አዲሰ አበባ ጊደሮች160.000/230.000 አንድ መቶ ሰልሳ/ሁለት መቶ ሰላሳ ሺ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የወተት ላሞች በተለይም የሆሊሰቲን እና የጀርሲ ዞርያወች በአሁን ሰአት በተለያዩ መልኩ በገበያ ላይ ተፈላጊ የሰራ አምጭና አዋጭ የሰራ ድርሻ እየሆኑ በመምጣታቸው ብዙ ሰወች ወደ ወተት ላሞች እርባታ እየገቡ በሰራውም ውጤታማ ሰኬታማ እየሆኑ መጥተዋል
    የወተት ላሞች እርባታ ሰራ በአገራችን በብዛት ሰላልተሰራ በጣም የተሻሻሉ የወተት ምርትን የሚሰጡ ዝርያ ላሞችን ማግኝት ቢያሰቸግርም በአሁን ሰአት በጊደርነት የመጀመርያ ወሊድ እሰከ 25/28 ሊትር በቀን የሚታለቡ ይገኛሉ እነዚህን በጥሩ አመጋገብ የጤኔ ክትትል ከተደረገ የበለጠ ምርትንም ይጨምራሉ
    የወተት ላሟችን እና የተወለዱ ጥጃወችን የሚያጠቁ በሸታወች ክትትል አድርጎ ማከም ማሳከም
    በተለይ የጥጄወችን በሸታ ክትትልማድረግ ሲያድጉ ጦሩ ላሞች እንዲሆኑ እና ጥሩ የወተት ምርት ያላቸው እንዲሆኑ ይጠቅማል

Komentáře • 46

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l Před 3 měsíci +1

    ትልግምት ለሌለው ትምህርትህ እናመሰግናለን

    • @HailuYilfu
      @HailuYilfu Před 3 měsíci

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 Před 3 měsíci +4

    ያአላህ እኔ ደረስኩ ስል እነሱ ዮሸሻሉ ባለፈው 120-130 ይገኛሉ ሲሉኝ አሁ ደግሞ 200 ምናምን እህህህ በቃ ሀሳቤን አንስቻለሁ ኢላሂዬ የአቅሜን አያሳጣኝ ወላሂ ድክም ብሎኛል

    • @ethio125
      @ethio125 Před 3 měsíci

      የሃበሻ ላሞች እንገዛለን እኔ አንድ አለኝ እሷን አራባለሁ ካልሸጡብኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 3 měsíci +4

      ሰላም ሰላም በርታ በርቺ የተቻለኝን አግዝለሁ ባላችሁኝ ዋጋ የወተት መጠናቸው ከ14/16 ሊትር በቀን የሚታለቡ አጋዛችዋለሁ በነሱ ተጀምሮ በየግዜው ዘር እንዲይዙ እየተደረገ ጥሩ ለውጥ ይመጣል በርቱ

    • @ethio125
      @ethio125 Před 3 měsíci

      @@Hailuvet eshi

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 Před 3 měsíci

      @@Hailuvet የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እኔማ ከላሞች ሀሳቤን አንስቼ በግ እና ፍየሎች እያሰብኩ ነው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 Před 3 měsíci

      @@ethio125 እንደሱ ይሻላል እንዳልሸጡብሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @yohannesgetahun6731
    @yohannesgetahun6731 Před 2 měsíci

    በጣም ድንቅ 👏👏👏🙏

  • @akalugetachew3038
    @akalugetachew3038 Před 3 měsíci

    ጥሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ማብራሪያ ነው ። እናመሰግናለን! በርታ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 3 měsíci

      አመሠግናለሁ

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን አገረ ሰገባ ትረዳኛለክ

  • @ErgaShu9342
    @ErgaShu9342 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @ZerihunMekonen-wv3ue
    @ZerihunMekonen-wv3ue Před 3 měsíci +2

    በምትለቀው ቀስቃሽ መልክት መሰረትእኛም አንተን አምነን አራስ ቼክ አድርገህ እርግዝናቸው በለህ ከገዛናቸው ከብቶች አንደኛዋ አርጉዝ እዳልሆነች አያወክ አንድገዛ አድርገህናል ቼክ ያደረክበት ሂሳብ ተቀብለሀል ይህ አሰራር ጥሩ ነወ ? አግ/ር ይወድልሃል ?አስተምራለሁ አያልክ ብር ተቀብለህ ትጠፋለህ ?ለዚሁሉ ጥያቄ መልስ እፈልጋለሁ ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 3 měsíci

      ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ ይህን ሰራ አኔጋር አልሰራህም ሰርቼም አልተሳሳትኩም የሰው ሰም ማጥፍአት በፈጣሪ ዘንድ ያሰጠይቃል
      ሰልጠና ወሰደህም ከሆነ የተቋረጠ የለም ሁሉም በትክክም በቀኑ በተገቢው ነው የሰለጠኑት ብትደውል ብታወራኝ የተሻለ ነው

    • @etayenatwa769
      @etayenatwa769 Před 2 měsíci

      ዘሪሁን መኮንን ቅንነት ይጎድልሀል ሚዲያ ላይ ስም ከማጥፋት ደውለክ ለምን አታናግረውም

  • @DinberuShiferew
    @DinberuShiferew Před 2 měsíci

    Batm turu new Dr enem magizet faligalew ebakihen silkihine

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 3 měsíci

    Ena meseginalen dr hailu Egziabiher emesgen Amen

  • @Abyatube
    @Abyatube Před 3 měsíci

    የአበሻ ለም ገዝተን ብናዳቅል እሳ እስኪ ስለዚ ነገር አስረዳን ዶክተር የዉጮቹ ላሞች በጣም እየተወደዱ ነዉ

  • @EtsegenetDereje-tn3bc
    @EtsegenetDereje-tn3bc Před 25 dny

    Se

  • @Bernabas-uf3lo
    @Bernabas-uf3lo Před 2 měsíci

    ዶ/ር እናመሰግናለን። ጥጃ ማሳደግ ፍልጌ ነበር እንዴት አገኛለዉ።

  • @bekaludemissie8860
    @bekaludemissie8860 Před měsícem

    ስልክ እና የት ነው የምናገኛችው

  • @user-oy2yf9wi5n
    @user-oy2yf9wi5n Před 3 měsíci

    Thanks❤

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 Před 2 měsíci

    Dr በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi Před 3 měsíci

    ያበሻ ላም አለህ

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 Před 3 měsíci

    Siweldu enezi esk sint yitalebalu

  • @yohannesgetahun6731
    @yohannesgetahun6731 Před 2 měsíci

    ስልክ ማግኘት ይቻላል?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před měsícem

      Selam endet nehe 0911392182

  • @ZerihunMekonen-wv3ue
    @ZerihunMekonen-wv3ue Před 3 měsíci

    በጣም አዝናለሁ ቼክ ስታደግ አብረው የነበሩ ሰዎች ጋር አብረን አያየነው ነው ለሰጠኸኝ መልስ ተሳስቻለሁ ይቅርታ ማለት ተልቅነት/አዋቂነት/ነው።ክህደት ከሆነ ማሰረጃ ካስፈለገ ልልክልህ እችላለሁ አሁንም ስም ማጥፋት ነው ብለህ ሰትዋሽ ለአደበት ይከበድህ ።

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 3 měsíci

    ሰሜን ኢትዮ የት አካባቢ ነው

  • @diribakumsa2953
    @diribakumsa2953 Před 3 měsíci

    ጥሩ ታብራራለህ! እኔም በቅርቡ contact አረገሃለሁ! ርዕሱ ላይ የተጠቀሰዉ ዋጋ ምንድነዉ ግን። በንግግርህ ዉስጥ እስከ 210000 ነዉ ብለህ ነበር ብዬ ነዉ! ሌላ ደግሞ፥ ጥያቄ ስትጠየቅ መልስ መስጠት ሞክር!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 3 měsíci

      እሺ ሰራ ላይ ሆኜ ነው ያልመለሰኩት
      ጥያቄወቹን ፃፍልኝ እንድመልሰ

  • @monidejenetech9192
    @monidejenetech9192 Před 3 měsíci

    how much.

  • @monidejenetech9192
    @monidejenetech9192 Před 3 měsíci

    I want 4

  • @rahell1223
    @rahell1223 Před 3 měsíci

    ስልክ አስቀምጡ

    • @rahell1223
      @rahell1223 Před 3 měsíci

      Oh ይቅርታ ስልክ አለ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 3 měsíci

    ስልጠናው ኦላይን አለ

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 Před 3 měsíci

    አልበዛም መቶ ሽበቂ ነው

  • @ethio125
    @ethio125 Před 3 měsíci

    ሁለት ልገዛ ነበር ተወደዱ ይቅርብኝ