አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 158

  • @user-zs8md7vb3x
    @user-zs8md7vb3x Před měsícem +29

    ኤርሚያስ በጣም ታሳዝናለህ ፡፡ ምንም አይነት መልካም ስብዕናና ለህዝብ የሚጠቅም ሀሳብ የለህም፡፡
    እንዲሁ እንደቁራ ስትጮህ እድሜህን ጨረስከዉ፡፡አንዱን ጎራ ደግፈህ እንደዉሻ ቁራስ ለጣለልህ የምትጮህ ከንቱ ፍጡር ነህ፤፤

    • @kinfesahilu3585
      @kinfesahilu3585 Před měsícem +1

      @@user-zs8md7vb3x
      ትከክል ብለሃል።

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před měsícem

      ድፍን ጭንቅላት አይገባህም

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před měsícem

      ​@kinfesahilu3585የአይጥ ምስክር ድንቢጥ

    • @kinfesahilu3585
      @kinfesahilu3585 Před měsícem

      @@ummazinabinas6357
      ይህን ከመመለስህ በፊት እሱ የፃፈውን ኣንብብ። ራሱ በፃፈው ፅሁፍ የገለፀው ስለሆነ ራሱም አይክድም። የተቀመጠ ሰነድ ነው። የድሮ ተረትና መሳሌዎች በሰነድ ውድቅ በሚደረግበት ጊዜ ነው ያለነው።

    • @blackera1980
      @blackera1980 Před měsícem +1

      ከመሀይም ምን ይጠበቃል ።ኦህዴድ እኮ ነው

  • @tadesseamare2042
    @tadesseamare2042 Před měsícem +7

    besew dem atichawotu ebakachihu!!!!
    ኤርሚያስ በጣም ታሳዝናለህ ፡፡ ምንም አይነት መልካም ስብዕናና ለህዝብ የሚጠቅም ሀሳብ የለህም፡፡
    እንዲሁ እንደቁራ ስትጮህ እድሜህን ጨረስከዉ፡፡አንዱን ጎራ ደግፈህ እንደዉሻ ቁራስ ለጣለልህ የምትጮህ ከንቱ ፍጡር ነህ፤

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 Před měsícem +5

    ጀ/ር አበባው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከፋኖ መንደር surprise አለ ለብልፅግና የሚጠቅም ብሎ ነበር ሲባል ሰምቼ ነበር ???

  • @TiruedleNecho
    @TiruedleNecho Před měsícem +5

    ማይመለከትህን አታቡካ ፍኖ ያሸንፍል

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +2

    እሮሞዉ ትግሬዉ ወዘተ አማራ ክልል ተወልደዉ አድገዉ ፀረ አማራነት በነፃነት ያራምዳሉ አማራዉ በነሱ ክልል መተንፈስ ይችላል ወይ እንኩዋን መቃወም።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +1

    የፋኖ የህልዉና ተጋድሎ የህዝብ እንጂ ማንም መክፈል ማፍረስ አይችልም የሞከረም ራሱ ይፈርሳል እንጂ ፋኖ ወይ ንክች።

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 Před měsícem +4

    የዛሬው ተጋባዥ ተንታኝ ኃ/ኢየሱስ በብአዴን ተሽሞንሙኖ የቀረበ አዛኝ ቅቤ አንጒአች እንደሆነ ምንም አያጠራጥርም፡፡ "በወንድሞች መሐል ፀብን የሚዘራ እርሱ…"

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před měsícem +2

    ጎንደር ሁት አይነት ችግር አለበት አንዱ ብልፅግና አንዱ ህውሗት ነው

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 Před měsícem +5

    Please የሚያለያይ ነግር አትሸርቡ የሚያቀራርብ ወሬ አታናፍሱሁሉም ዘመነ እንድህ እለ እስክንድር እንደዛ አለ እያላችሁ ማራገቡን ብታቆሙ ጥ ሩ መስሎ ይታየኝአል

  • @tadesseambelu6289
    @tadesseambelu6289 Před měsícem +5

    ለሁለት እንዲከፈሉ የፈለጋችሁበት ምክንያት እናንተ ያቀዳችሁት ወጥመድ ስላላችሁ ነዉ።

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Před měsícem

    Thank Yoy Ermias kedem sil mircha tekahedoal!

  • @teferafentaw4100
    @teferafentaw4100 Před měsícem +3

    እኛ ዞሮ ዞሮ ሁለቱም ያስፈልጉናል
    ወደ መነጋገር ይምጡ

  • @user-yp3fr5qo4v
    @user-yp3fr5qo4v Před měsícem +2

    ኢርሚያስ የሚሉህ ስለ አማራ ፋኖ መን አገባህ አተ ብሎ ከፋፋይ ጤነኛ አትመስለኚ እንደ እርጎ ዝብ እሁሉም ቦታ አውቃለሁ ማለት ነው መችም ያአማራ ፋኖ አንገቱ አንደ ነው

  • @zaredx7491
    @zaredx7491 Před měsícem +9

    Koshasha, leba.

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 Před měsícem +1

    ማን ነው አሁን ፋኖ በአንድ እዝ መግባት አለበት የሚል ማወዛገቢያ የምታጣድፉት። አራቱም ጠቅላይ ክፍለ ህገር የእራሱ ወታደራዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ክንፍ ቢኖረው ለጊዜው መምም ችግር የለውም። ነገሩ ቀስ እያለ ይጠራል፣ ጎበዝ መቸኮል አያስፈልግም !!

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Před měsícem +7

    @abebechlema3671
    ሃይለየሱስ ትግራዋይ አይደለም። እሱ እንደነገረን ከሆነ ጉራጌ ነው። ስለወያነ አይመለከተውም።

  • @BirtukanHaylom
    @BirtukanHaylom Před měsícem

    እዉነትህ ነዉ

  • @user-uh2yl3mk9u
    @user-uh2yl3mk9u Před měsícem +1

    ማንም ይምራ ማን ፍኖ ትግሉን ማጠናከር እንጅ ለጠላት በሩን መክፈት የለበትም ሁሉም መሪዎች ናቸው!!

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk Před měsícem +2

    ይህ ቀላዋጭ ምን መሰለ :: ተንቀሳቃሽ አስከሬን :: ሲጀመር አማራ አይደለህም ስለ አማራ አያገባህም ጋዜጠኛ አይደለህም ነኝ ካልክ ለኦነግ ቃል አቀባይ እንጅ ስለ አማራ ትግል አያገባህም :: ችግር ካለ እኛው እንፈታዋለን ጸረ አማራ ቃላዋጮችን ወክላችሁን ስለኛ አውሩ አላልንም :: ስከዚህ እንደ... ላ ዝምብ በቆሻሻ ዙርያ አትጠፋም

  • @aliahmedabdella2484
    @aliahmedabdella2484 Před měsícem

    ሀለየሱስ ምርጥ ትንታኔ ነው

  • @mesfinsebsibe8393
    @mesfinsebsibe8393 Před měsícem +1

    የአማራ ፋኖ የተመሰረተው እስክንድርን ወይም ዘመነን ለመደገፍ ብሎ ሳይሆን፣ በኃገሬ ኢትዮጵያ ነፃነቴን ተቀማሁ ፣ተደበደብሁ፣ ተገደልኩ፣ ኃገር አልባሆንኩ፡ በሎ ነው እንጂ ለማንም አጨብጫቢ ሊሆን አይደለም። ይህ ሊታወቅ ይገባል።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +1

    አብይ አህመድ አገሪቱን በ ስርዓት አልበኝነት ቀማኛ ገዳይ አሳዳጅ ዉዘተ እየመራ ስለ ርእዮት አለም መለፈፍ ምን ፋይዳ አለዉ።

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před měsícem +1

    Fano: you have to detained him or kicked him from the struggle area or kicked him

  • @sisaylakew2642
    @sisaylakew2642 Před měsícem +3

    Ermias
    Yemtakeribew program Amharan aywekilm

  • @kebedeyuliyok
    @kebedeyuliyok Před měsícem +3

    እኔ ምልህ አን ተ የፋኖ ደጋፊ አይደለህም ይህን ያክል አንተን ምን አሳሰበህ?

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před měsícem +2

    አንተ ከሀዲ ይህ ሁሉ ሴራ የምትሰራዉ አንተ ነህ። ወያኔን ከድህ ኢሳት ካድህ።

  • @AbrhamStudio-bn3ig
    @AbrhamStudio-bn3ig Před měsícem +2

    ኤርሚያሥ በጣም አድናቂው ነበርሁ በዚህን ደረጃ ወርደሀል እንዴ? ክፋት አለብህ አንተ እራሥስህ ጨለምተኛ ነህ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz Před měsícem +3

    በፍፁም መንግሥት ለአንተ ገንዘብም ሆነ ጆሮ የሚሰጥህ የለም 😂

  • @blackera1980
    @blackera1980 Před měsícem +2

    አንተ መሀይም ካንተ የባሠ ከብት ከየት አገኘኸው? ፀረ አማራዎች ።አንተም ሰው ሆነህ ኳስ ለሱ ደንቆሮ ታቀብላለህ።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před měsícem

    ዘመነም ሆነ ዝናቡ የተናገሩት አይመጥናቸውም የአማራን ህዝብ ና የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ።ተሳስተዋል።

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 Před měsícem +3

    አይ ኤርሚያስ ሳሙና ሆነህ ትቀር ታዎቂ ስለሆንክ ነው እንጂ አንተ የቀን ሰራተኛ ካቦ ማድረግ ነበር

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 Před měsícem

      የ፲ኛ፥ክፍሉ፥በረከት፥ስምኦን፥አሽከር፥ከነበረ፥ሰው፥ከሞላጫነት፥የተሻለ፥ስብእና፥አይጠበቅም።የቀን፥ሰራተኞች፥ወይም፥ጥረው፥ግረው፥በወዛቸው፥ለሚበሉ፥ሰዎች፥አውደልዳዩ፥ኤርምያስ፥አይመጥናቸውም።ምናልባት፥ለኦህዴድ፥ደናቁርት፥ሻይ፥ማፍላት፥ቦታው፥ነው።

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 Před měsícem +1

    ስሁት የሆነ የፖለቲካ አካሄድ ነው ትንተናችሁ፡፡ አጀንዳ የተሰጣችሁ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ ታረሙ፡፡

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 Před měsícem

    እራስ ምታት ነው ግን ይሄን እንዴት ማሰብ ያቅታቸዋል

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem +3

    ከሀይለዬሱስ በላይ ጎጠኛ ና መንደርተኛ አለ ዎይ ? ባህርዳር በነበረበት ጊዜ እኮ የሚታወቀዉ ቆሻሻ ጎጠኛ በመሆኑ ነበር ።

  • @melkieademe5689
    @melkieademe5689 Před měsícem

    Maferya

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před měsícem

    እስክንድር የአማራን ወጣት ለማስጨረስ ተቀጥሮ የሚስራ ነው

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 Před měsícem

    በጎብዝ ልዩንታቸውን በሰለጠነ መንገድ የማይፈቱ ከሆነ ለሁሉም ተመሳሳይ ሽጉጥ ለሁጉለቱም ሰጥቶ በግልጵ ሜዳ ላይ ይለይላቸው !! ሁሉም የነብሱ ጉዳይ ሲሆን ማስተዋል ይጀምራል ። አልበለዚያም የባንዳ ተንኮል አይጠራም !!! ይህ አለመሰልጠን ሊሚስላችሁ ይችላል ግን እያንዳዱ በነብሱ ሲቆርጥ ነው የሚታወቀው !!! ባንዳውን ማጥራት የሚቻለው በኮልት ዱኤል ነው !!

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před měsícem +3

    እናተን እኮ ወፏ ነግራችሁ ነው የተነበያችሁት😃 በቂቤው በኩል ያለ
    ችው ወፍ😃

  • @emru2030
    @emru2030 Před měsícem +2

    ያችም ከተማ ሆና እንትን አወጣች ይላል የድሮ ሰው
    ከሹመት መጀመሪያ ነጻነት
    ሹመት ከባል ቀድሞ ልጅ ይስጥስ ነው ተረቱ አለው አለውና አመጣ ስንፍና ይህ ተቃርኖ ለኢትዮጵያ ስንፍና ነው። መፍትኄው ገራ ቀኙም እንደጀመሩት ወደፊት ጠላትን መጋፈጥ ይበጃል። መገናኛ ብዙኃን ግን ለፈጣሪውም ለተፈጣሪውም ጠንቅ ነው ያስተውሉ።

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 Před měsícem +1

    Ermyas recently said that he want PP to stay in power and allow to finish there terms there for he is not supporting any Fano struggle but every day he talks about Fano. Please Ermi keep advise PP not Fano.Fano problem will be resolve by Fano.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 Před měsícem +1

      Ermias will bark for whoever pays him. Currently pp is his pay masters.

  • @user-mv4sd8fo3n
    @user-mv4sd8fo3n Před měsícem

    የአገር ሸክም ናችሁ ግዜው ሲልፍ እወራለን ከናተ ጋ ምድረ መሀይም መጀመሪያ ንግግራችሁን አሳምሩ ሲጀመር እናተን መስማት ይቅርና እንዲያው የወለደቻችሁ እናት እራሱ ሰው አትመስለኝም ቃልኪዳንማ የሚያውቁት ከሀዲወች ናቸው ቃልኪዳን ሲጀመር በብር አይገዛም በብር እንግዛ ከተባለ ደግሞ አንገዛም ማለት በቃሉ የቆመ ነው ምድረ ከሀዲ አትጫጩ እረፉ ወንድ አያወራም በቃ አፋችሁን አትክፈቱ ማነው በአንድ አመት ውስጥ ድርጅት የተመሰረተው እና ያፈረሰው ?!

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr Před měsícem +1

    አንተ ግን እንደ እስስት ራስህን እየቀያየር እስከመቼ ትኖራለህ በትግራይ ህዝብ ስትዘምት ነበር አሁን ደግሞ በአማራው ላይ ተነስተሀል አቋም ይኑርህ።

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před měsícem

    የሚያስታርቅ የለም የሚያባላ እንጅ

  • @BirtukanHaylom
    @BirtukanHaylom Před měsícem +1

    ሊሆን ይችላለል ለወያኔ እየያሽቃበጥክ ሻብያን ትጠላ ነበረ

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm Před měsícem +2

    ሁሉም ነቅቶብሃን የአማራ ጥላት እንደሆንክ

  • @geragebre4884
    @geragebre4884 Před měsícem

    ዘመነ ስጀመር ከእስር ቤት እንደወጠ በሀርደር ሆኖ ስለፋኖ የሰጣው መግለጫና ንግግር የብልፅግና መንግስት ሆንብሎ ህዝቡን እያማለልክ ዝምብለህ አማራ አማራ እያልክ ህዝቡን አፍዛው ተብሎ ነው ከእስር ቤት የተፈታው ።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před měsícem

    በጣም።የዘቀጠ ነው የዘመነ መግለጫ ኃላቀርነት ነው ብሎታል

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před měsícem +1

    አተ ስራፈት ተው እስክድር ህይወቱን ሊታደግ ነው ወደፋኖ የሄደው እንጅ ሊመራ አይደለም ባንዳው ቆሻሻው

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 Před měsícem

    Fano unification agenda is a must because of external challenges facing.

  • @AbunaAbu-si2mx
    @AbunaAbu-si2mx Před měsícem

    በ ኢትዮጵያ እኩልነትን የማያውቁ የ አፄ በ ጉልበቱ ርዝራዥች ትግል No change !!😢😢

  • @lenchodekema6689
    @lenchodekema6689 Před měsícem +1

    ሀይለዬሱሲ ጎበዝ ታንታኝ ነው

  • @user-1212-mi
    @user-1212-mi Před měsícem

    የ የ የየየየየ

  • @ademtibesso6018
    @ademtibesso6018 Před měsícem +1

    ኤርምያስ ትንሽ አጋነንክ ውገና አበዛ እስክንድር እስክንድር ማለት አበዛ አንተም ከኢትዮጵያዊነት ወደ አማራ ጎራ በቀጥታ ገባ ቆም ብለ እያው

  • @teddybest02
    @teddybest02 Před měsícem

    ኤርሚያስ ተከታታይህ ነኝ ከ ጎንደር

  • @alemayehuabegaz
    @alemayehuabegaz Před měsícem +8

    ኤርሜ የርጎ ዝንብ

  • @AssefaTemenso-vp6bs
    @AssefaTemenso-vp6bs Před měsícem

    Not only Amahara live at Shawa but Olso people of Oromo, Hadiya, kambata, Gurage,Silte, Halaba,and other have been Living!

  • @የአ
    @የአ Před měsícem

    ዘመነ እኮ እኔ አጥናፉ አባተ አልሆንም ብሏል እንደእኔ ግምት እድሉንም ቢያገኝ የኢሠያስ የበለጠ አምባገነን የሚሆን ይመስለኛል። በፋኖ ቁጥርና ጥራት ላይ የምናበላልጠው ያለአይመስለኝም።

  • @user-qs2do6fr3d
    @user-qs2do6fr3d Před měsícem +4

    አዳሜ ይከፋፈላሉ ብለሽ ቁምጥ ብለሽ የምጠብቂ ምድረ አለቅላቂ ሁላ አንድ ሆነው ሊቀቅሉሽ ተጠራርተዋል
    ሁልህም አለቅላቂ
    ያኔ ያልብሀል ያንቀጠቅጥሀል ያንዘፈዝፍሀል 🤣🤣🤣🤣

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před měsícem

    ፍረጃ ኋላቀር ፊትቀር አይ አብዮታዊ ዲምክራሲ።
    እነ እስክንድር እና ጀኔራሎቹ አማካሪ፣አሰልጣኝ ቢሆኑ ውጤታማ ናቸው።መሪ መሆን ግን ፋኖ መርህ አልባ ያደርገዋል።
    ለመግለጫ መቸኮል ደግሞ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሸፍጥ ነው።

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem +6

    ሰዉዬ እስክንድር ብቻ ሳይሆን አንተ ራስህ ጤነኛ አትመስለኝም ! ከተለያዩ ክፍለ ሀገሮች የተወከሉ የፋኖ አመራሮች በሌሉበት እንደተገኙና ምርጫ እንዳካሄዱ ተደርጎ የተዘገበዉ የሞኝ ዘገባ ነዉ !

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před měsícem +1

    ከሳህ ወንድም ምን ሆንክብን?

  • @dawitegirma
    @dawitegirma Před měsícem

    ፋኖ ኖ

  • @hayudable3816
    @hayudable3816 Před měsícem +1

    New balandras policy insider Fano. This man like outsmart the people. He’s fool himself. Nobody elect him.

  • @krchovgberhe8895
    @krchovgberhe8895 Před měsícem +1

    አንተ አለቅላቂ ሆድአደር

  • @Ali-wr1ft
    @Ali-wr1ft Před měsícem

    አዲስ ኮምፓስ የእውቀት እንጂ የስድብ ቦታ አይደለም ኤርሚ የእውነት ሰው በርታልን❤

  • @HeraniEntertainment
    @HeraniEntertainment Před měsícem +2

    Haile who are you???

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před měsícem

    የማን ልሀጫም ነው ያቀረብከው መሀረም ግዛ በለው

  • @user-km5hp4xh8r
    @user-km5hp4xh8r Před měsícem

    ኩታራ የሚል የወረደ ቃል እሚጠቀም የራሱ ቃል እማያንቀው ጅል

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my Před měsícem +2

    ጓድ አምታታው ኤርሚያስ ጨለምተኛ ስለሆንክ አንተም ፋኖም ለኢትዮጵያ አታስፈልጉም

  • @epepe6102
    @epepe6102 Před 10 dny

    እስክንድር ነቀርሳው በቅርብ ወደ ማይመለስበት ይሸኛል አታለቅልቅ አንተ ማረፊያ ያጣች ወፍ በየ ሚዱያው ብትለፈልፍ የሚሰማህ የለም አርሚያስ ተብየው 😂አር ነህ ትኩስ የታራ የአህያ አር አር ሚያስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @soloabera960
    @soloabera960 Před měsícem

    ዘመነ እብሪተኛ አንባገነን ነው ከሱ የተሻለ ሲመጣ ተቃጠለ ረሳው የህልውና ትግሉን ለርካሽ ክብሩ ተፍ ተፍ አለ

  • @Anley-ek7zm
    @Anley-ek7zm Před měsícem

    Zinabu yitrgehal aysemam😂❤

  • @user-pi9go8rq3u
    @user-pi9go8rq3u Před měsícem

    Yebereket kalese atabi... Nahhe

  • @TofkeKumlachew
    @TofkeKumlachew Před měsícem

    ሠላም ውይይቱጥሩ ነው ነገር ግን በመሐል እየሠጣችሗቸው አሥተያየት በፋኖ ትግል ላይ አለመተማመንና በመሐል ክፍተቶች እንዲፈጠሩ ስራ እየሠራችሐሑ ሥለሆነ አባካችሑ ጥሩን ሥራ ለሕሌናችሑ ስሩ 1:02:41

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před měsícem

    Tebeda shutam Woyane.
    Eskind nega is criminal . He can not lead Amhara Struggle.

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před měsícem

    ኤርምያስ አታበራክተው ።ሰውየ ፋኖን እስክንድር አይመራም ።እሱ ለአመራሩ አቅም የለውም ።አጅሬው የአማራን ትግል ለእንደ እናንተ ላለ ሊያቀብል ነው ።

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Před měsícem

    ያወጀው ጀኖሳይድም ያስተገበረ ሰው ነው።

  • @abiakalu3950
    @abiakalu3950 Před měsícem

    ኤድሚያስ ርዮት ብለህ ፋኖ ያላለውን አታውራ የነፃነት የአትግደሉን ትግል ነው እያወክ አታጣም ጊዜህን በነቆራ አታጥፋ አማራ የመታገል መብቱን አትናቅ ላንት ታጋይ ወያኔ ነው ተለወጥ

    • @yh4es
      @yh4es Před měsícem

      እርስ በእርስ እየተገዳደልክ አትግደሉን ብሎ ፊዝ አያዋጣም

  • @user-fv5je7iv9q
    @user-fv5je7iv9q Před měsícem

    አይ ፉኖ፣?

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 Před měsícem +3

    እስክንድር ይመታል። ፋኖ ያሸንፋል።

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 Před měsícem

    እስቲ ኢንቫይት አርገኝ እና እኔም ልተንትን

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Před měsícem

    Ermias Corruption ena Honesty gon legon yihedalu? No endorse for Eskindir!

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Před měsícem

    Haileyesus and Ermias meftihew Genuine yehone dirdir madeg enji Conspiracy ayidelem. Eskidirn yeLakem akal kale biasbibet tiru new.Tiru akahed ayidelem! Genuine weim Honesty yemibal Smooth handle eyale Conspiracy yemibal hard handle meyaz asfelege?

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem

    ይህንም ቆሻሻም ትግላችንም ለማኮላሸትም ድራማንም ዲሞክራሲ እያለም ሚቀልድም ሰዉ ግንባርዉ። ተሽሎም ይጣላልም ።

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Před měsícem

    በአንድ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ያወጀ ሰው እንዴት ነው ፈሪሃ እግዚዚአብሔር ሊኖረው የሚችል?

    • @yh4es
      @yh4es Před měsícem

      ማነው በማን ላይ ጀኖሳድ ያወጀው?
      ሁሉም የምትላላጠው ለስልጣንና ለሀብት ነው

    • @kinfesahilu3585
      @kinfesahilu3585 Před měsícem

      እስክንድር በትግራይ ህዝብ ላይ።

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Před měsícem

    አበበ፧ ምን አግብቶህ ነው አንተና መሰሎችህ ወያነ እያላቹ ነጋ ጠባ የምትባንኑ?

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem +3

    Childish response and disagreement from Zemene and his supporters

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Před měsícem

    no change

  • @TiruedleNecho
    @TiruedleNecho Před měsícem

    ጭፍን ነህ ችግሩንም ለመፍታት እብሮ መቀመጥ ግድ ይላል ብቃት ለዘሜ ልታስርዳ አትሞክር

  • @LitmesMedia
    @LitmesMedia Před měsícem

    Anten endezi yashafedek gn mn yhon

  • @tadesseamare2042
    @tadesseamare2042 Před měsícem

    ppppppppppp....bandawoch nachihu Ermiyas ena godegnochu. Waga tikefilalachihu andiken...

  • @user-ny8cr5hh7f
    @user-ny8cr5hh7f Před měsícem

    Ene eremiyas bekeken mehoneh yasetawukal tenesh aemero neh edyehu edalazeneh yemetenor yegerejefeh neh

  • @abiyewoldetsadik4457
    @abiyewoldetsadik4457 Před měsícem

    Lemenedenew ye Ethiopia zazetetgognche yeweche mehyachone because resale yemetaregute

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 Před měsícem

    Auntu ajburbare staline nuklo aswotahe😅😅😅😅😅

  • @LitmesMedia
    @LitmesMedia Před měsícem

    Meriwoch tesmamtew ekele ymran blew saysmamu meri ene negn malet mn malet nw? tkkl aydelm enante madreg yalebachu masmamat bcha enj mannm degfo mawrat ayasfelgm

  • @adonay7097
    @adonay7097 Před měsícem

    chameleon analysis

  • @user-or5lp9hy1f
    @user-or5lp9hy1f Před měsícem

    vidio lay sittay atafirm

  • @AyalewGetachew-kp7kh
    @AyalewGetachew-kp7kh Před měsícem

    ዞርበል

  • @melkieademe5689
    @melkieademe5689 Před měsícem

    Lllll

  • @የበላይዘረ
    @የበላይዘረ Před měsícem

    አንተቀዳዳንፋስ ቱሪናፋነህ