የበጎች የፍየሎች ክትባት P.P.R (የደሰታ መሰል የበጎች በሸታ) and sheep pox( የበጎች ፈንጣጣ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2024
  • የበጎችና የፍየሎችን( PPR peste des petitis ruminant )
    ደሰታ መሰል የበጎችና የፍየሎች አደገኛ በሸታ ሲሆን በጣም ተላላፊና
    በጎችንና ፍየሎችንም ይገላል ሰለዚህ ወቅትን በመጠበቅ ክትባቶቹን ልንሰጥና የበጎችንና የፍየሎችን ሞት / ብሎም የበሸታውን ሰርጭት ልንከላከል ይገባል
    የበሸታው ምልክቶች
    የአፍና ምላሰ መቁሰል
    የምግብ ፍላጎት መቀነሰ
    የምቀት መጨመር
    ለብቻቸው ገለል ማለት
    የአይን ማንባት
    ከአፍና ከአፍንጫ ፈሳሸ መኖር
    ለመመገብ ለማላመጥ መቸገር
    ተቅማጥ እና ሞት
    ይህን በሸታ በጣም ልንከላከለው ይገባል

Komentáře • 11

  • @MujibKemal-ly3zj
    @MujibKemal-ly3zj Před 16 dny

    ሙጂብ ነኝ ድቅ ነህ አልህ ይጠብቅህ

  • @hailuasrat990
    @hailuasrat990 Před 5 měsíci

    ጀግናችን በርታልን

  • @user-yj6ib5gn9i
    @user-yj6ib5gn9i Před 5 měsíci

    የስልጠና።ቦታውየትነው

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 5 měsíci

      ሰልጠናው 4 ቀን ነው
      የራሳችን ማንዋል አለ ለሰልጣኙ የሚሰጡ
      ቦታው ለሰልጣኞች ምቹ ቦታ ካፌ ወይም ፀጥታ ያለበት ቦታ ነው
      ክፍያ 6400 ቅድምያ ነው

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh Před 5 měsíci

    እሽ ይሄን ለመስራት ምን ያክል ብር ያስፈልጋል በማርያም እዳታልፈኝ ስዴት ስለመርርኝ ነው😢😢😢

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 5 měsíci +4

      ሰላም እንዴት ነሸ
      ይህንን ለመሰራት ለምሳሌ 35 በጎች ናቸው እያንዳዳቸው የተገዙት 3400 ብር ነው 45/60 ቀናት ይመገባሉ
      በየግዜው ክትባት በየ 1 አመቱ ክትባት መሰጠት ለ100 በጉች ክትባቱ 96 ብር ነው ዋጋው

    • @LIGHTandPEACE
      @LIGHTandPEACE Před 5 měsíci

      ​​@@user-uz1ct2lw3xሰውን ለማገዝ የምትሰዋው ግዜ በጣም ያስደንቀኛል። እናመሰግናለን።

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh Před 5 měsíci

      ❤እሽአመሰግናለሁ በትንሽ ብር ገዝቸማርባትእችላለሁ ማለትነው​@@user-uz1ct2lw3x