ላሞች , ጊደሮች ወደ ሚዛን ቴፒ እያጋዛን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • ጊደሮችና ላሞችን በምንገዛበት ግዜ ልዩ ክትትልና ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል
    1,ጤናማ ሁኔታ ላይ ያሉትን በደንብ
    እርግዝናን የሰንት ወር እንደሆኑ
    የውዱት መደሀኒት
    የተሰጡ ክትባቶች
    የተሰጠ ዘር
    የጤና ሁኔታ እነዚህንና ሌሎችን በጥንቃቄ መሰራት
    በተለይ ላሞች እርጉዞች ከሆኑ ረጅም መንገዱ ለመሔድ ሰለሚቸገሩ በተቻለ መጠን በእግዝና ሲገዙ ረጅም መንገድ ባይሔዱ ይመረጣል የእርጎዝና ሁኔታ ከ6 ወር ባይበልጥ ምክነያቱም በረጅም መንገድ የጤና መታወክና በውሀ መጠማት በመንገዶች ምቹ አለመሆንና የአየር ንብረት መቀያየር የተያየ የጤና እንከኖች ይገጥሟቸዋል
    ሰለዚህ ለእርጉዝ ላሞች ትኩረት ማድረግ ተገቢ ነው
    የተለያዩ የጤና ክትትሎችን ማድረግ
    የአመጋገብ ሰርአታቸውንም በንፅህና እና በተመጣጠነ መልኩ ማቅረብ
    ሊወልዱም ሲደርሱ የመኖ መጠንን ከባሞያው ጋር በመነጋገር መኖን በተገቢው መሰጠት ሳይበዛም ሳያንሰ

Komentáře • 34

  • @YesusuAfqari
    @YesusuAfqari Před 6 měsíci

    ስለማረጃው እናመሰግናለን ዶክተር ገና ያላረገዙ ጥጆች ይገኛሉ ቀለል ባለ ዋጋ ያላቸው ትልልቅ ከመግዛት ትንንሾችን ገዝቶ ለማሳደግ

  • @eyosijaso3477
    @eyosijaso3477 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏Always best teaching dr

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 Před 6 měsíci

    Selam dr ye dimse tirat chigir alew betam arif video nuw endetelmdew

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      አለሁኝ አክባሪ ይሰጥልኝ ወንድሜ አሻሽላለሁ ወደፊት አመሠግናለሁ

  • @hailuasrat990
    @hailuasrat990 Před 6 měsíci

    ጀግናችን በርታልን በቅርቡ በአካል እንገናኛለን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      እንዴት ነህ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @mekdishewa7113
    @mekdishewa7113 Před 6 měsíci +2

    ዋጋቸው ስንት ነው?

  • @hachaludida7514
    @hachaludida7514 Před 6 měsíci

    Thank You Dr.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      አመሠግናለሁ

  • @SusuResinart
    @SusuResinart Před 6 měsíci

    የምፈልገው ስራ ነው አንድቀን ኢንሻአላህ ትተባበረኛለህ ሀገሬ ስገባ

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh Před 6 měsíci +1

    ዋጋቸውን ብትናገር ጥሩ ነበር ለምሳሊ ይች ዋጋዋ ስትነች

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci +1

      ዋጋቸውን የገዛነው 210 ሁለት መቶ አሰር ሺ ነው የሸጠላቸው

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh Před 6 měsíci

      @@Hailuvet ክበርልኝአመሰግናለሁ

  • @giadaadmasu438
    @giadaadmasu438 Před 6 měsíci

    2lam lemarebat min yahel bajet yasefelegal hisabun seralen plsssss

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 Před 6 měsíci

    በቅርብ ዘር የወሰዱ ግደሮች ዋጋቸው ስንት ናቸው?

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 Před 3 měsíci

    ስልክ ቁጥርህ ሀይሉ ልንደውል ከፈለግን

  • @mesfinman
    @mesfinman Před 6 měsíci

    Doctor ande lam lemeweld 9 wer ke gebach buhala eske sent qen lete qoye techelalech selmeteseten meker enamesegenal bertalen

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      Selam lamochen 9 were ke 5/10 kene be tenama honeta yekoyalu
      Beteleyayu chegeroche demo 30 ke ke tenama honeta weche yekoyallo yehe gene terro aydelem

    • @mesfinman
      @mesfinman Před 6 měsíci

      Eshi doctor amesegenalew ye gezawate lam ye teteqachew sene 1 new ena eske ahun aleweledechem mekeniyatum mendenew ye were akotater endet ende hone bet negergn

  • @EbrahimKhan-wy4jl
    @EbrahimKhan-wy4jl Před 6 měsíci

    ወደ ደሤ ታመጣላችሁ እዴ

  • @lamboo273
    @lamboo273 Před 6 měsíci

    የ 10 -11 ወር ጊደር አዳማ ለይ እስከስንት ይገኛል በግምት ዶክተር ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      መገመት ይከብዳል እሰካሁን በዚህ ደረጃ ሲሸጥ ሰላልሰማሁኝ

  • @shueybbuna1494
    @shueybbuna1494 Před 6 měsíci

    Wagaw sentenaw

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      የሸጡላቸው 210 ሀለት መቶ አሰር ሺ ብር ነው

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh Před 6 měsíci

    ወልድያማድርሥይቻላል ወይንስ??

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci +1

      ሰላም ወንድሜ ወልድያ አካባቢው በጣም የተሻሉ ዝርያወች አሉ ከዚህ ውድ ነው

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx Před 6 měsíci

    ዴሴ ታመጣላችሁ

  • @hawahawa5097
    @hawahawa5097 Před 6 měsíci

    Bakki keessan essaa? Bota yet new? 😭

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      selam yesera bota Ades Abeba newe
      Mine lagezehe

  • @eyosijaso3477
    @eyosijaso3477 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏Always best teaching dr

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 6 měsíci

      አመሠግናለሁ