ለልጆቹ ሲል ወደ ከተማ ግብርና የገባው ኢንጂነር እንዳለ ጌታቸው እና ስኬታማነቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ለልጆቹ ሲል ወደ ከተማ ግብርና የገባው ኢንጂነር እንዳለ ጌታቸው እና ስኬታማነቱ #ፋና_ቀለማት
    ኢንጂነር እንዳለ ለልጆቹ ንፁህ የከብት ወተት ለማግኘት ሲል ሶስት ላሞችን ገዝቶ ወደዚህ ስራ መግባቱን ይናገራል።

Komentáře • 454

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety +75

    ጀግና እንዳለ በጣም ነው ሥራህ ደሲ የሚለው ።ሳልነግርህ የማላልፈው ግን ሐገራችን ስሩ ይላሉ ግን አያሰሩም አንተ ግን ጠንካራ ነህ ግብህ ጥሎ ማለፍ ብቻ ይሁን ። ደሐ በአንተ እጅ ጠግቦ የሚያድርበት ጊዜ እሩቅ አይደለም

    • @Hayathayat-vk9we
      @Hayathayat-vk9we Před 3 lety

      መሸአላ በጣምደስይላል ቀጥሉበት

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 Před 3 lety +76

    This guy is brilliant! ሃገር እንደዚህ ነው ምትፈልገው

  • @eldanatilahun2554
    @eldanatilahun2554 Před 3 lety +34

    ሃገራችን እንደዚህ ያለ ታታሪና ጠንካራ ሰዎች ናቸው የሚያስፈልጉዋት። አርዓያነት ያለው ስራ በመስራትህ ልትመሰገን ይገባል፣ ልትኮራም ይገባል። በርታ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክ።

  • @shewa1271
    @shewa1271 Před 3 lety +37

    አደንቃለሁ የሚገርም ብቃት ነው በርታ! ኢትዮጵያ እንዳንተ ብዙ ያስፈልጋታል

  • @lacomgaga
    @lacomgaga Před 3 lety +9

    የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ... ያስታውቃል! ይላል የሃገሬ ሰው። ሊደገፍ የሚገባው ባለራዕይና ታታሪ ሰው 👏👏

  • @mershagiron1713
    @mershagiron1713 Před 3 lety +16

    መባረክ እኔ የተወለድኩት በሐረርጌ ክፍለ ሐገር በጋራሙለታ አውራጃ በግረዋ ከተማ ነው ሐገሬ ተመልሼ ህልሜን ሳላሣካ አልቀረም በርታ ይመችሕ መርሻ ተፈራ ነኝ ከፈረንሳይ

  • @user-rq2cg5sp2o
    @user-rq2cg5sp2o Před 3 lety +28

    ጀግና ነህ በርታ እግዚያብሄር ይርዳህ

  • @merytube9234
    @merytube9234 Před 3 lety +13

    Wow ጀግና ነህ መማር በተማርንበት መስራት ሳይሆን ባመኑበት ስራ ስኬትን ማግኘት ነው ትልቅ ትምርት ነው ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ 👍👍

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +17

    I wish all’s Ethiopian most people’s learn from this man ! Proud of you !👍🏾!🕊🇪🇹

  • @astededubale4223
    @astededubale4223 Před 3 lety +10

    የሰዉ ልጂ የስራ ድርሻዉን አዉቆ መሰራት ትልቅ እርካታ ነዉ የታደልክ ነኽ .እንደተ ያለዉን በሀገራችን ያብዛልን.

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 3 lety +33

    ዛሬ ገና የተማረ ሰው አገኘሁ
    impressive.ወንድሜ እንዳለ ኮራሁብህ

  • @goodnorthman9902
    @goodnorthman9902 Před 3 lety +17

    Great work man. This should be a good example for many

  • @mohammedsalehbassaar4293
    @mohammedsalehbassaar4293 Před 3 lety +22

    Visionary talented hardworking This is what Ethiopia needs to develop passionate and risk taker
    Keep on your creativity

  • @tesfaneshmengestu5903
    @tesfaneshmengestu5903 Před 3 lety +2

    በእውነት አንተ ያገራችን ሱፐር ማን
    ነህ ጀግና የማመሰግንበት ቃላት
    ያጥረኛል።እግዚአብሄር እድሜና ጤና
    ከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጣችሁ🙏🏾
    ይህን መልካም ስራ ያፈለቀ ጭንቅላት
    የተባረከ ይሁን።የበለጠ እደግ አሜን😇🙏🏽👼🏾ለሀገራችን እንደአንተ አይነት
    ሰው ነው የሚያስፈልጋት።በርታ።

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 3 lety +16

    አሜሪካን ካናዳ አውሮፓ ን ከምታልሙ ወጣቶች
    እንደ ወንድማችን ተምራችው ስራ ሳትመርጡ
    ተግታችው ስሩህ አሜሪካን የኖረበት ያውቀዎል
    አፈር ተግጦ ነው የሚበላው አግራችን ካሜሪካን
    ትበልጣለች ከጫትና ከሺሻ ቤት ውጡና ስራ ስሩህ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +9

    ድንቅ ነው በእውነት ለናሙና ብቻ ሆነ እንጂ መንግስት ቢያበረታታ ሌሎችንም ጥሩ ነበር።

  • @zmisganaw
    @zmisganaw Před 3 lety +6

    What a man! Ethiopia need more people like you.

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety +1

    በጣም የምትደነቅ ነህ የተማርከውን ትምህርት ከጭንቅላትህ የሚወስድ የለም ይህንን የአንተን አይነት ተግባር የሚስራ ወገን ንፁህ ወተትና የተለያየ የእንሰሳ ምርት በንፅህና ማስረከብ እራሱ በፈጣሪ ዘንድ መባረክ ነው እናያለን የተለያዩ ሰዎች ጥሩ ነገር አያቀርቡምና አንተ ግን በርታ እግዜአብሔር ይርዳህ በርታ !!!!!!!!

  • @hannaredda444
    @hannaredda444 Před 3 lety +24

    YOU ROCK, BY CHANGING ELECTRONIC ENGNERING TO AGRCALTURAL ENGNERING, YOU HAVE DONE THE IMPOSABLE, ETHIOPIA IS PROUD OF YOU AND YOYR TEAM, YOU SHOULD TEACH OTHERS WHAT YOU HAVE LEARN, GOD BLESS YOUR BEAUTYFUL HANDS.

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 Před 3 lety +16

    መሻአላ፡አላህ፡ይጨምርልህ

  • @mulualemabebe4263
    @mulualemabebe4263 Před 3 lety +2

    በህይወቴ በማወቄ ከምኮራባቸው ሰዎች ውስጥ አድ አተነህ አተን በማወቄ እጅግ ደስተኛ ነኝ ስለሰጠህኝ ወንድማዊ ምክር በጣም አመሰግናለው ካተ ብዙ እማራለው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ

    • @andyabebe8986
      @andyabebe8986 Před 3 lety +1

      እባክህ አድራሻውን ትነግረኝ?🙏

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 Před 3 lety +1

    ይገርማል ምክርህን እፈልጋለሁ ማንኛውንም ስራ ሰርቶ መለወጥ እፈልጋለሁ ከኔ አልፎ ሰዎችን የሚጠቅም ስራ የምንግዜም ሃሳቤ ነው በርግጥ አሁንም ስራ ለይ ነኝ ግን እደዘዚህ አይነት ስራ ህብረተሰቡን የሚጠቅም ስራ ለአእምሮም ደስ ይላል

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety +2

    ኢንሻአላህ እኔም ምኞቴ ይሄ ነው ቦታ የገዛሁት ለዚህ ናው ሰፋ ያለ ቦታ ነው የገዛሁት የከተማ ገበሬ ለመሆን አስቤዛ አለሁ 430፡ካሬ ሜትር አይቀቃኝም አሁን ከብቶቹን ኘድ 3፡ከብት እገዛለሁ ብየ አስቤ አለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @tinsayetariku7743
    @tinsayetariku7743 Před 3 lety +31

    His smart and intelligent person..... I know him... He gives millk for those who can't afford to pay.....

    • @user-fd5uc4xf2i
      @user-fd5uc4xf2i Před 2 lety

      Hi Tinsaye, do u have his Phone nr? I need his help

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 3 lety +7

    እናተ ዘረኞች እስኪህ ከጀግናው ወንድማችው ተማሩ አገር መውደድ እንደ ወንድማችን ተምሮ ሰርቶ በማሰራት እንጂህ በወሪ አይደለም

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    በእውነት በጣም የሚደነቅ በጣም በጣም የሚደነቅ ትልቅ ትምሕርት ሰጪ በጣም እረጅም አላማ ያለው ድቅ ኢትዮጵያዊ ነሕ በእውነት አኮራኸኝ በኢትዮጵያዊነቴ እግዚአብሔር ይባርክሕ በእውነት ሳላደቅሕ አላልፍም 🙏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @bezutesfaye324
    @bezutesfaye324 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ ስራህን ቤተሰብህን ይባርክልህ ማህሌት ተስፋዬ የወንድምህ ጎደኛ ነኝ ልምድህን መጋራት እፈልጋለው በጣም እናመሰግናለን ።

  • @yohannesafework2926
    @yohannesafework2926 Před 3 lety +9

    This is amazing. That is my future plan too.

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +1

    ዋዉ ድንቅ የሆነ ሰዉ በጣም ብዙነገር ነዉ የተማርኩት ሀገሬ ስገባ መጥቼ የተወሰነች ምክር ሰተኸኝ ወደዚህ ቢዝነስ ብገባ ባይ ነኝ ጀግና ነህ በርታልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦቦቦቦቦ 👌👌👌👌

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před 3 lety +5

    I hope it is eye opening for the young generation. Keep it up bro. We need more people like you to tackle our deep rooted problems.

  • @danielmekonnen4326
    @danielmekonnen4326 Před 3 lety +7

    This is so inspirational, hope our invaluable youth will learn a lot from this!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 3 lety +1

    እንዲህ መማር ማለት!!!እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    የማደንቅበት ቃል የለኝም እመ ብርሃን ጥላ ትሁንህ ቸሩ መድሃኒአለም በመንገድ ሁሉ ይቅደም የአገር ኩራት ነህ።

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 Před 3 lety +2

    በጣም ግሩም ነው አስተማሪ ነው ጠቃሚ ነው በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ::

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Před 3 lety

    ጀግና ነህ የገባህ አገርህንና ማህበረሰብህን የምትረዳ በችግሮች ውስጥ እያለፍክ ለዚህ መድረስህ ጥንካሬን ያሳያል በርታ ወንድማችን።

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +1

    ተባረክ ደሃን መደገፍ ለእግዚአብሔር ማበደር ነው::

  • @fafiabdella4684
    @fafiabdella4684 Před 3 lety +2

    ለኛ ለስደተኖች ምሳሌ ነህ በርታ ወንድም

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 Před 3 lety +4

    አለማድነቅ አይቻልም አድናቂህ ነኝ

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před 3 lety +5

    በርታልን ወንድማችን የማለቢያ ተንቀሳቃሽ (portable) ማሽን ብትጠቀም ስራህንም ያቀልልሃል ለላሞችም በጣም አሪፍ ነው

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 Před 3 lety

      በኤሌክትሪክ ነው የሚሰራው የትስ ይገኛል ማለቴ አገር ውስጥ ወይስ ውጭ

    • @Rama-qw5dw
      @Rama-qw5dw Před 3 lety

      @@abebayegle1495 አዎ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ነው
      ቻርጅ ተደርጎ የሚሰራም አለ ግን ለትንሽ ነገር ነው ይምትጠቀመው (ለፍየል)
      እና ወጭ ሃገር ነው አገር ውስጥ ኢንፎርሜሽኑ የለኝም 200-300$ (7000-1000)ብር ያወጣል አማዞን (Amazon) ላይ ቼክ አድርገው
      25L Electric Milking Machine For Farm Cows W/Bucket 0.04-0.05Mpa Double Handles

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o Před 3 lety +30

    እኔአገር ገብቸ እንደዚህ መስራት ነው እምፈልገው ያሳካልሽ በሉኝ

    • @endalegetachew2547
      @endalegetachew2547 Před 3 lety

      ያሳካልሽ እኔም ከጎንሽ ነኝ

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o Před 3 lety

      @@endalegetachew2547 ሽኩረን

    • @endalegetachew2547
      @endalegetachew2547 Před 3 lety

      Thank you

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 3 lety

      ህኔም ገብቼ ልለራ አስቤሀለሁ
      urban farming ራሴን ህያስተማርኩ ነው በኢንተርኔት
      youtube ላይ ብዙ ቻናሎች አሉ

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 3 lety

      ገብተን ሀብረን ህንስራ አውሪኝ

  • @GG-dk5re
    @GG-dk5re Před 3 lety +1

    Ethiopia needs more entrepreneurs like you and the government must also support this kind of entrepreneurship. God bless you, your family and all your efforts.

  • @etetutesfaye9689
    @etetutesfaye9689 Před 3 lety

    ጎበዝ አገራችን እንድአንተ አይነት የተማረ ለህዝብ የሚያስብ ስው ነው የሚያስፈልጋት
    ገቨርንመትም ማበረታታት ያለበት እንደአንተ
    አይነት የሆኑትን ስዎች ነው አንተ ያለብን የአገራችን ችግር ገብቶሃል አብዛኛው ህዝብ
    እንዲህ ቢተጋ የት በተደረስ በርታ ወንድሜ

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 Před 3 lety +2

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥህ በሃገሬ ተስፋ እንዲሰጠኝ አደረከኝ፡፡ከ Nashville,TN 🇺🇸

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 Před 3 lety +1

    በርታ ወንድሜ እንዳተ ለህዜቡ ንፁህ ነገር ቢያቀርቡ ሁሉም መልካም ነው እዚህ ቢሾፍቱ ከዛሬ ስስት ቀን በፊት ለልጄ የገዛሁት ወተት ነጭ ውሀ በጣም አዘንሁ ምንም ለማይበሉ ልጆች አምነን እየሰጠን በሽተኛ ነው ህዝቡን ያደረጉት ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል የከተማ ግብርና በጣም አዋጭ ነው እኔም እየሰራው ነው የምገኘው

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 Před 3 lety +1

    I am proud of you the children of Ethiopia, you are a symbol for the new generation keep doing .God be with you all and who you are interviewing him you did good job thanks a lot.

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Před 3 lety +1

    በጣም ደሥ የሚል ሠዉ በርታ የኔጌታ የክፍወችን አይን ፈጣሪ ይያዝልሕ

  • @zedmo5065
    @zedmo5065 Před 3 lety +3

    በጣም ጎበዝ በርታ እንዳንተ ግብርና በጣም ያስደስተኛል ለመስራትም አስቤያለሁ እባክህ ካንተ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንክ አድራሻህን አሳውቀኝ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 3 lety +5

    ከእንሰሳዎች ጋር መስራት በጣም ደስ ይላልእኔም ቤተሰቦቼ እርባታ ነበራቸው።

    • @elizabethgiorgis7003
      @elizabethgiorgis7003 Před 3 lety

      Betam t eru sera newu Aente areaya neh lehuhume agrituaa yemiyasfelgat aenedanete sew newie. Bereti!!

  • @alembelay2323
    @alembelay2323 Před 3 lety +1

    እንዳልክዬ በጠም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር በበረክት ይጎብኝልክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Před 3 lety +2

    Well done Engineer Endale. I am proud of you and your commitment.

  • @abebe6083
    @abebe6083 Před 3 lety

    የከብት እና የዶሮ እርባታ አዋጭ ስራ ነው።በጣም ጠንካራ ነህ ጎበዝ በርታ። እኔም ከ 10 ዓመት በፊት ዶሮ ማርባት ጀምሬ ነበር ግን በዛ ሰዓት ተማሪ ስለነበርሁ መኖ የምገዛበት እና የቦታ ችግር እዳቆም ተገደድሁ። ወደ ሀገሪ ሰመለስ ፕላኔ መዚህ ስራ ለመሠማራት ነው። በቅርቡ እመለሣለሁ ፍቃደኛ ከሆንህ ባገኝህ ደስ ይለኛን።

  • @hime5767
    @hime5767 Před 3 lety +4

    Great job, continue with your greatness.

  • @miftahnurbenur970
    @miftahnurbenur970 Před 3 lety +1

    እጅግ ስልጡን ሰዉ ነህ ...! በርታWell-done Sir , well-done

  • @timkehettefferamekonnen8405

    አይ ጎበዝ አይ ጀግና። ከቤተሰቡ አልፎ የአካባቢውን ሕብረተሰብ ከልብ በመነጨ ደስታ የሚያገለግል ሰው ምንኛ የታደለ አርቆ አሳቢ ነው።

  • @wardaqatar7779
    @wardaqatar7779 Před 3 lety

    በርታ ድንቅ ሥራ ነው ፈጣሪ ያግዝህተምሮ የመንግሥት ሥራ ከመጠበቅ እንደአንተ ጠንክሮ መሥራት ፈጣሪ ይርደህ

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 Před 3 lety +1

    መንግሰት መች ያሰባል አይሰራ የሚሰሩትን አያሰራ ለዚህ ሰዉ አሁን በቂ ቦታ ቢሰጥ ለህብረሰቡም ለሰራ አጡም የሚጠቅም ነዉ አሁንም እግዛብሄር ይርዳህ

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 3 lety

    እግዛቤር ይባርክህ እንደዚ አይነት ሰው ነው ሀገሬ የሚያስፈልጋት እውነት ነው በምግብ እጥረት የቀነጨረ ትውልድ አምራች ከመሆናችን በፊት እንደዚ አይነት ሠዎች ጎን መቆም ይገባናል ሁሉም ሰው ግዴታውን ይወጣ

  • @user-ru9oh6ue2i
    @user-ru9oh6ue2i Před 3 lety +1

    ጀግና ሰው ነው .በእዉነት የመንግስት ድጋፍ ያስፈልገዋል ጠንክሮ እንድሰራ....

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    ሺር ሺር አርጉ ወገኖቼ በጣም ድቅ ኢትዮጵያዊ አኮረኸን እናመሰግንሐለን መልካም ስራ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 3 lety +2

    የሚደነቅ ስራነው ሁሉም ስራ ቢፈጥር አገር ያድጋል በርታ

    • @endalegetachew2547
      @endalegetachew2547 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ለአንቺ የሚሆን አለን 0911660974

  • @haileyesuszemene7037
    @haileyesuszemene7037 Před 3 lety +4

    አሪፍ ስራ ነው የኔም የወደፊት እቅዴ ነዉ

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 3 lety +2

    Greet job . Salute you . I wish I can visit your farm . Thank you for your service sir . 🇪🇹

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před rokem +1

    ይሳካልሽ ፈታ በይ የሀገረ ሴት ልጅ ፀሎተ ነው። ማር 11:23-24 ይመችሽ ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 3 lety +3

    ብዙዎቻችን መስራት እንፈልጋለን ከተማው ቀርቱ ከከተማው ውጭ ፍላጎት ላለው ቦታ ቢፈቀድ ሰርተን ግፋ ቢል. እርሀብን እንታደግ ነበር.

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    ወድማችን በርታል በጣም አድካሚም ቢሆን ስራው በጣም አመርቄ ነው እሰሳቶች ግን ሰፊ መሪት ያስፈልጋቸዋል በርታ ወድማችንንንንን
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 Před 3 lety +2

    ስራ ወዳዱ ጉራጌ እንዲህ ነው በርታልን የእንኛ ኩሩ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 3 lety

    የሚያስደስትና የሚያኮራ ድንቅ ስራ ነው
    ባካባቢው ያላችው ወጣቶች ተማሪዬች
    ከወንድማችን ጎን በመሆን በጉልበት በማገዝ
    እና ሙያውን በመቅሰም በማህበር ተደራጅታችው
    በመስራት አገራችንን ከችግር ልታላቅቆሃት ይገባል

  • @wondmengesha858
    @wondmengesha858 Před 3 lety +2

    Very interesting! The young generation is becoming more realistic about life! That is the way to go!

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 3 lety +1

    በጣም አደቅሀለው ወንድሜ እግዚሀቤር አሁንም ያቡርታክ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ድንቅ ስራ ነው።

  • @user-wu8mc2cs6q
    @user-wu8mc2cs6q Před 3 lety

    ዋውውው ለሁላችንም ምሳሌ ነህ ወድም አለምዬ በርታልን

  • @moltotlakew7548
    @moltotlakew7548 Před 3 lety

    ሀገረሬ አነንተን መሰል ሩህ በዘነስ ፈጠራ ጥበኞችን በማፍረራቷ እደለኛ ናት፡፤
    አእነኔመም ከለልበቤ አደነቀቅሀሁሀህ
    ግን አእኔንም ብትወጠኝ እና ምርጥ ወገንህ ብታደርገኝ /አድራሻህን ብትነ
    ግረኝ እና በአካላ በገኝህ ደሰተኛ አሀነለሁ፡፤

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 Před 3 lety +1

    ይሄ ነው ጀግና የሚያስፈልገውን የሚችል

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    Its very intesting good job keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @dcghetto
      @dcghetto Před 3 lety

      Anewin kemzi EU delyetey Ab Eritrea nabra sedet tselinayo amlak yehagzena

    • @endalegetachew2547
      @endalegetachew2547 Před 3 lety

      thank you

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 3 lety +1

    ንፁ ወተት እኛ አካቢም ለልጆቻችን አተናል ፓስተራላይዝ አርገህ አድርገን. ልንደግፍህ ይገባል

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ በጣም ጀግናነህ በርታ እኔም የዎዴፊት ህልሜነውበርታ ጀግናነህ ሣላደቅህ አላልፍም

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před 3 lety +1

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜውን ከነቤተሰቦችህ ያብዛልህ ኩራታችን ነህ ኮራሁብህ ለሁሉ ምሳሌ የምትሆን ዜጋ ነህ::

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 Před 3 lety

    GOD BLESS ETHIOPIA, PROUD OF YOU BROTHER GREAT JOBS 👍 🙏 💙 ❤ 👌

  • @kng4900
    @kng4900 Před 3 lety

    ለኔ እንዳለ ጀግና ነው እንደ እንዳለ አይነት ጀግኖች በመንግስት እና በባለሃብቶች ድጋፍ ቢደረግላቸው ሀገራችን እያደገች ህዝባችን ይጠቀም ነበር። ሌሎችንም ያነቃቃ ነበር

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +1

    ጎበዞች!!! በርቱ:: የሕዝቡንም ጤንነት ከማስጠበቅ አንጻር ትልቅ አስተዋጾ እያደረጋችሁ ያላችሁት::

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 Před 3 lety +1

    I am praud of Your Ideea
    God bless your meind and God protekt you .
    Be strong be Brave
    Greething from Germany ❤❤❤❤💯👍👍👍

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před 2 lety +1

    እንደዚህ አይነት 100 ሰዎች አዲስ አበባ ውስጥ ቢኖሩ የምግብ ችግር ታሪክ ይሆን ነበር ::

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Před 3 lety +2

    የግብርና ህይወት በጣም ጥሩ ነገር ነው እስቲ እኔንም ምራኝ በጣም እምፈልገው ስራ ጎበዝ

  • @landusyume3285
    @landusyume3285 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ ጠክር ለተቀማጭ ለሠነፍ ሠው አርያ ነህ 👍👍👍👍

  • @WisDom-hu1mo
    @WisDom-hu1mo Před 2 měsíci

    ጎበዝ በርታ ጌታ ይርዳህ

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 Před 3 lety

    He is the first Brillant leader for TIGRAY, we have to support him

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 Před 3 lety

    ግሩም ስራ ነው
    ህኔም ይህን መሰል ስራ ተወልጄ ባደኩበት አዲስአበባ ልሰራ ሀስቤሀለሁ

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ስልጣኔ ማለት!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    Thank you thank you so so much brother 💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amintube9556
    @amintube9556 Před 3 lety +1

    ጀግናችን በርታ እኔም በቅርቡ ለአረብ ከመላላክ ወጥቼ እንዳንተው ለመስራት አቅጃለው የሰካልህ በሉኝ

    • @nejibahussain1416
      @nejibahussain1416 Před 3 lety

      አብሽሪ ውዴ አብረን እንሰራለን

    • @amintube9556
      @amintube9556 Před 3 lety

      @@nejibahussain1416 ደስ ይለኛል ግን ወንድ ነኝ😉

  • @akliluazazh592
    @akliluazazh592 Před 3 lety +1

    It's just amazing.Thank you.

  • @hanaalem6430
    @hanaalem6430 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +3

    መንግስት ሆይ እንዲህ አይነት ሰዉ ሊበረታታ ይገባል ሰፋ ያለ ቦታ ቢሰጠዉ ከራሱ አልፎ ለሀገር ጠቃሚ ነዉ ብዬ አስባለሁ 👏👏👏

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 Před 3 lety +1

    Wow great job thanks for sharing the video #Fanatv

  • @zem1988
    @zem1988 Před 3 lety

    ጎበዝ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 Před 3 lety +2

    የሰው ልጅ ጤና ካለው ምንም ቢሰራ
    ይለወጣል.... አቦ ይመችክ

  • @kashin6000
    @kashin6000 Před 3 lety +2

    ፋና ሚዲያ እህንን ስላቀረባቹልን እጅግ አመሰግናለው ግን የወተት ላም ጥሩ የሚታለብ የት ይገኛል እኔ ከብት ማርባት ውስጤ ነው ከስደት ገላግሉኝ የት አገኛለው እስቲ ጠቁሙኝ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety

    ዋው በጣም የሚደነቅ ሰው ነው እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክልህ

  • @tumba1212
    @tumba1212 Před 3 lety +4

    This my dream ... i just love this!!

  • @HannaH-kq6nk
    @HannaH-kq6nk Před 2 lety

    ዋው ገራም ነው እግዚአብሔር ይባርክል