La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • የወተት ላሞች የተለያዩ በሸታወች ያጠቋቸዋል በተለይ የሚታለቡ አለባ ላይ ያሉትን ምክነያቱም
    በተለይ በካልሸየም በሸታ ይጠቃሉ ይህ ከፍተኛ የ ወተት አምራች ቢሆኑም ባይሆኑም በሸታው ይከሰትባቸዋል
    ሰለዚህ ላሞች ሲታመሙና ምግብ መመገብ ሲቀኑሱ ለምንድነው በማለት መከታተል ያሰፈልጋል
    በተጨማሪ የወተት ላሞች እንደወለዱ የምግብ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ሰለሆነ በደንብ መኖ ሊቀርብላቸውና ሊመገቡ ይገባል ይህ እንደ ወለዱ ለ12/18 ሰአታት ውሰጥ የሚታየው ከፍተኛ የምግብ ፍላጎት መመገብ ማሳየት ከፍተኛ ጠቀሜታ ሰለአለውና በግዜው የአመጋገብ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ሰለሆነ ጥሩና የተመጣጠነ መኖ ልንሰጣቸው ይገባል ይህም በወሊድ ምክነያት የተጎዳ ሰውነታቸው ቶሎ እንዲያገግምና በሸታንም እንድትቋቋም ይረዳታል
    ላሞች እንደወለዱ የተያዩ የህክምና ክትትል ከወለዱ በሀላ ሊደግላቸው ይገባል

Komentáře • 26

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l Před měsícem +2

    አረ ተባረክ ወንድማችን ሁሉ እንዳንተ ሞያውን ብያስተምር የት በደረስን ነበር ። እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @shuralaergedo9342
    @shuralaergedo9342 Před měsícem +1

    በየግዜው ለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @galegale5737
    @galegale5737 Před měsícem

    wandemchen atguz lame.falgelw ask sent yagengel

  • @Worshipprayerhymn
    @Worshipprayerhymn Před měsícem

    ተባረክልኝ በቴሌግራም ያለኝን ሃሳብ እጽፋለሁ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před měsícem

      አመሠግናለሁ እጠብቃለሁ ፃፍልኝ አግዝሀለው

  • @ethio125
    @ethio125 Před měsícem +1

    ሁለት ጊደር ፈልግልኝ

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll Před 15 dny

    ግን 1ሊትር ወተት ስንት ነው የሚከራየው በወር በቅንነት እስኪ የምታውቁ😍

  • @galegale5737
    @galegale5737 Před měsícem

    arguz falgelw

  • @AbuHuzeyfaaShMSh
    @AbuHuzeyfaaShMSh Před měsícem

    Please share your ideas by Afaan Oromo

  • @user-el5sn6bp2u
    @user-el5sn6bp2u Před měsícem

    ጥጃ ፋልግልኝ

  • @user-el5sn6bp2u
    @user-el5sn6bp2u Před měsícem

    አረ ዶር ጥጃዎችን ፋልግልኝ

  • @naodwoldemichael3755
    @naodwoldemichael3755 Před měsícem

    you teach us all the time the very instructive teaching you do for us thank you so much
    Dr Hailu

  • @cheftheo4827
    @cheftheo4827 Před 24 dny

    ስልኮትን ማግኘት የትም ቦታ አልቻልኩም ቢሰጡኝ ዶክተር

  • @berryberry1879
    @berryberry1879 Před měsícem

    አንድ ላም ሳታረግዝ ሁለት አመት ካለፋት የማርገዝ እድል አላት? አንዴ ብቻ ነው የወለደችው

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před měsícem +1

      አወን ታረግዛለች ቢያንሰ 10 ግዜ ትወልዳለች
      በተለያዩ ምክነያቶች እርግዝና ያለመያዝ ችግሮች ይከሰታሉ
      በመወፈር
      የዘር ባለሞያ ናይትሮጂን አለመኖር ወይም ማለቅ
      የተለያዩ የፓራሰይች የውሰጥ ጥገኛ መኖር
      የአመጋገብ ችግር ወዘተ

    • @berryberry1879
      @berryberry1879 Před měsícem

      @@user-uz1ct2lw3x እሺ ዶክተር አመሰግናለው

  • @bezatube438
    @bezatube438 Před měsícem

    የመዥገር መዳኒት ጠቁሙኝ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 14 dny

      የመዥገር መደሐኒት አፍለሚጎ የገላ ማጠብያ ነው
      መዥገርን ያጠፍአል በሳምንት 2 ግዜ ገላቸውን በውሀ በመቀላቀል ማጠብ