 ጥጃወችም በተገቢው የአመጋገብ ሁኔታና የጤና ከትትል ከተደረገላቸው ለወደፊት የአገር ተሰፈ እና የባለእርባታወቹን አቅም ከፍ የሚያደርጉ ሰለሆነ የተቻለንን ሁሉ ማድረግ ይጠበቅብናል

Komentáře • 46

  • @ByEthiopian
    @ByEthiopian Před rokem +2

    ሰላም ዶ/ር ምትሰራልን ቪዲዮ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን መድሀኒቶችን በምን ያክል መጠንና እንዴት መስጠት እንዳለብን ብታብሬልን። መድኃኒት ስትሰጥም ጭምር የሚያሳዩ ቪዲዮወችን ብትሰራልን እሄን ያልኩበት ምክንያት ሙሉ ቪዲዮወችህ ማለት በሚቻል መልኩ መድሀኒ ስትሰጥ አይታይም እሄ ደሞ ለኛ ባለሙያ በአቅራቢያችን ለማናገኝ ሰወች ትልቅ ፈተና ነው እሄን ታሳቢ አድርገህ ቪዲዮወችን ብትሰራልን በተረፈ በርታልን እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ እንወድሀለን

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem

      እሺ የተዘጋጅ አሉ አደርጋለሁ
      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @husseinmude9003
    @husseinmude9003 Před rokem +1

    ጥሩ ስራ ነው በርታል አስተማሪ ነው

  • @alemuligdi6921
    @alemuligdi6921 Před 6 měsíci +1

    ivermectine በየ15 ቀን መስጠት አከክ what about withdrawl period .

  • @tesfayetadesse3246
    @tesfayetadesse3246 Před 9 dny

    This was true

  • @selamuselamu3583
    @selamuselamu3583 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ወድሀለው

  • @ByEthiopian
    @ByEthiopian Před rokem

    በርታልን ወንድማችን

  • @tayeestifanos6350
    @tayeestifanos6350 Před rokem

    ዶ/ር ሃይሉ
    ለምታደርገው ሙያዊ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ግንዛቤ እያገኘን ነው፡፡ ለወደፊቱም ቪዲዮህን ስለምንከታተል በርታ፡፡ በተደጋጋሚ ኢኒሲሚኔሽን ወስደው እርግዝና የማይዙ ላሞች ምን መፍትሄ አለ?

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem

      Selam taye betam amsegnalew
      Insarnation wosdew yaleyazu
      1, korma metekem
      2, hormone meteken ( hormone ketewego ke 5/6 kenate weset yemerabate semete yemayasayu kehone ena betedegagame zere yemayezu kehone new merfe hormone yemesetate

  • @efremamanuel5362
    @efremamanuel5362 Před rokem +1

    God bless you bro ❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před rokem

    ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @felehamidhussen1684
    @felehamidhussen1684 Před rokem +1

    Betam tru sra new gin 1 ye wetet lam beken ena bewer MN yakl meno tmegebalech yemilewn btseraln

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem

    Dr. Hailu አመሰግናለው።

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 Před 8 měsíci

    የምሸጥ ከለ ዋጋዉን plsእንደዉ ምንም ብቀርብኝ እናቴን ላስደስታት

  • @shuralaergedo9342
    @shuralaergedo9342 Před rokem

    በጣም አመሠግናለሁ ዶ/ር
    ተመሣሣይ ችግር ገጥሞን ነበር አንዷ ጡት ችግር ስለነበረበት ምክንያቱ እሱ መስሎን ኘበር በዚሁ ዘዴ እንሞክራለን እስኪ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem +1

      መጀመርያ ባቅራብያ ላለ የህክምና ባለሞያ ማሳየት ይሻላለ
      አመጋገብም መቀየር
      ጎመን
      የሰንዴ ገለባ
      የምሰር
      የሸንብራ
      ፍሩሸካ
      ፍሩሸኬሎ ሁሉን በአንድ ላይ መዘፍዘፍና መሰጠት በጨው ማድረግ
      የወተት ላሞች ልዩ ምግብን መሰጠት

  • @selamuselamu3583
    @selamuselamu3583 Před rokem

    bereta

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 Před rokem

    Dr. ብዙ የምሙለከተው ችግር በቂ እውቀተ የማጣትና ለከብቶች የሚገባውን እንክብካቤ አለማድረግ ከብቶች ምቾት ይፈልጋሉ አመጋገብ ንፅህና የሚተኙበት ቦታ ሲሚንቶ ይቀዘቅዛል ለበሽታ ያጋልጣቸዋል

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem +1

      ሰላም ኦነዴት ነህ በትእክል ነው ምቾት ለምርት መጨመርና ረጅም እድሜ ለመኖራቸው ለከብቶቹ ወሳኝ ነው እናም መሻሻል አለበት

    • @sisayhirpa4385
      @sisayhirpa4385 Před rokem

      @@user-uz1ct2lw3x እግዚአብሔር ከፈቀደ Jan እመጣለሁ ተገናኝተን ምክር እፈልጋለሁ እርባታ ውስጥ መግባት ስለምፈልግ

  • @bereketgetiye3245
    @bereketgetiye3245 Před rokem

    yewetet lamoch min binisetachew new wetet yemicgimirut

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem

      ጥሩ እና ለወተት ምርት የሚጠቅም መኖ ውሀ መሰጠት ይጠበቅብናል
      የገብሰ ገለባ
      የቢራ ጭማቂ ጎመን
      የባቄላ ገለባ
      የሸንብራ ፍሩሸኬሎ የምሰር ገለባ ተዘፍዝፎ እና የወተት ላሞች ሱፐር ይሰጣቸዋል

  • @nigusutilahun2522
    @nigusutilahun2522 Před rokem

    ስልክህን አስቀምጥ

  • @kbromhagos1915
    @kbromhagos1915 Před rokem

    ዋጋቸው ስንት ይደርሳል

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem +1

      ዋጋቸው እንደ ዝርያቸው
      140.000 መቶ አርባ ሺ
      135.000 አንዶ መቶ ሰላሳ አምሰት ሺ

  • @Milkii-farm-qonna-milkii
    @Milkii-farm-qonna-milkii Před 10 měsíci

    የምግብ አይነቶች(ratio) ላይ ብትሰራልን

  • @emebettadesse
    @emebettadesse Před rokem

    Hi can you visit my farm I am in Addis Ababa

  • @asnyasny8064
    @asnyasny8064 Před rokem

    ዶክተር አንተ ደብረዘይት ነክ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před rokem

      Selam yeminorew debrezayete new
      Geberena ades abeba federal Gorde shola new yemiseraw min lageze