በሬወችን በቀላሉ ማድለብ ጀምሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2022
  • በአገራችን ኢትዮጵያዊ ውሰጥ በርካታ የከፍቶች ዝርያ አሉ የሚገርመው ሁሉም በተፈጥሮአዊ ሁኔታ ሰጋቸው እጅግ በጣም ጣፋጭ ናቸው ይህ ተወዳጅ ያደረገው በተፈጥሮአዊ ሁኔታ በሬወቹን ሰለምንመግብ ነው ምንም አይነት ሰው ሰራሸ ማደበርያ ሳንጠቀም በዚህም
    በአፍሪካና በአለም ካሉ ሰጋን በተፈጥሮአዊ መልኩ ለአለም ከሚያቀርብ አገራት አንዷ አገራችን ኢትዮጵያ ናት በዚህም ለአገራችን በቁም እንሰሳትን ወደ ውጭ በመላክ ከፍተኛ ገቢን ያሰገኝ ሰራ ነው
    ከሚላክባቸው አገሮች
    ግብፅ
    ጅቡቲ
    ሱማልያ
    ሱዳን
    ቤሩት
    ኩዋታር
    በተዘዋዋሪ ይወሰዳሉ ይህም የሆነበት በድንበር ዘለል (transboundary diseases ) በሸታ ነፃ ሰለአልሆን ነውንጂ ወደፊት ከነዚህ ነፃ ሰንሆን ለአለም ገበያ ንፅህ ሰጋ በማቅረብ የተሻለ ደረጃ እንደርሳለን
    transboundary diseases
    1 Anthrax (አባ ሰንጋ)
    2 FMD ( foot and mouth dias ) አፍተግር
    3 lamp skin Zoonotic ወደ ሰው የሚተላለፍ
    4 TB (TUBERCULOSIS ) ሳንባ ነቀርሳ ወዘተ
    በየግዜው በሚደረጉ የበሸታ ክትትል ወደፊት ነፃ በመሆን ጥሩና ተመራጭ የበሬ ንግድ ተመራጭ እንሆናለን

Komentáře • 140

  • @ethiofunny8131
    @ethiofunny8131 Před rokem +6

    ሰዎች ሚዲያን ተጠቅመው ሰውን ከሰው ለማባላት ይሯሯጣሉ አንተ ግን እንዲህ አይነት መልካም ለሰውች የሚጠቅም ትምህርት አያስተማርክ ነው እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለምትሰጠው ትምህርትና ምክር

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ Ethio funny
      እናንተም በርቱ

  • @SissymarkosMarkos
    @SissymarkosMarkos Před 2 měsíci

    ሀይሉ በርታ በእውነት በጣም ደስ የምል ስራ ነው 🎉🎉❤❤😊

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶ/ር በእውነቱ የተሰጠን የግንዛቤ ማስጨበጫ እናመሰግናለን 🎉

  • @ShiferawAbute
    @ShiferawAbute Před 2 měsíci +1

    Nice

  • @user-gu9cy2wc2r
    @user-gu9cy2wc2r Před měsícem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @j-ctoseyosias3742
    @j-ctoseyosias3742 Před rokem +2

    በጣም ምርጥ ነገር ነው የቀረበልን... እግዚአብሔር ይባርክህ። ለቀጣዩ ትንሽ የቃላት ድግግሞሽን ብትቀንሳቸው ይበልጥ የተሻለ አቀራረብ ይሆናል። stay bleesed!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +3

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አሰተካክላለሁ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před rokem +2

    የአንገትህ ማህተብ ሲያምር ደኩተርዬ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ከልብ አመሠግናለሁ

  • @ggphonetastic6926
    @ggphonetastic6926 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ሰለምሰጠን መረጃ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 7 měsíci

      እኔም አመሠግናለሁ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před rokem

    አቦ ተባረክ አላህ ይጨምርልህ መልካም ነገርን የሚጠቅመንን ስለምታቀርብልን
    በጣም ድንቅ ነው በ2 ወር ይህን ያህል ለውጥ ዋው እኔ ሴት ነኝ ግን የእርባታና የማድለብ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ሰው ይዤ ኢንሻ አላህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Dana tube እንዴት ነሸ በጣም አመሠግናለሁ በርቺ በእርባታ ዙርያ ያለሸ ፍላጎት ደሰ ይላል የማግዝሸ ካለ ፍቃደኛ ነኝ በሰልክም በቦታውም በመገኝት
      በርቺ አንድ ቀን ጀምረሸ ጥሩ ደረጃ ትደርሻለሸ
      አመሠግናለሁ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Před rokem

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እኔም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @BirukSegeue
    @BirukSegeue Před 4 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před rokem

    Tebark wedima tiru temariku egizabihar yisitilig 🥰💐💐💐

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሀቢባ በጣም አመሠግናለሁ

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 Před rokem +2

    ስለቅንነትህ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 Před 8 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @netsanetsebsibe5519
    @netsanetsebsibe5519 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @samueltamene2779
    @samueltamene2779 Před rokem +1

    በርታ ጥሩ መልክት ነው የሰጠኸን

  • @eyasugetachewdelebo7216

    በርታ በጣም ጥሩ ነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      S3la Eyasu
      አመሠግናለሁ

  • @dawittesefahun9959
    @dawittesefahun9959 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እኔም ከልብ አመሠግናለሁ

  • @user-py1qn9zc2w
    @user-py1qn9zc2w Před 3 měsíci

    ተክስ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem

    ተባረክ ❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ቃል ዮቱብ
      እጆግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @esheteeshete3628
    @esheteeshete3628 Před rokem

    Betam Enameseginalen Dr Berta Yebizu Hiwet Yemikeyr Tekami Tmhirt new

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ

  • @Bhg27
    @Bhg27 Před 5 měsíci

    Thank you

  • @user-zp2kk3bc4o
    @user-zp2kk3bc4o Před 10 měsíci +1

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 10 měsíci

      አመሠግናለሁ

  • @adolebirahun7218
    @adolebirahun7218 Před rokem

    Dr i am from w/soddo your adivice so good

  • @danielgirma1839
    @danielgirma1839 Před rokem

    ይሄንን ስራ ለመስራት በዝግጅት ላይ ነበርኩ ቆንጆ መረጃ ነው ያደረስከኝ አመሰግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      በርታ የማግዝክ መረጃን እንድሰጥህ 0911392182 ደውልልኝ በቴሌግራም አግኘኝ

    • @babychernet3385
      @babychernet3385 Před rokem

      @@Hailuvet so d/r ለጀማራዋች course በአካል ትሰጣለህ እንዴ pls say something ?

  • @adolebirahun7218
    @adolebirahun7218 Před rokem

    ❤ supper thanks

  • @user-xt5gj3vf7c
    @user-xt5gj3vf7c Před rokem

    በጣም ቦታ ያስፈልጋል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም ቦታ ብዛት ካላቸው ነው ምክነያቱም እበቱና ፍሳሸ ሲጠራቀም አካባቢ ስለሚያስቸግር ትንሸ ከ4/7 ከሆኑ አያስቸግርም

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 Před rokem

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @melkammel436
    @melkammel436 Před rokem

    ቢሣካልኝ እኔም አሥቤአለሁ በሠላም ሀገሬ ከገባሁ እናመሠግናለን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      አይዞን መልካም ፈጣሪ ያሳካዋል

    • @melkammel436
      @melkammel436 Před rokem

      @@Hailuvet አሜን አመሠግናለሁኝ🙏🙏🙏

  • @meseretyeredet
    @meseretyeredet Před rokem

    Betam enameseginalen yenem hilim new yihe sra andi ken ysakalignal bye asbalew

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እውነት ነው ህልምህ ይሳካል በርታ

    • @meseretyeredet
      @meseretyeredet Před rokem

      @@Hailuvet ke yikirta gar gin 2bere lemadeleb min yahil bejet yasfeligal betinshu lemenesat kene migib hikimna andilay hulu?

  • @aklilualemneh9885
    @aklilualemneh9885 Před rokem +1

    እንደምን አለህ ሃይሉ፣ በጣም ደስ የሜል ነገር ነዉ የነገርሀን በጣም እናመናልን ፣ የምጠይቅህ ነገር pdf file ካለህ ብትልክልኝ ለ ፕሮፖሳል ፈልገዉ ነበረ ከዛ ወደስራ ለመግባት፣ ከወዲሁ አመሰኛለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም እንዴት ነህ በቅዶምያ አመሠግናለሁ
      PDF ይኖራል ግን በእንግሊዝኛ ናቸው የውጭ ሰራወች ናቸው በኛ አገር ካለም እልክልሀለው በቴሌግራም አናግረኝ እንድልክልህ

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 Před rokem

    Salem Salem xuru siranwo ba.unat barta

  • @footballlegend9520
    @footballlegend9520 Před rokem +1

    መስራት ስላሰብኩ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየውት በቀላሉ ብዙ ተምሬያለሁ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በተጨማሪ ለማድለብ የሚገቡ ከብቶች ዋጋቸውን ብትሰራልን🙏

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Amesegnalew
      Wagachewen bedenbe alakewem
      Gebeya weset new yemigezut
      Andandocho ke borena yametalu

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Před rokem

    as always thank u so much!!!!

  • @henokdesta986
    @henokdesta986 Před rokem

    Betam arife nw mesrat yemefelgewu sera nw capital eyesebesebku nw southafrica nw megegnewu ye debub akebabi lij nw besefiwu lemserat eked layi nw bezu sera zuriya besefiwu video beteseralen des yilenale enamesgn betam

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Betam ameseginalew
      Berta betelay debube akababe besera yebelete tero new
      1, meretu tefetero yedabere new
      2, yeteleyayu sebelloche alu
      3 , terro zereyaweche bereweche alu
      4, lewetato tero temokero teseralehe
      5,lehesanate wetete ergo ,kebe takerbalehe berta

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 Před 8 měsíci

    👍👍👍👍👍

  • @BegoMan-lg4mi
    @BegoMan-lg4mi Před 4 měsíci

    Desi yemili lecture new enemi veterinary medicine students negn

  • @yonatansolomon7743
    @yonatansolomon7743 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem +1

    Dr. ሃይልዬ በጥቅምት ወር በሰበታ-ዲማ የከብት እርባታ ማእከሌን በጎበኝህበት ወቅት፡ በተዛማጅ የማድለብ ስራን እንድንሰራ መክረኸን ነበረ። እንዳልከው የተሻሉ ዘሮችን መምረጥ እና የእርባታውን ሂደት በተመለከተ ትምህርትህን እንጠብቅ ነበረ። እናመሰግናለን።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ሰላም ወንድሜ አመሠግናለሁ በወተት ላሞችህ ዙርያ የተገኝው ለዎጥ ጥሩ እንደሆነ ነግረከኛል በርታ
      በማድለብም ወደፊትም መሰራት እንደምትፈልግና ሰልጠናም እንደምትሳተፍ እጠብቃለሁ በርታ

    • @muhemmedkibret
      @muhemmedkibret Před 10 měsíci

      የከብት መኖ ፍርሽጋ ፉጉሎ ገለባ እምትፈልጉ ከሆነ ማቅረብ ሥለምችል አናግሩኝ አድስ አበባ ከታ ቡራዩ ነኝ

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 Před rokem +2

    እኔ የወተት ላሞች ነው ማረባት ምፈልግው ኢሻአላህ ደሴ ወይም ኮቻ ነው የምሰራ ምን አይነት ላሞች ናቸው ቅዝቃዜ ይሜችሎት ደሴ በተልየ ቀዝቃዛ ነው በነግረኝ?????

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ወንድሜ በርታ የወተት ላሞች የትኛውም ቦታ ይመቻቸዋል
      ድንገት ደሴ በጣም ከቀዘቀዛቸው ብዙ ምግብ ሊመገቡ ይችላሉ እራሳቸውን ለማኖር በተፈጥሮ ለመጠበቅ ከዛ ይለምዱታል ቤቱ በተለይ ዙርያው ሙቀት ካለውና ብዙ ከሆኑ ቅዝቃዜ ይጠፍአል

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před rokem

    ተባረክ። ጥሩና አጋዥ ትምህርት ነው። ከርቀት ላይ ለምሳሌ ነገለ አርሲ አከባቢ ያለ ሰው ለምክር ቢደውልል ያገኝሃል ወይ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
      Aliye ደውልልኝ ብዙ ሰወች ይደውሉልኛል የምችለውን አግዝሀለው በርታ

  • @ethio125
    @ethio125 Před 2 měsíci

    ግመል አልፈልግም በእግሩ ረግጦ ከመሬት ያደባልቀኛል ኧረ አይታሰብም

  • @ArsiinaaTube
    @ArsiinaaTube Před rokem

    👍

  • @fikadukinfe3177
    @fikadukinfe3177 Před 11 měsíci

    can you suggest us type of salt for fattening

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před rokem

    Demirugni..yemfeligew.sera...new👃👃

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      betam tero berta agezalehun

  • @eyobbirhanu3557
    @eyobbirhanu3557 Před rokem

    ምንድነው መብላት ያለባቸው ሰውነታቸው እንዲጨምር

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 11 měsíci

      የተለያዮ ዪኖወች አሉ
      ለምሳሌ
      ፍሩሸካ
      ፍሩሸኬሎ
      ልጥን
      የገብሰ ገለባ
      ድርቆሸ

  • @user-nr8vg7bi3v
    @user-nr8vg7bi3v Před rokem

    Please mesrat felgalhu mn madreg dalebgn nigeregn

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam eyob teru Hasabe newe berta
      1, Botawen mazegajete
      2,kegebeya balemoya yezo terona yekesu
      3, Edemyachewe yalteleke merto megezate
      4, ketebatena hekemena masetete
      5, Amegagebe

  • @selmonezerabeza878
    @selmonezerabeza878 Před 10 měsíci

    ወንድሜ ሰለሞን እባላለሁ ሐዋሳ በሬ ላደልብ ንው አንድ በሬ ምን ያሕል ቦታ ይበቃል እኔ በሐያ በሬ ልጁምር ነው እርዳታ እፈልጋለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 10 měsíci

      ሰላም ሰለሞን እንዴት ነህ በሬ ለማደለብ ወደ ጎን 60/70 ሴንቲ ሜትር ቁመት 3.30 ይበቃል

  • @thomascaba9485
    @thomascaba9485 Před 6 měsíci

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ። እኔ መሥራት እፈልጋለሁ በታም አለኝ ግን በሰው ማሠራት ችግር የለውም ? So if yes how much Can I pay for worker ? Thank you!! From Hawassa pls help me!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci +1

      በጣም ጥሩ ለመሰራት መነሳሳትህ በተለይ ቦታ ካለህ በጣም ብዙ ሰራ ትሰራለህ
      በሰው ማሰራት ይቻላል ወንድም እህቶች በበላይነት የሚቆጣጠሩት ከሆነ ጥሩ ውጤት ያመጣል

    • @thomascaba9485
      @thomascaba9485 Před 6 měsíci

      @@Hailuvet Thank you!!

  • @ADDISALEMMAMUYE
    @ADDISALEMMAMUYE Před 5 měsíci

    ወንድሜ ለመጀመር አስቤ ነበር ነገር ግን ትንሽ የአየር ንብረቱ ቀዝቀዝ የሚልበት ቦታ ቢሆን ምን ትመክረኛለህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 5 měsíci

      ይቻላል ግን ቀዝቃዛ ቦታ ላይ ከፍተኛ መኖ ይጠይቃሉ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም

  • @afeworkzee1305
    @afeworkzee1305 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ የሆነ ነገር ስጀምር አጋዥ የሆኑ መልእክት ታስተላልፋለህ አመሰግናለሁ ይሄንን ስራ ለመስራት ያንተን መልክት/ትምህርት በማየት ብቻ በቀላሉ መስራት ይችላል በድጋሚ አመሰግናለሁ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      በርታ ሞያዊ እገዛ አለውኝ አመሠግናለሁ

  • @genanewketema6444
    @genanewketema6444 Před rokem

    how to we feed them urea?

  • @sadikahmed1785
    @sadikahmed1785 Před 11 měsíci

    እባክህ በጣም የምፈልገው የመንግስት ስራህን ትተህ ስራው ይለኛል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 11 měsíci

      በርግጥ በአንድ ገዜ የመንግሰት ሰራን አትተው
      ግን በእርባታ ሰራ በጣም አያሰፍአክ ሰትሔድ ያንግዜ ትክክል ነው

  • @michaeltafesse7745
    @michaeltafesse7745 Před 6 měsíci

    Lesew yihonal ende madlebiyaw?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      አረ ለሰው አይሰጥም
      የሰው ከብደት 50/75/90 ቢደርሰ
      ሰዎ 80/90/11 የእንሰሳ 350/450/700 ኪሎ የሚበልጡ

  • @user-ud8zv1xr3c
    @user-ud8zv1xr3c Před 6 měsíci

    በሬውን ሆድን እየነፋፍብኝ ነዉ Please mn largi

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      ኢንዳይጄሸን ፓውደር በ2 ሊትር ውሀ በጥብጠህ ሰጠው ለሚነፍአት ሆድ ምግብ እንዲፈጭ ያደርገዋል

  • @user-jo1ur9ul7h
    @user-jo1ur9ul7h Před 5 měsíci

    በስንት ወር ነው ለገባያ የሚቃርባዉ ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 5 měsíci

      ለገበያ በ45/60/90 ቀናት ይመከራል

  • @aschalewalemu4041
    @aschalewalemu4041 Před rokem

    ቅድሚያ ለምሠጠው መልካም ምክር ከልቤ አመሠግናለው ጥያቄዬየወተት ላም እርባታ አለኝ ለኮርማ የምጠቀምበት በሬ አለ እና ማደለብ ፈልጌ ምን ምን መዳኒትና መኖ ብጠቀም በደንብ ይወፍራል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አመሠግናለሁ ለአክብሮትህ
      ኮርማው እድሜው ለዘር ብቁ ከሆነ
      አልቤንዳዞል
      አይበረመክቲን በአንገቱ ላይ የሰጠዋል በየ 3 ሳምንቱ በሰውነቱ ውሰጥ ያሉትን ያሰወግዱለታል ይደልባል በጣም ይመገባል ጉልበትት ያገኛል

    • @aschalewalemu4041
      @aschalewalemu4041 Před rokem

      አመሠግናለሁኝ ለመልካም ምክርህ ሌላ አንድ ጥያቄ ለላስቸግርክ ጥሩ የወተት ላም ነበረች በጣም ታማሚ ሆነች ብዙ መርፌ በባለሞያ አስወጋዋትኝ ልትድን አልቻለችም ሌላ ዶክተር ቀይሬ አሳየሁኝ የሳንባ ምች ነው አይድንም አሉኝ ፆም ሲገባ ትወፍር ብዬ ማለቡን አቆምኩኝ ማደለቢያ አስወጋዋትኝ ኪኒን እየሠጠዋትኝ ነው ግን ምንም ለውጥ የላትም

  • @tdhgthk
    @tdhgthk Před rokem

    እባክህ አድራሻህኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam
      Hailu yalifu veterinary 0911392182
      Ministry of agriculture staff adis abeba gurde shola

  • @adengetachew6472
    @adengetachew6472 Před rokem

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይስትህ ለምክርህ ወንድሜ 6 ብርየ ብገዛ ስንት። ይበቃል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ሰላም እንደት ነህ አሁን ባለው አንድ በሬ 16500/18500 ይደርሳሉ

  • @waza835
    @waza835 Před rokem

    ስልክ ብታነሳልን !? አብረን የምንሰራበት መንገድ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Selam waza endet nachew
      ተደውሎ ሰራ ይዤ ሰለነበረ ነው ያላነሳውት ይቅርታ 0911392182 ሀይሉ ደውሉልኝ

  • @samsonbanti6459
    @samsonbanti6459 Před rokem

    Wher is the location..?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አዲሰ አበባ ፊደራል ግብርና
      0911392182

  • @samhen46
    @samhen46 Před rokem

    Gelebawn lesnt seat new yemizefezefew

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ገለባው የሚዘፈዘፈው ጠዋት ለሚመገቡት ማተ ይዘፈዘፍአል ሰመገቡት በቀላሉ ይዋሀዳል

    • @ayatujebel8120
      @ayatujebel8120 Před rokem

      በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለው።

  • @yohanatube983
    @yohanatube983 Před rokem

    Yete new yemeteseraw meten benegobegh.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      Selam yemiseraw ፌደራል ግብርና ሚኒሰቴር ነው
      የምሰራው በግል የተለያዩ እርባታወች

    • @yohanatube983
      @yohanatube983 Před rokem

      @@Hailuvet እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MBE-gj9xc
    @MBE-gj9xc Před 2 měsíci

    ፍየል ማድለብ አይቻልም

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe Před rokem

    ዋጋቸዉ ስንት ነዉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ዋጋቸው ገዥና ሸጭ ናቸው የሚገበያዮት

  • @ethiobahl
    @ethiobahl Před rokem

    ሚወስዱትን መዳኒት በፅሁፍ ላክልን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      የየትኛቹን መደሀኒት ንገረኝ እንድፅፍልህ

  • @abrahamtulu7549
    @abrahamtulu7549 Před rokem

    Fetari ende ante ayinet sew abzitow abzitow yisten. Ke 70 million belay ye kebt bizat yalat ager ena 85% belay ye gebi minchuwa kebt ena wutetachow ye honach ager wust yenante sira ejig ejig asfelagi ena wennaw naw. Ene bezi video destaye wesan yelawum. Melikte ...melaw ye ethiopia hizb agro wust yalachut...endi tekemubet elalew.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Abreham tulu በጣም አመሠግናለሁ

  • @asharatube587
    @asharatube587 Před rokem

    czcams.com/video/uXtRLBmaaKk/video.html yehen eyew eski yebalefew zur lay neberu nazret nw meseraw

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው የሰራከው ጎበዝ በርታ
      እነዚህ ቱሉ ዲምቱ የምከታተለው ማድለብያ ነው

  • @jiji5798
    @jiji5798 Před rokem +1

    ተስፋህ ብቻ ይበቃል።

  • @YigaLove-bc6ek
    @YigaLove-bc6ek Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @yonatansolomon7743
    @yonatansolomon7743 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏