በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • በሬወችን በአጭር ግዜ ማደለብ በአገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ግዜያት የቀድሞ አባቶች በተለሞዶ በጥንቃቄ ሲሰሩት ነበረ እጅግ በጣም አድካሚ ቢሆንም አለመሰልቸት በፍቅር ሰርተውት ጥሩ ነገር አሰተምረውን ለዚህኛው ትውልድ ሰተዋል
    አሁን ደሞ በዘመናዊ በአጭር ግዜ ያለ ብዙ ድካም
    1,የጣፈጠ ሰጋ
    2, ጤንነቱ የተጠበቀ
    3, በአጭር ግዜ የሚደርሱ
    4, ምንም አይነት ሆርሞን ( ሰው ሰራሸ ማበልፀግያ ንጥረ ነገሮችን ሳይጠቀሙ በተወሰኑ ቀናት በሬወችን አደልቦ ለተጠቃሚ ማድረሰ ይቻላል
    ይህም በአመጋገብና በመኖ ጥራት
    ከበሸታ ነፃ በማድረግ
    ንፁህ ሰጋ ያላቸውን በሬወች ከተለያዩ የአገራችን አርቢወች በመግዛት ጤንነቱን በመጠበቅ በማሳከም, ተገቢውን መኖ በማቅረብ ,ጥሩ እረፍት በመሰጠት
    በቂ ውሀ በመሰጠት
    የተለያዩ የበሸታ መከላከያ ክትባቶችን በማሰከተብ
    Anthrax vaccine
    LSD (lamp skin vaccine
    FMD (foot and mouth )
    Blak leg vaccine ወዘተ በማሰከተብ
    እንዲሁም የውሰጥና የውጭ ጥገኛ ተህዋሰያን መደሀኒቶችን በመሰጠት ጤንነታቸውን በመጠበቅ
    የአመጋገብም ሁኔታ
    ጥፍጥሬ, ተልባ, ኑግ,የአቾሎኒ ተረፈ ምርት
    የቤትና የአካባቢን ንፅህና ከበሸታ ነፃ በማድረግ በመሰራት ከፍተኛ ለውጥ በአጭር ግዜ እንዲያመጡ በማድረግ ከፍተኛ ትርፍ ለአገር ውሰጥና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ዎጤታማ መሆን ይቻላል

Komentáře • 26

  • @melakuabrha5668
    @melakuabrha5668 Před 3 dny

    Please i need more ❤❤❤like you 😮

  • @MujibKemal-ly3zj
    @MujibKemal-ly3zj Před 25 dny

    ሙጂብ ነኝ በርታ አላህ ያቆይህ

  • @user-ue6il1mf9g
    @user-ue6il1mf9g Před měsícem

    Aysemame

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lamboo273
    @lamboo273 Před měsícem +1

    D/C ሞላሰስ የት አገኛለው

  • @dawitsium4066
    @dawitsium4066 Před měsícem

    Keep going my brother 🙏

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 Před měsícem

    Hi doctor hulu selam new

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 26 dny

    በእዉነት በጣም ነዉ ያደነኩክ እኔ በጣም አስባለሁ ግን ግራ ገባኝ ቦታ የለኝም እንዴት መጀምር እንደ ምችል አላዉቅም የእርባታ ቦታ ያስፈልገኛል ሴት ነኝ ብቻየን ከከተማ ወጣብዬ ለመሥራት ፈራሁ እባክህን ከቻልክ እርዳታህን ወይም ምክርህን እፈልጋለሁ ሁለቱን ሶስቱ ለመግዛት እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏

    • @GymMadness-zg2fs
      @GymMadness-zg2fs Před 25 dny

      Bet weyim bota kiray yizesh mesrat yichalal Anchi becha mulu felagot yinurish

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 22 dny

      ሰላም እንዴት ነሸ አወን በ3/4 መጀመር ይቻላል
      በትክክል ትችያለሸ ግን የመንከባከብ ጉዳይ እሰከሚለምዱሸ ሰው ቢያግዝሸ ባህርያቸውን እሰክታቂ
      ሰትገዥ የማይዋጉ ለማዳ ግዥ
      በእድሜ ያልገፉ
      ጤናማ የሆኑ ግዥ ደውይልኝ 0911392182 አግዝሻለሁ በርቺ

  • @FasikaAlemayew
    @FasikaAlemayew Před 24 dny

    ክፍለ አገር መስራት ይቻላል

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 22 dny +1

      በትክክል ክፍለ ሀገር የተፈጥሮ መኖወችን በተመጣጣኝ በማግኝት በተሻለ በአጭር ግዜ ትሰራለህ በርታ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před měsícem +1

    ካተ ብዙ ተምሪያለሁ የበለጠ እድታሰለጥነኝ እፈልጋለሁ እደውላለሁ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před měsícem +1

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ደውልልኝ አግዝሀለው

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 22 dny +1

      ሰላም አመሠግናለሁ በጣም

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 22 dny

      @@user-uz1ct2lw3x ከ3 ወር በኋላ አገር እገባለሁ እስሳት እርባ ነው እደመጠሁ የምጀምር አማክርሀለሁ እውቀቱ ስላለህ በታማኝነት ትረዳኛለህ ላም ታጋዛኛለህ ብየ አስባለሁ የው ገና ለመጀመር ነው

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 22 dny

      @@user-uz1ct2lw3x ሴት ነኝ ሴት

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 22 dny +1

      @@user-uz1ct2lw3x አመሰግናለሁ ዶክተር ሴት ነኝ ከ 3 ወር በኋላ ሀገር እገባለሁ እደውላለሁ ባለቤቴም ስለሚያግዘኝ እኔም የስሳት ፍቅር ስላለኝ በደብ እሰረዋለሁ እውቀቱን ደግሞ ከናተ ካገኘን ከኪሳራ እንድናለን

  • @okellodennis1199
    @okellodennis1199 Před 25 dny

    Ethiopians please if you want your videos to benefit other farmers at least translate

  • @dagnachewdejene6511
    @dagnachewdejene6511 Před 29 dny

    dear bro, a billion of thank you, you made me addicted with your vedio and i really appricate your effort and contribution to those who is requring your support. unfortunatily i am an office man but now i am at the breakeven to start the bussiness and i will contact you. regrds.

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 22 dny

      Selam endet nehe serawen lemejemere berta agezehalewe biro meseratu Geze baynoreheme sewechen keterehe bemeketatele wetetama tehonalehe 0911392182 hailu vet