ዲያሰፖሮውና ጉዋደኛው የወተት ላሞች እርባታ ከ ሶሰት ሚልዩን አንድ መቶ ሺ በማውጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • የወተት ላሞች በተለያዩ ዝርያወች ያሉ ሲሆን
    1, ሆሊሰቲን ዝርያ የወተት ምርታቸው በጣም ከፍተኛ ሲወን በውተቱ ውሰጥ ያዩው የቅባት እና የፕሮቲን መጠን ዝቅተኛ ሲሆን ቀጭን ወተት ነው በአንድ ግዜ አለባ ከ18/22 ሊትር በጠዋትና ማታ ይታለባሉ እንደ አመጋገብና ጤና ክትትል
    ወተት ለህፃናት እድገት እፈላጊና ጠቃሚ ሲሆን ወተትን በውሀ በርዞ በደንብ አፍልቶ ለህፃናት መሰጠት ለአይምሮ እድገት , ለአጥንት ጥንካሬ ,በሸታን ለመከላከል ሰለሚጠቅም ሁልግዜ ልንወሰደው ይገባል
    2, ጀርሲ ዝርያወች
    የወተት መጠናቸው አነሰ ቢልም አንድ የወተት ላም ከወለደች እሰከ 5 ኛወር ድረሰ በከፍተኛ ሁኔታ ከ1617 በጠዋትና ማታ የምታለብ ሲሆን ወተቱም ወፍራምና በወተቱ ውሰጥ ያለው የቅባት መጠን እና የፕሮቲን መጠን ከፍተኛ ሰለሆነ ወፍራም ወተት ነው ከታለበም በሀላ ቶሎ ይረጋል
    የወተት ላሞች በደንብ ከተያዙ ቢያንሰ እሰከ 10/13 ግዜ ይወልዳሉ
    የመኖር እድሜም 15/17 አመት በኢትዮጵያ አየር ንብረት ይኖራሉ

Komentáře • 33

  • @user-sy8tj5lp8n
    @user-sy8tj5lp8n Před 3 měsíci

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣ

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 3 měsíci

    Berta dr

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 3 měsíci

    ጉብዝ ❤

  • @ebbamengistu9262
    @ebbamengistu9262 Před 3 měsíci +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት እና መረጃ ነው!!!ይቀጥል🙏🙏

  • @hachaludida7514
    @hachaludida7514 Před 3 měsíci +1

    👍👍👍👍👍

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 Před 2 dny

    Gobez berta .. coming to you soon

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 3 měsíci

    Selam Dr hailu enkon be dena metay .betam arf new Egziabiher yagiz berta🙏Dr.

  • @alazarestifanos6691
    @alazarestifanos6691 Před 14 dny

    Selam wendme mejemer felgalew beki genzeb alegn gn yemiyasferagn ngr yamerekutm wetet bayshexlgns bye feralew

  • @SelamawitHayile
    @SelamawitHayile Před 3 měsíci +2

    Wagachew senet new ?

  • @YeabtsegaTsegaye
    @YeabtsegaTsegaye Před 3 měsíci

    Wendme bertalen

  • @SelamawitHayile
    @SelamawitHayile Před 3 měsíci +1

    Wagachew senet new

  • @tesfayetadesse3246
    @tesfayetadesse3246 Před 3 dny

    Xijawochu sint nachew

  • @user-hi7wp2ll4p
    @user-hi7wp2ll4p Před 3 měsíci +2

    ዋገቸወ ስንተ ነወ

  • @user-hi7wp2ll4p
    @user-hi7wp2ll4p Před 3 měsíci +2

    ወድሚ በጠመ ኢንመሰግንለን

    • @HailuYilfu
      @HailuYilfu Před 3 měsíci

      እኔም አመሠግናለሁ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Před 21 dnem

    አሁን ያሉ ናቸው

  • @SurafelAklilu-fs5kx
    @SurafelAklilu-fs5kx Před 3 měsíci

    ሰላም ጊደሮች እርግዝና አልይዝ አሉኝ ምን ይሻላል

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 3 měsíci

    Selam dr ahun ye lamochu waga sint new? Ende Egziabiher fikad siltenawn memar feligalew dr ye siltenawn bota yet new ?dr.
    demo ahun ye mishetut yalew ye lamochun waga sinti new dr .
    Ena meseginalen dr berta 🙏🙏🙏

    • @HailuYilfu
      @HailuYilfu Před 3 měsíci

      Selam seltenawe Adese Abeba
      Beken 2.30 newe
      Seltenawe 4 kene newe

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 Před 2 měsíci

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በእውነቱ ቪዲዮችህን እከታተላለሁ እናም እባክህ ዋጋቸውን እና መግዛት ስንፈልግ የት እንደምናገኛቸው አብራራልን

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před měsícem

      በጣም አመሠግናለሁ እሺ ቦታወቹ አነግራለሁ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 Před měsícem

      ​@@user-uz1ct2lw3xእሺ እንጠብቃለን

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 3 měsíci +1

    ወንድም እኔ ጥያቄ አለኝ
    የትኛው ዝርያ ነው አሪፉ የት አገር ዝርያ ነው ጥሩው
    አንተስ የት ነው እምትገኘው ስልክህን የት አገር ነህ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 2 měsíci +2

      ጥሩ ዝርያወች
      ሆሊሰቲን
      አይሪሸ
      ጀርሼ

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 Před 2 měsíci +1

      @@user-uz1ct2lw3x አመሰግናለሁ ጠክርልኝ

  • @Winta314
    @Winta314 Před 3 měsíci

    ስልጠናው የት ነው?

    • @HailuYilfu
      @HailuYilfu Před 3 měsíci +2

      Selam seltena Ades abeba newe 4, kenate newe
      Beyekenu 2.30 newe yeminemamarewe

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf Před 3 měsíci +2

    በ 3ሚሊየን መቼም 6ላም ብቻ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁኝ

    • @HailuYilfu
      @HailuYilfu Před 3 měsíci

      ሰላም እንዴት ነህ ልክ ነህ 7 ብቻ አይደሉም 13 ላሞች ናቸው ግን ማገገምያ ነው ያሉት ለብቻቸው አይቀላቀሉም በቁጥር 2 እናያቸዋለን መጀመርያ ምርጫው ላይ ያሉት ናቸው

  • @workuhailemariam
    @workuhailemariam Před 3 měsíci

    የዉሸት ምንጭ