አዲሰ አበባ የጊደሮችና የላሞቾ ግዥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የወተት ላሞችን በምንገዛበት ወቅት በዋነኝነት የምናየው
    A, ጤናማ የላሞች ዝርያ መሆናቸውን በወተት ምርት ከፍተኛ የሆኑ ለመሆናቸው እናቶቻቸውን መረጃ መጠየቅ
    B,በእድሜያቸው ወቅት ዘር ለመያዝ የተለያየ የጤና ችግር የሌለባቸው (Tuberculosis ) የሳንባ ነቀርሳ በወተትና በተዋፅኦ በሸታው ወደ ሰው ሰለሚተላለፍ ከነዚህ በሸታ የፀዱ መሆናቸውን ማረጋገጥ
    C,Brucellosis ( በሰወች ላይ የዘር መካንነትን የሚያመጣ በሸታን ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ
    ይህም የሚተላለፈው በደም ንክኪ ሰለሆነ መጠንቀቅ
    D,Anthrax ( አባ ሰንጋ ) በሰውና በእንሰሳት ላይ ሞትን በፍጥነት የሚያመጣ በሸታ ሰለሆነ መከተባቸውንና ከበሸታው ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ
    E,ከጡት በሸታ ነፃ መሆናቸውን ሳንገዛ ማረጋገጥ የቱያዩ እባጭ ነገሮች መኖራቸውን ማረጋገጥ
    F, ከአፍና እግር በሸታ እና የተከተቡ ለመሆናቸው ማረጋገጥ (FMD)
    J, ላምፕሰኪን በሸታ ገዳይና በትንኝ ወደ ሰው ሰለሚተላለፍና ሰለሚገል መከተባቸውን ማረጋገጥ
    በተጨማሪም እግሮቻቸውን በደንብ ማየት
    አይኖቻቸው በደንብ እንደሚያዩ ማየትና ማረጋገጥ
    ባጠቃላይ የተለያዮ በሸታወችን ክትባት መውሰዳቸውን ማረጋገጥ
    የሰንት ወር እርግዝና እንደያዙ በማሰረጃ ማረጋገጥ
    እነዚህ ክትትሎች ለአርቢወች ከሞላ ጎደል በጣም ሰለሚጠቅሙ መከታተል ከመግዛታችን በፊት ወሳኝ ናቸው

Komentáře • 80

  • @enu8603
    @enu8603 Před 4 měsíci +1

    thank you doctor

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před rokem +6

    ስለመረጃክ አናመሰግናለን ግን በቂ መረጃ አትሰጥም ተደጋጋሚ አንድ አይነት ቃላት ነው የምትናገረው!ዋጋቸወን እንደ የእንደሜያቸው ያለውን ዲፈረድ መናገር አለበት ወደ እንምንፈልገውስ ቦታ መውሰድ እንደሚችሊ ወዘተ!!!!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +5

      Selam
      ዋጋቸውን የማልናገረው ግብይት ካደረጉ ነው ነገርግን የሚጠሩትን ደሞ ዋጋ የማልገልፀው በገበያው ላይ በመጥረት የሚመጣውን የዋጋ ጥሩ የላሞቹን ዋጋ መሰረት ያደረገ ሰላልሆነ ተፅእኖ እንዳልፈጥር ነው
      የተገዛዛንበት ዋጋ 185 ( አንድ መቶ ሰማንያ አምሰት ሺ እርግዝና ይዘው የሚታለቡትን
      175 አንድ መቶ ሰባ አምሰት ሺ የ7:8 ወር እርጉዞችን
      ለጥያቄሸ አመሠግናለሁ

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 Před rokem +2

      @@Hailuvet አመሰግናለው በድጋሚ!አዎ ግን ስራው ላይ ፈላጓት ላለን አይምሯችንን ለማዘጋጀት ይረዳል የተብራራ መረጃ ብትሰጥ ላይላዩን ከሚሆን ብዬ ነው🙏

    • @wynitaye5377
      @wynitaye5377 Před rokem +2

      ​@@Hailuvet ስለመረጃህ እናመሠግናለን። እና ዋጋቸውንም እና የወር የመኖ ፍጆታቸውንም አያይዘህ ብትነግረን ካለን ነገር ጋር አመሳክረን መስራት እንችላለን አንችልም የሚለውን ለመወሰን ይረዳናል🙏🙏

    • @abduseman1733
      @abduseman1733 Před 4 měsíci

      እናመሰግናለንዶክተር

    • @abduseman1733
      @abduseman1733 Před 4 měsíci

      እናመሰግናለንዶክተር

  • @afeworkzee1305
    @afeworkzee1305 Před rokem +2

    ሰላም ዶክ አሪፍ ዘሮች ናቸው ዋጋቸው ብናውቀው አሁን የላም ገብያ ያለበት ሁኔታ ለማወቅ ጥሩ ይመስለኛል ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam afeworke endet nehe setero 180/175 ande meto semanya seye meto sebaamset sehe

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክር እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክሮች አላህ ይጨምርልህ መልካም ሰው ልጅ ይውጣልህ የኔ ጥያቄ 1ኛ አድ ላም ከወለደች በኋላ ለስት ወራት ያክል ነው የምትታለም 2ኛ መታለብ ካቆመች በኋለስ በስት ግዜዋ ታረግዛለች 3ኛ አድ ጥጃ በተወለደች በስት አመቷ ነው መውለድ የምትጀምር? እስሳት እርባታ ለመስራት አስቢያለሁ በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AmanualeAmare-kr1pi
    @AmanualeAmare-kr1pi Před 2 měsíci

    D.r atitfabin eyetefah nw

  • @user-je8lz4gd7o
    @user-je8lz4gd7o Před 9 měsíci

    አሁን ላይ ዋጋቸወረ ስንት ነው ቦታስ የት የት ይገኛሉ ያንተስ

  • @user-tc4kd6op9g
    @user-tc4kd6op9g Před 5 měsíci

    መግዛት እፈልጋለው የትነው

  • @leoandlola840
    @leoandlola840 Před rokem

    Thank you Doctor! This is very helpful. Keep it up!

  • @tesfayetsegaye2146
    @tesfayetsegaye2146 Před rokem

    Hayilisha lamoch felige newu iske 6 arif neger aluu adama negn adama lemesrat newu

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam esfaye
      ሰሞኑን ወደ በደሌና አሰላ ለሰወች አዳማ ካለው ማእከል እየገዛው ነበረ እንዲሁም ለአትላሰ ሆቴል ሀሙሰ የሚወጡ አሉኝ አንተም ከፈለክ አዳማ ካለው ማእከል መጥተህ
      እረግዝነን አረጋግጠን
      ጥሩ ዘር መሆናቸውን አረጋግጠን
      እናቀርባለን ደውልልን ተሰፈዬ
      0911392182

  • @gebreteak
    @gebreteak Před rokem

    thanks

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Betam amsegenalewe ETHIO GEBEYA

  • @feyisatollesa7179
    @feyisatollesa7179 Před 11 měsíci

    አሁን ሌላ ካለ መግዛት እፈልጋለሁ ። 26/01/2016

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 11 měsíci

      Selam endet nehe Awon Alu

  • @sinkineshgela4465
    @sinkineshgela4465 Před rokem

    Min libelhi Dr gin bicha igzihabiher yibarki adinaqih nagni.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      selam senkenesh Gela እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @gedionberhanu1076
    @gedionberhanu1076 Před rokem

    Des yelal Dr gen wagawes?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ጌድዮን አመሠግናለሁ
      ዋጋቸው ከ185/175 ሺ ይጠራሉ

    • @gedionberhanu1076
      @gedionberhanu1076 Před rokem

      @@Hailuvet amesegenalew Dr andeken ename egezalew endemetredage alexeraxerem...laloche vedeocgen exebekalew 🙏

  • @leulseged1378
    @leulseged1378 Před rokem

    እደነዚ አሪፍ ጊደሮች አቬሬጅ ስንት ሊትር ይታለባሉ
    ዋጋቸው ረስንት ነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Wagachewe 180/175 meto semanyasehe meto sebaamsete sehe yeteralu

    • @leulseged1378
      @leulseged1378 Před rokem

      @@Hailuvet በጊደርነት ምን ያህል ይታለባሉ በግምት

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እንደነዚህ ጊደሮች በቀን 20/22 አሉ የሚታለቡ ከሁለተኛ ወሊድ በሀላ 26 ይደርሳሉ በደንብ ከተንከባከብን

    • @leulseged1378
      @leulseged1378 Před rokem

      @@Hailuvet ግን እርግጠኛ ነህ 20 22 በጊጀርነት ከባድ ነው ባይሆን15 ጥሩ ነው ዋጋው ግን በጣም ተወዱዋል

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Před rokem

    ሰላም ሰላም ዋጋዉን ሳትነግረን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam endet nachewe wagachewen wedefete endeteyken akerebalewe amsegenalewe

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 Před rokem

    እናመሰግናልን ዋጋቸው ስትነው ደኩተረ????

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም ዋጋቸውነ 185/175 ይጠራሉ

  • @zulove9935
    @zulove9935 Před rokem

    ምትታለብ ላም መግዛት ፈልጋለሁ ዋቸውን ንገረን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Ene waga menagere yekebedenale enam yemishtute meteyek3 yesalale andande gen 175/185/198 sehe derese yeteralu

  • @radiyamohammad2530
    @radiyamohammad2530 Před rokem

    Dimthikin kaf arg wandme iyasaraan nawu yminadaamxik❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እሺ ከፍ አደርጋለሁ አመሠግናለሁ

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem

    waga sinti new enem hulet gider feligalew

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      zenashe endet neshe ጊደሮቹን ከ7/8 ወር እርጉዞች ከ185/175 ይጠራሉ አንድ መቶ ሰባ አምሰት ሺ መቶ ሰማንያ አምሰት ድረሰ

    • @zinashtahiro3090
      @zinashtahiro3090 Před rokem

      ameseginalew doctor bekirbu enigenaghale

  • @henokdesta986
    @henokdesta986 Před rokem

    Wagawun atenegernm ende hayilu

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam henoke endet nehe
      Wagachewen 180/175 meto semanya sehe meto seba amsete sehe

  • @rahmayutub8402
    @rahmayutub8402 Před rokem

    የጊደሮቹ ዋጋ ስንት ነው አዲስ ያረገዙ?

  • @tigistgirma4923
    @tigistgirma4923 Před rokem

    Waga please 🙏 ina akababi

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ሰላም ትግሰት አካባቢውጫንጮ አካባቢ ነው
      ዋጋ 185/175 ይጠራሉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ከፍተኛ በኛ አገር እሰካሁን በቀን 55 ሊትር አሉ በቅርብ ከተፈቀደልኝ በዩቱብ ይወጣሉ ታይዋቸዋላችሁ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před rokem

    አሁን ላይ የተጠቁ ጊደሮች ስንት ነው ዋጋቸው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      Selam Dana tube
      የጊደሮቹ ዋጋ የእርግዝና ግዝያቸው ወራቱን ይወሰናል ከ4/5 ከሆኑ ከ150 ከአንደ መቶ ሀምሳ ሺ አይበልጥም ከ7/8 ከሆኑ 185 አንድ መቶ ሰማንያ አምሰት ድረሰ ይጠራሉ

    • @Danatube721
      @Danatube721 Před rokem

      @@Hailuvet
      እሺ ዶር አመሰግናለሁ
      በዚሁ አጋጣሚ ጥሩ ዝርያ ያላቸውና ብዙ ወተት የሚሰጡት ምን አይነቶቹ ናቸው?
      ከፍተኛ ወተት የሚሰጡትስ እስከ ስንት ሊትር ነው?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ከፍተኛ የወተት ጠን የሚሰጡ ዝርያወች ሆሊሰትን ፍርዥያን ናቸው

  • @Shortmemory-qi7ud
    @Shortmemory-qi7ud Před rokem

    unhorn መሆን ነበረበቸው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አወን ግን የቤት ችግርና አጥር ጥሰው እንዳይወጡ በማሰብ መሀበረሰብ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ በማሰብ ነው
      ከተለቀቁ ይሔዳሉ እንደ አደጉት አገር ማድረግ
      የቦታ እጥረትና
      እርባታወች በከተማ ግብርና ሰር ናቸው

  • @user-vr5uf6gn6p
    @user-vr5uf6gn6p Před rokem

    wagachew sitti new ato Hailu?

    • @dejenealemu7980
      @dejenealemu7980 Před rokem

      ስትቀርፅ በደንብ መልቲ ዳይሬክሽ ብታደርገው በደንብ እንዲታዩን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam Dejene
      Eshe astekakelalew amsegenalew

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Wagachewe ahun balewe 185/175 ande meto semaya amsete eske meto seba amset yedersale

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem

    ምን ዋጋለዉ ዋጋ ካልተናገክ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam wendeme wagachewen yemeterote 180/175 meto semanya eske meto seba amset sehe yeteralu

  • @hayatahmed2478
    @hayatahmed2478 Před rokem

    ክፍለሀገር ሰሜን ሸዋ ታደርሳላችሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም ክፍለ ሀገር የገዛዎ ሰው ወይም ቤተሰብ ወኪል መኪና እናገናኝዋለን ይዞ ይኽዳል

  • @Ethimidiya
    @Ethimidiya Před rokem

    አድራሻህ የትነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Srlam endete nehe
      አድረሻዬ ግብርና ሚንሰቴር ነው የምሰራው በሰልኬ ነው የምታገኝኝ
      0911392182

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem

    የትነዉ አካባቢዉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እርባታወቹ ጫንጮ ነው ለመግዛት የሔድነው

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před rokem

      @@Hailuvet ኦኬ ከሱልልታ በታችነዉ ጫንጮ

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Před rokem

    ዋጋቸው?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Ande meto seman sheye meto seba amsete yeteralu

  • @user-fp4ir4xl3n
    @user-fp4ir4xl3n Před rokem

    Price 😢

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም ዋጋቸውን የሚጠሩት 185/175

  • @zaraase663
    @zaraase663 Před rokem

    ጊደሮች ስንት ነው ዋጋቸው ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ጊደሮች እንደ አካባበ እና እድሜ ዋጋቸው ይለያያሉ
      ከ7 ወር በላይ 185 አንድ መቶ ሰማንያ አምሰት ሺ ይጠጋል

    • @zaraase663
      @zaraase663 Před rokem

      @@Hailuvet ያላረገዙት ናቸው በዚ ዋጋ በጣም ዉድ ነው እንዲ ከሆነ
      ለአንድ ላም በቀን መኖ ስንቴ ነው ሚመገቡት ምን ሃይል ይፈጃል ስራዉን መስራት እፈልጋለሁ ግን በቂ ግንዛቤ የለኝም

  • @sadas6501
    @sadas6501 Před rokem

    ዋጋቸውን አብረህ አቅርብ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před rokem

    የስስስስ ተለቀቀ