ወጣቱ በወተት እርባታ(5 ሚሊዮን ሶሰት መቶ ሺ ብር ) ያወጣበት በህክምና
Vložit
- čas přidán 4. 09. 2024
- የወተት ላሞች ከፍተኛ ወጭ አውጥተን ከመግዛታችን ጋር ተያይዞ
በሸታን መቋቋም የማይችሉ ሰለሆን አሰቀድመን በደንብ ማየት አለብን
1,ጥሩ መረጣ በጥሩ የወተት ላሞች ላይ የተመሰረተ ማድረግ
2, የምንመርጣቸው ጥሩ የወተት ዝርያ መሆናቸውን መመልከት
3,የምንመርጣቸው ላሞች የወተት ምርትን ሰንገዛ በአግባቡ መመልከት
4,ግታቸውና ,ጡታቸው ዙርያ የኪንታሮት በሸታ papilloma viral diaseas ) ፓፒሎማ በተህዋሰያን አማካኝነት የሚመጣ በሸታ ሰለሆነ በደንብ ማየት
5, ተላላፌ በንፅህና ጉድለት የሚመጣውን የጡት በሸታ (mastitis ) አለመኖሩን ማረጋገጥ
6,ጥርሳቸውን አፍአቸውን ማየት
7, ክትባት የወሰዱበትን የተዳቀሉበትን ማየት
ይህም እርባታችን የተሻለ እና በጥሩ የአረባብ ,የምርት ሁኔታ ላይ የተሻለ እንዲሆን ይጠቅመናል
የወተት ላሞችን ከፍተኛ ብር ሰለሚጠይቁ ለመግዛት በቱዮ ትኩረት አመጋገብ ላይ ማድረግ አለብን
የተሻለ የአመጋገብ ሁኔታ ሲኖረን
ጥሩ ዝርያ ይሰጡናል
ጥሩ የወተት ምርት ይሰጡናል
ጥሩ ዘር የመያዝ ሒደትን ያሳያሉ
የሚሰጡን ወተትም ጤናማና ከተያየ በሸታወች ተላላፌወች የፀዳ ይሆናል
ተከታታይነት ያለው የወሊድ ዘር ይሰጣሉ
እርባታችን የተሻለ እንዲሆን የህክምና አገልግሎት ቀጣይነት ያለው የክትባት አገልግሎት መሰጠት
እነዚህና ሌሎችንም የህክምና አገልግሎት በመሰጠት እርባታችንን ማሰቀጠል ይጠበቅብናል
siletenawen efeligalehu mesirat silemifelige thank you
ሰላም የኔ ወንድም
እንዴት ነህ ወንድሜ አመሠግናለሁ
Selam endet nehe
Amegagby ywasenaly
የሆላንድ ዝርያ ናቸው? ሚሸጥ ካለ ወደ ባህርዳር 🙏
wendime Deworm lemadreg arif medanit mendinew
Deworm ivermectine ye bulgarea, turkr
የኋላ እግራቸውን ምንድነው ሚሸመቅቃቸው እና ሚደነዘዝዛቸው
እና ምን ይሰጣቸዋል
ሰላም እንዴት ናችሁ የሀላ እግራቸው
1,,ቅዝቃዜ ከፍተኛ ለመሸማቀቀ አሰተዋፆ አለው
2, የሚተኙበት ቦታ ወለሉ
3", ቀደም ሲል የነበሩበት የወንዝ ዳር እርባታ ከሆነ 4, ቅዝቃዜው ዉእግራቸው አሰተዋፆ አለው
የ 12 ወር ጊደር እስከስንት አገኛለው
ሰላም የ12 ወር ጊደር እንደ ሻጩ ሁኔታና ሰርያ ሁኔታ ይለያያል
ቲክቶክ ላይ ስምህ ማነው ፎሎ ላርግህ
አመሠግናለሁ
@hailu vet
@hailu vet new
250 ካሬ ነበረኝ
መኖሪያቸውን እንዴት ልስራው ?
ዘና እዲሉ አይበቃቸውም ብዬ አሰብኩኝ
ይበቃል እማ
በርግጥ ለ ሰንት ላሞች 250 ካሬውን ማድረግ ፈለክ ግን እሰከ 10 ላሞች መጋዘንን ጨምሮ ትንሸ መናፈሻ በመሰራት ማድረግ ያሰችላል በርታ
@@HailuYilfu እሺ አመሰግናለሁ
@@enkuwerikashgra9018 እሺ ውዴ