በሬወችን በርካሸ ገዝቶ ማድለብ ቁጥር 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • በሬወችን በተለይ ገበያ ላይ በሚረክሰበት ወቅት ጠብቆ መግዛት አዋጭና የተሻለም ትርፍ ያሰገኛል ይህ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳትም ከፍተኛ እንክብካቤና ትኩረት መሰጠት በጣም አሰፈላገ ነው ከነዚህም በዋናነት ለሚደልቡ በሬወች
    1,ንፁህ ውሀ በበቂ ሁኔታ
    2,የተለያዩ ባይታሚኖች በመርፌ የሚሰጡ
    3,የተለያዩ አንቲባዮቲክሰ በመርፌና በሚጠጣ የሚሰጡ
    4,የውሰጥና የውጭ ጥገኛ ማሰወገጃ በኪኒንና በፈሳሸ የሚሰጡ መደሀኒቶች
    5,ክትባቶች የተለያዩ
    6,የተመጣጠኑ መኖወች
    በተለይ ማሰታወሰ የምፈልገው በሬወችን ሰናደልብ
    የምግብ መጠን አጠቃቀም
    በቂ እንቅሰቃሴ እንዲያረጉ ማረግ
    A,በቂ የፀሀይ ብርሀን
    B, በቂ ንፅህናው የተጠበቀ ውሀ
    C, በቂ እና ንፁህ ማደርያ
    D,በቂ እረፍት መሰጠት
    E, በቂ ህክምና ክትትል
    እነዚህና ሌሎችም ተጨማምረው ለእርባታችን ውጤት መሳካት ወሳኝ ናቸው

Komentáře • 17

  • @MintesnotTaye-b9y
    @MintesnotTaye-b9y Před 18 dny

    berta enameseginalen

  • @ashebrashu2696
    @ashebrashu2696 Před měsícem +1

    ፑሮግራምህ አሪፍ ነበር
    ነገርግን ስትናገር በጣም ትደጋግማለህ
    አጠር ምጥን ሲል ነው ተመራጭ የሚሆነው
    ደቂቃው በረዘመ ቁጥር ይንዛዛል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před měsícem

      እሺ አመሠግናለሁ

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela Před 6 měsíci +3

    እሰከስንት ተገዙ

  • @umuuyusra3383
    @umuuyusra3383 Před 3 měsíci

    Betam amaseginalew tebarak

  • @abugirmagediongirma6869

    በርታ

  • @syncwithnature73
    @syncwithnature73 Před rokem

    Good Job Thank you so much

  • @okellodennis1199
    @okellodennis1199 Před 2 měsíci

    wonderful video but I think for the benefit of your followers please endeavor to translate your videos because I think knowledge cuts across

  • @Hailuvet
    @Hailuvet  Před rokem

    I deeply apologize for any inconvenience caused by the temporary unavailability of the comment section. It was an unintended technical mistake that occurred during the upload process. I want to assure you that the issue has been resolved, and the comment section is now fully accessible.
    Your feedback and engagement are highly valued, as they contribute to the growth and improvement of my Channel. I appreciate your understanding regarding the technical mishap that occurred. I am genuinely eager to hear your thoughts, suggestions, and feedback on the content. Please feel free to share your insights and opinions in the comment section now that it is available.

  • @begosewmola7114
    @begosewmola7114 Před 2 měsíci

    ስልክቁጥር፡አልጻፉክም

  • @AlemayhuGirma
    @AlemayhuGirma Před 4 měsíci

    Besint besint bigezu yawatalu pls endehasab agzegn jemari negn

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 4 měsíci

      አዲስ አበባ ላይ ለመውለድ የደረሱ 210,000 በታች.ከዛ በላይ ግን አያዋጣም

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 4 měsíci

      አዲስ አበባ ላይ ለመውለድ የደረሱ 210,000 በታች.ከዛ በላይ ግን አያዋጣም

  • @binyammengistu5675
    @binyammengistu5675 Před 3 měsíci

    ከብቶች የ ሰው protin shek ቢጠቀሙ ምን ይሆናሉ

  • @amarealemu1123
    @amarealemu1123 Před 4 měsíci

    antibiotic is not recommended due to transhuman antimicrobial resistance. Please think twice!