የወተት ላሞችና ጥጃወች የተመጣጠነ መኖ አለማግኝት እንዴት እንከታተላቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የወተት ላሞች ከተወለዱበት ቀን አንሰቶ እንገር እንዲጠጡ በማድረግና
    ሙቀት በመሰጠት ጤናቸው የተጠበቀ ማድረግ
    በቀን 3/4 ሊትር በጠዋት
    በማታም በቀን 3/4 ሊትር በንፅህና በበቂ ሁኔታ እንዲጠጡ ከተደረገ የጥጃወች ጤና የተጠበቀና በወደፊት ለሚኖራቸው ምርታማነት ወሳኝ ነው
    በተለይ ጥጃወች ከንፅህና ጋር በተያያዘ ሁኔታ ሰውነታቸው ገና በሸታን የመከላከል አቅማቸው ሰለአልዳበረ ወተትን በተገቢ ሁኔታ ለ3 ወር መሰጠትና ውሀም በመጠኑ መሰጠት ለጤናቸውና ለእድገታ ይጠቅማል
    በተለይ ኢኮላይ ባክቴርያ ጥጀወችን ሰለሚጎዳና ሰለሚገል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል
    ካደጉም በሀላ ክትባት ሊሰጠ ይገባል በተለይ ከ6 ወር ጀምሮ ክትባት ይሰጣቸዋል
    የወተት ላሞችም ምርት እንዲሰጡን ጥሩ የአመጋገብ ሰርአት ልንከተልላቸው ይገባል ይህም ዘለቄታ ያለው ወተትና የወተት ተዋፃ እንድንጠቀም ያደርጋል በተጨማሪም ጤናማ ጥጃወችን ይወልዳሉ
    የተሻለም ምርትና ጤናማ እድገት ይኖራቸዋል

Komentáře • 70

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l Před 4 měsíci

    በጣም ነው የማመሰግንህ የዘመናችን ቅኑ ሰው ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 3 měsíci

      አመሠግናለሁ

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 Před rokem +1

    ከልብ አመሰግንሃለሁ ዶ/ር እንደዚህ ባለሙያዎች በማነስ ነው ሀገራችን ወደ ኃላ የቀርች

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před rokem +1

    ዋውውው የኔ ቅን በርታልን ክብር ደኩተር።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem

    በርታ ምርጥ ሠው ሀገሬ እግዚአብሔር ብሎ ሥገባ እርግጠኛ ነኝ እደማገኝህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ብሩኬ አመሠግናለሁ ፈጣሪ አለ ለአገርህ ለቤተሰብህ ፈጣሪ ያብቃህ አማክርሀለው

  • @fekadugetacewu2521
    @fekadugetacewu2521 Před 10 měsíci +1

    ለምያዊ ምክር እናመሰግናለን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 10 měsíci

      አመሰግናለሁ

  • @netsanetsebsibe5519
    @netsanetsebsibe5519 Před rokem +1

    መልካም ሰው እናመሰግናለን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @teferaabrham1861
    @teferaabrham1861 Před rokem +1

    እጅግ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 Před rokem +1

    እጅግ ያሳዝናለ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      በጣም ትክክል ነህ ወደፊት የተሻሉ ደረጃ ጤናማ ሁኔታ እንዲኖራቸው እጥራለሁ አመሰግናለሁ

  • @selamuselamu3583
    @selamuselamu3583 Před rokem +1

    Dr በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Před rokem +1

    As always great information. Thank you so much!!!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ወንድሜ ሁሌ እንዳበረታከኝ ነው ከልብ አመሠግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      Thank sir

  • @mulkenjafar8578
    @mulkenjafar8578 Před rokem +1

    ዋው ዶክተር ሀይሉ 1ኛ ነህ በርታ👌👌👍👍‼️‼️

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሙሉቀን እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem

    arfnew doctor enameseginalen

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      selam zenashe
      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @milkiyasdawit7971
    @milkiyasdawit7971 Před rokem

    I'm so proud of you God bless you for your real information.

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem

    Dr. Hailu as we discuss soon before on phone ,there were similar problems in my farm. I will applying in my home. Thankyou sir.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      You're welcome you can call me anytime for more information

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 Před rokem

    ዶ/ር አመሰግናለሁ: በቅርብ ቀን እመጣለሁ እንገናኛለን ምክር እፈልጋለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ሰላም ሲሳይ እንገናኛለን

  • @abduseman1733
    @abduseman1733 Před rokem

    ዶክተርሀይሉ በርታ ጎበዝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እሺ ወንድሜ አብዱ አመሠግናለሁ

  • @abaymamomamo7938
    @abaymamomamo7938 Před rokem

    ዶ/ክ፡ለመልካም፡ምክሮት፡ሣላመሠግን፡አላልፍም፡እኔ፡ለመጠየቅ፡የምፈልገው፡ሥለ፡ሚያዳግሙ፡ከብቶች፡ምን፡አይነት፡ዘዲ፡አለ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      የሚያዳግሙ በብዛት
      የተለያዩ በሸታወች ኢንፌክሸን ሲደርሱ ነው
      አንዳንዴም የሴት ሆርሞን ዝግጁ አለመሆንም እና ፕሮሔሰተሮን የሚባል ሆርሞን ይሰጣቸዋል በተሰጡ በ4/5 ቀን የዘር ፍላጎት ያሳያሉ

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 Před 11 měsíci

    ሰዎቹ ብሩን የሚጥሉበት ቦታ ጠፍቶባቸው ነው?

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 Před rokem

    ዶ/ር እንዴት ነው ጥጀዎቹ ቀንድ እንዳያበቅሉ ልናደርግ የምችለው?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ቀንድ የሚያበቅሉ ጥጃወች ገና ሰያወጡ በመንዃት ሰለሚታወቅ የቀንድ እድገት ማሰቀርያ ሱሰታንሰ ንጥረ ነገር ገበያ ውሰጥ አለ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል
      ንጥረ ነገሩን በጥጥ በመንካት ቀንድ ካለበት ቦታ ላይ መቀባት ቀንድ አያሰበቅልም

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před rokem

    🥰🥰🥰🥰

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 Před rokem +2

    በቂ ምግብ ውሃና መተኛት አለባቸው ወተት እንዲሰጡ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ትክክል ነህ የኛ ችግር በበቂ ሁኔታ አለመያዝ ነው ችግሩን ያባሰው አመሠግናለሁ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před rokem

    Dr ጥጃወችን ገዝቶ ማሳደግ እና ማራባት አይቻልም እዴ ጥጃወች እስከ ስት ነው ዋጋቸው እኔ የወተት ላሞችን ማርባት እፈልጋለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem +1

      ጥጃወችን ማሳደግ ወደፊት የበለጠ ይጠቅማል መበርታት ነወ እነዘህ ተሸጠዋል ዋገቸውም 100.000/120..000 ነው

    • @mahitube3690
      @mahitube3690 Před rokem

      @@Hailuvet እሺ

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Před rokem

    Why do we tie the cows? Does this has any impact on the productivity of the cows?

  • @merdinku2381
    @merdinku2381 Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክተር ለወተት ላም በሳምን በሲኒ ነዉ ሚሰጣቸዉ ያልከዉ ስሙና ዋጋዉን ብትነግረኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před 11 měsíci

      ሰላም በካልሸየም እንዳይታመሙ የሚሰጥ ነው
      ካልሲቴክሰ ነው ሰሙ በሳምንት 3 ቀን ከምግብ ጋር አንድ ሰኒ

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 Před rokem

    እንቴርኔት የምትጠቀመውን ስልክ ብታስቀምጥልን።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      selam yemitekemew selk 0911392182 hailu

    • @olikesootebo5150
      @olikesootebo5150 Před rokem

      @@Hailuvet ኤሄ ስልክ የእንቴርነት ነው?

  • @selamuselamu3583
    @selamuselamu3583 Před rokem

    ዶር አንድ ከብት በህክምና ምክኛት ወተት ብታቆም ምን ማድረግ አለብን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም እንዴት ነህ ህክምና ለእንሰሳት በጣም ወሳን ነው መኖም በጣም ጠቃሚ ነው ተከሰቶ እንዃን ቢሆን እንደገና ማሳከም አለብን

  • @tadyouszewdu2961
    @tadyouszewdu2961 Před rokem

    ለጥጃ ተቅማጥ መፍትሄው ምንድነው 1 ወር እድሜ፡ አልቤንዳዞል እና ሰልፋ ተሰጥቷት ነበር ለውጥ የለውም ፡ እስኪ የተወሰነ ምክር ለግሰኝ!!!

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም እንዴት ነህ
      ለአንድ ወር ጥጃ ተቅማጥ በባክቴርያ አማካኝነት ሊይዛቸው ይችላል
      ጥንቃቄ
      1, ቤታቸውን ማፅዳት
      2, ወተት እንደታለበ ማጠጣት ሳይቆይ ሲቆይ በተለያዪ በሸታ አምጭ ህዋሰ ይበከላል
      3, የመጠጫ እቃቸውን በየግዜው ማጠብ
      4,ወተት በብዛት መሰጠት በአንድ ግዜ ለተቅማጥና ለሞት ይዳርጋቸዋል
      መደሀኒቶች
      ተቅማጥ ሲያጠቃቸው
      1,ተቅማጡ በምን ምክነያት መጣ በንፅህና ወይሰ በውሀና በሌሎች ጉድለት
      2,አታመሙ ደሞ
      1 ,አሰትርሱል መጠቀም የተቅማጥ መደሀኒት ነው ለጥጃወች በውሀ ተበጥብጦ የሚጠጡት መደሀኒት ነው
      2,ሳልፍአ መጠቀም አዲሰ እራሳችን የእንሰሶቹ ባለበቤቶች በመግዛት ለህክምና ባለሞያው ማቅረብ
      በአብዛኛውን ግዜ ለሀኪሙ ገዝተን ካለቀረብን ጥሩ አይሆንም

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      አልቤንዳዞል አይመከርም ለጥጃ

    • @tadyouszewdu2961
      @tadyouszewdu2961 Před rokem

      @@Hailuvet እጂግ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @tadyouszewdu2961
      @tadyouszewdu2961 Před rokem

      @@Hailuvet ዶር፡ አሰትርሱል አላቀው አሉ ማብራሪያ ብታክልበት፡ ነው አዚትሮማይሲን ለማለት ነው

  • @selamuselamu3583
    @selamuselamu3583 Před rokem

    ዶር ታማ ነበር መርፌ ወሰደች ዳነች መዳኒቱን ጨርሳ አው ወተት ምንም የለም

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      ሰላም የተሰጣት መደሀኒት ምንድን ነው
      አንዳንድ መደሀኒቶች ለህክምናው አሰፈላጊነት ለረጅም ግዜ እንዲሆን በማሰብ ይሰጣል በሸታውን ለማጥፍአት ነገር ግን ለተወሰነ ግዜ ወተት ይቀንሳሉ ወተቱም ይመለሳል ፃፍልኝ

    • @selamuselamu3583
      @selamuselamu3583 Před rokem

      ፔን ስትሪፕ ነው የወሰደችው

  • @ethel7303
    @ethel7303 Před rokem

    ማከሙ ዋጋ የለውም የሚተኙበት በጣም ቆሻሻ ነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Před rokem

      መጀመርያ የለባቸውን የጤና ችግር ማራቅ ማከም ከዝያን በሀላ ቤታቸውንና አካባቢን ማፅዳት ነው