ውሎ አዳር በጅሩ"እኛ በስንዴ እና ጤፍ ነው የምናደልበው" Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሎ አዳር በጅሩ
    "እኛ በስንዴ እና ጤፍ ነው የምናደልበው"
    በ220 ሺ ሰንጋ የሸጡ አርሶ አደር ጋር ቆይታ።
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 133

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +18

    የገጠር ሚስቶችኮ የቤቱ ምሰሶ ናቸው እረፍት የላቸውምኮ እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @bewketuyenealem3755
    @bewketuyenealem3755 Před rokem +9

    ጋዜጠኛዋን አድንቄአታለሁ አታካብድም ስራ ጎበዝ ናት

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před rokem +5

    ለኢትዮጲያ ገበሬዎች ክብር የገባቸዋል እንደሁምለናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ድካማቸው ግን በጣም ያሰሰዝናል

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před rokem +4

    የኔ ጀግና ህዝብ አማራዬ ሁሌም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ደሞቼ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +5

    ጋዜጠኘዋ ጎበዝ ነሽ እበት መጥረግ አልከበደሽም። የገጠር ስራ ትችያለሽ ገበዝ ላመኑበት ነገር። ዋጋመክፈል ክብር ነው❤❤💕💕

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před rokem +4

    ዋው ጅሩዬ የደጋጎቹ ሀገር የጥጋብ ሀገር የዋሁ ህዝቤ ኑርልኝ እህቴ ተባረኪ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 Před rokem +17

    ዋውውው ጅሩ መልክአም ምድር ዪለያል እኮ ጅሩ ዪመረትበታል ስንዴ ጤፍ ምስሩ 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před rokem +7

    ዋው ሀገሬ በሬ ማድለብ ድካሙ አይጣል ነው መወፈር ከጀመሩ እስኪሸጡ ያለ ሀሳብ አንድ ሴት እርግዛ እስትወልድ ያለው ጭንቀት አንዳይነት ነው። መኝታ ካለተመቻቸው ያቃትታሉ፣ምግብ በጥንቃቄ ካልተሰጡ ይነፋሉ።ለሊት አያስተኙም. ጋሼ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ።። etv. ስላያችሁት እናመሰግናሉን።

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 Před rokem

      በትክክል እኔም አባቴ ያደልባል መከራ ነው

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem

      ትክክል ወላሂ ከባድ ነው ፀሀይም አይወዲም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ

  • @amiderufael107
    @amiderufael107 Před rokem +5

    ይቺን የጥቁር እንቁ የመሰለች ልጅ ከየት አገኛችኋት ድምጿ ራሱ በጣም ደስ ይላል...አስኩን እ/ር ጨርሶ ይማራት!

    • @21MarYam
      @21MarYam Před rokem

      ምሯት ተነስታ ስራዋን ከጀመረች ቆየች

    • @amiderufael107
      @amiderufael107 Před rokem

      @@21MarYam ልክ ነው አንድ ፕሮግሟን አይቼ ነበር ግን አሁንም በደንብ የተሻላት አትመስልም...የአውራባውን ፕሮግራም መሰለኝ

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g Před měsícem +1

    ጅሩ የፃድቃን የጀግኖችና የደጋጎች አገር😊❤🎉

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 Před rokem +8

    Eski ye Jiru lijoch like gichugn

  • @user-jk5qg5il6g
    @user-jk5qg5il6g Před rokem +8

    አማራዬ ልዮ እኮናችሁ ፀባዬ ስናዮች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +11

    ምርጥ አገር ነበረን ሰው ክፉ ሆነብን እንጂ ምቀኛ የሆነ አገር በተለይ እነስም አይጠሩ መተተኞች እኔብቻ ልብላ የምትሉ ሆዳሞቹ ብቻ ነው ያልኩት

    • @haymitube5179
      @haymitube5179 Před rokem

      ጅሩን ነው ምቀኛ ህዝብ ያልሸው?

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem

      @@haymitube5179 አው ግን ሁሉንም አላልኩም አሉ ሰው ሰርቶ ሲበላ የሚቀኑ ቅቅኖች

    • @amentube9030
      @amentube9030 Před rokem

      ለምን ትፈርያለሽ ሰፋሪ አማሀራ መጥቶብን እኮ ነዉ 😕

    • @user-tq5fc7fe7k
      @user-tq5fc7fe7k Před rokem

      @@amentube9030 😷😷😷👋👋አላህ አገሩ የማነው ያማራ አደል። ጋላ

    • @user-tq5fc7fe7k
      @user-tq5fc7fe7k Před rokem

      @@amentube9030 ኪኔያ ነበር ዘሮችን ጠይቅ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +6

    ሰላም ፍቅር አንድነት የትራበ የሚጠግበት ያጣ የሚገኝበት መልካሙ ሁሉ ለሀገራች ይሁን

  • @haymitube5179
    @haymitube5179 Před rokem +13

    ጅሩ የጀግና አገር እንካን ከናተ ተወለድኩ እነዎሪ ጅሩ ያባቴ አገር ያበበ አረጋይ አገር ኑሩልኘ

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq Před 25 dny

    ውይ እዝቺጋ.ያለ ድካም ውድ የሀገሬ ሰዋች ሰላማችሁ ይብዛ ጅሩ የአዝመራ የሰንጋ ሀገር

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před rokem +4

    ዘፈኑ ይረብሻል በጣም እራሴን አመመኝ

  • @workneshhaile7854
    @workneshhaile7854 Před rokem +2

    ጅሩ ማለት አንደኛ ነው በእህልም የታወቀ ነው ሰውም የዋ ነው በጣም ስበዛ ሰራተኛም ነው አንድ ገበሬ በአመት እስከ 500ኩንታል ያመርታል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @Hayat-yl5zq
      @Hayat-yl5zq Před 25 dny

      በጣም ለዚህ ደግ ህዝብ ሰላም ብቻ ይስጠጣቻው

  • @zizu584
    @zizu584 Před měsícem +1

    አማራነት ክብር ማንነት ሰላምን ለህዝቦቸ አስፍንላችው አላህየ የኔ የዋህ ህዝብ😢

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +5

    እንደ ግብርና አድካሚ ስራ የለም ከጧት እስከ ማታ እረፍ የለም ከወር እስከ ወር ስራ አታጣም

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +6

    አማራ ቤት ምን ጠፍቶ ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ ነውኮ ሰላም ይነሱናልጅ ጠላቶቻችን

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem +5

    ታሬካ እና ግራፑ እናመሰግናቸዋለን❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +9

    ሰላም ለሀገራችን💚💛❤💕🇪🇹💕🇪🇹👍
    አይይይ የባቄላ እሸት በጣም ነው የናፈቀኝ😥

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 Před rokem +1

    ጋዜጠነኛዋን አለማድነቅ ንፉግነትነው ጎበዝ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před rokem +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በማነታችው ለሚግደሉት ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በመንግስት እና በወያኔ ለሚግደሉት ለአማራ።ህዝብ ፍትህ ፍትህ አላህ ሆይ አንት ፍትህ ነህ እና የንፀሀንን ደም ፍርደላችው ባል ጊዜ ነ. እያሉ ለሚግደሉት ህዝብ እባካችሁ የአማራ ክልል መንግስትን ጥይቁት ካልሆነ ይውርድ እባካችሁ ህዝቦቻችን እያለቁ ነው

  • @user-ht1bm9fo7b
    @user-ht1bm9fo7b Před rokem

    የገጠር ኑሮ ይሄን ይመስላል በጣም ድካሙ ይገርማል እናት እና አባቶች እግዚያብሔር ያበርታችሁ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem +6

    አረ አስኩዬ የት ናት እሷን አምጡልን

    • @amiderufael107
      @amiderufael107 Před rokem

      ህመም ላይ ናት በደንብ አልተሻላትም!!

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +3

    እነዝህ ለሰውም ጤና ስለሚያስቡነው ጤፍና ስዴ እሚያበላቸው እሚገርምነው በጣም

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před rokem +5

    Big respect for Ethiopian farmer they work hard

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem

    አቤት የገበሬ ሚስት ድካሟ ጎበዞች ጠንካሮች😍 ለምለም ምድር !!
    ማማ ኢትዮጵያ ለምለሟ ሀገሬ!!!!

  • @user-pv8ws9je1z
    @user-pv8ws9je1z Před rokem +1

    እጤፈው ውስጥ አሳንደባውን ለከብት ስለሚፈለግ ነው ያልታረመው መሸአላህ ዴስ የሚል ሀገር ነው

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před rokem +3

    I wish I have some one their beautiful village

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Před rokem +4

    ጅሩደነባ፡ውድሀገሬ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +3

    ደሞ።ወደ ወሎ።ደሴ ቦሩ ሀይቅ ሂዱ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem

    ገጠሬነቴን እኮ ስወደው በምክንያት ነው❤❤❤ከተማ ጤፍ ስንት አውተው ገዝተው ይበላሉ😅 እኛ ገጠሬዎች ከነከብቶቻችን አምርተን እንበላለን❤❤❤❤

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před rokem

    ምርጥነች ጋዜጠኛዋ በርቺ

  • @wubneshadmase7815
    @wubneshadmase7815 Před rokem +2

    ጅሩ የኦሮሞ ምስላል ለምጀመረያ ጊዜ ነው የምሰማው ... ለምንጊዜድ ጀግናው ሀገር ሆነ

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l Před rokem

      @@tsigetsige6022 ere Amhara Nachew Gala yelem Jeru Sataku Atekebatru Kebt 🤧🤧🤮🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤮🤮🤮

  • @rozademere9117
    @rozademere9117 Před rokem +3

    አገሬን ሰላለየሺኚ አመሰግናለሁ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem

      የት አካባቢ ነው ሀገሩ

    • @rozademere9117
      @rozademere9117 Před rokem

      ሰሜን ሸዋ በደብረብረሀን መሲመራ

    • @rozademere9117
      @rozademere9117 Před rokem +1

      ሳትሻግሪ ካዲሲአባ ልክ ሲትምጭ ደብረብረሀን እንዴደረሺ ወደግራ እጥፍ ሰትይ ታገኛዋለሺ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem +1

      @@rozademere9117
      እሺ አመሰግናለሁ

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem +2

    ዋውውውውው የሚገረሙ ገበሬ ናቸዉ

  • @agabriel673
    @agabriel673 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @eskyasmarkos
    @eskyasmarkos Před rokem +2

    በርች ደስ ይላል

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +5

    ጅሩ በኛ ሀገር ያለው ነው ወይስ ሌላ ጅሩ አለ ????

    • @user-hp8gz2xo1m
      @user-hp8gz2xo1m Před rokem

      የትነወ የእናንተ እኔ ጃማደጎሎ በታች መስሎኝነበር

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem

      @@user-hp8gz2xo1m ወሎ ቦረና በመከነሰላም እታች ከበረሀው መስሎኝ ነው

    • @birtukanteklehana4872
      @birtukanteklehana4872 Před rokem +2

      ጅሩ ሰሜን ሸዋ ደብረብረሀን ከተማ አለፉ ብለህ ነዉ በጠባሴ በኩል መንገዱ እኔ ደብረብረሀ ልጅ ስለሆንኩ ልንገራችሁ ብዩ ነዉ ጥፉ ባቄላ አተር ገብስ ስንዴ ሸንኮራ አተር እሚመረትበት ሀገር ሸዋ ነዉ ስለዚህ አማራ ሆናችሁ ክልላችሁን አለማወቅ ጎደኛዎች ናችሁ ስም ብቻ ናችሁ ጅሮ ደብረብረሀን በጠባሴ መንገድ መሂጃዉ እሺ ጠንካራ ገበሬ ናቸዉ አመፅ መረበሺ የማያወድ ሸዋ ማህረሰብ ድምፁ እማያሰማ ህዝብ ነዉ

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem

      @@birtukanteklehana4872 እና የክልልሽን ወረዳና እያንዳንዱን ቀበሌ ታውቂያለሽ እንዴ አንች እ ?? ምን እያልሽ ነው ሲቀጥል ዴሞ ዴቡብ ወሎ ቦርና መከነ ሰላም ዝቅ ብሎ ሜታ አሻጋሪ ጅሩ የሚባል አለ እሱንስ ታውቂዋለሽ ??

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před rokem

    እንዴት ደስ ይላል ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል አሜሪካ አገር ፋርመርስ ማርኬት ውስጥ የሽምብራ የባቄላ የድንች ቅጠል የአቮካዶ የማንጎ ቅጠልም ታስሮ ታስሮ ይሸጣል ለምግብነት አንድ ነገር አይጣልም የቻይና ምግብ ነው የሚመስለኝ

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem

    ዉሎ አዳር በጣም የምወደዉ ፕሮግራም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +1

    ዋውውው ውላዳር አገራችን ገባ

  • @gyry1985
    @gyry1985 Před rokem

    ባልቴቷ ጠንካራ ና ንቅ ናት😍🤗

  • @assemietilahun9383
    @assemietilahun9383 Před rokem +2

    I LIKE music

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Před rokem +2

    እውነትም በክሳራ ነው የተሽጠው አድካሚ ነው ስጋው ደግሞ ጤና ሚስት እውነትም አጋሽ የገጠር ልጆች ግን ታድላችሁ

  • @AlemGizaw
    @AlemGizaw Před rokem +1

    The background music was so annoying. It's overkill

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 Před rokem


    የጅሩ መረሬ እቧ እንደበ
    የያቶቼ ሃገር

  • @marwanalhusban1104
    @marwanalhusban1104 Před rokem

    ሐገራችንን፣አስጎመኝሽን

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +1

    እውነትም በርካሽነው የተሸጠው ከልፋቱ አንፃር እጥፍ ይገባቸው ነበር

  • @aberashgebreyes5627
    @aberashgebreyes5627 Před rokem +2

    ውይ ሰለሞን ጉበዝ ዘመዴ ኮራሁብህ

    • @fissehazegeye8243
      @fissehazegeye8243 Před rokem

      Is he your cuisine ? Could you give me his phone number please?

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ዋው በጣም ያምራል

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +6

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻🌹💐👍

  • @WardehAmmar
    @WardehAmmar Před 3 měsíci

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Před rokem

    ሀገሬ፡

  • @liliysmart2403
    @liliysmart2403 Před rokem +1

    Betam desilal programu gin musicaw betam yichohal tinish kensut

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hd2gy8bk6h
    @user-hd2gy8bk6h Před rokem

    ለምንድነው እረፊ ምግብ ብይ ያላሏት እንግዳ ሲመጣ እንጀራ በበርበሬም ቢሆን ይሰጣል ውሀ ጠጭ ይበላል እውጭ አቆሟት ሌሽ

  • @selamwendumkun8670
    @selamwendumkun8670 Před rokem +1

    አገሬ?

  • @ayelech5009
    @ayelech5009 Před rokem +3

    Hagere deneba jiru

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem +1

    Wedeee geteruuu kefele sethejiii tenishe Le hizbu kiberee binoreshe ena biyanseee bianse ende set lij betlebshe arifff naw!!!!

  • @rabiaseid0914
    @rabiaseid0914 Před 6 měsíci

    Saw ymeblaw atoll taf lkbet😢😢

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před rokem +1

    Some thing I do not understand about village people instead of collecting the caw west with her hand why she doesn’t buy glove or other thing to protect her hand As the said they’re making money and they r not poor

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před rokem +2

    If this people want to have wide and good business after they sell the animal they have to buy equipment instead of losing their energy Working by hand .

  • @tsehaishibeshi9510
    @tsehaishibeshi9510 Před rokem +1

    The progrM is very good but the singer is not yeguru

  • @yaredhaile9203
    @yaredhaile9203 Před rokem

    Hager jiru

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před rokem +1

    ውሀውን እንዲህ እየተመላለሡ ከሚደክሙ ለምን አግቢያቸው ውሥጥ ለምን አይቆፋሩም????

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem

      አቅም ላይኖራቸው ይችላል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před rokem

      አንድ በሬ ሁለት መቶ ሀምሣ ሺህ የሚሸጡ ከብት ጤፋ የሚቀልብ ሠወች አመት ንዴት አቅም አይኖራቸውም?

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem

      @@almasbh6100 ስሙን 2 መቶ ይሸጥጂ ወጪውን ነው ማየት ያለብሽ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před rokem +1

      @@zaynabaa4034 የፈለገ ቢሆንም የውሀ ጉድጓድ ማሥቆፈር ያን ያህል ውድ አይደለም ማንም ተራ ሠው ማሥቆፈር ይችላል

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 Před rokem +1

      @@almasbh6100 ውሀ ላይወጣላቸውም ይችላል ሁሉ ቦታ ውሀ ይግልኛል እንደ

  • @bzuneshbzunesh7579
    @bzuneshbzunesh7579 Před rokem

    አገሬ ወርቅ ይፍስስብሽ

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před rokem +1

    በንታችሁ ጅሮ መቶ ለት በወግድ ነው አደል❤❤❤

  • @asdffdsa1597
    @asdffdsa1597 Před rokem

    Wowhgarea

  • @user-wj9eq5oz6n
    @user-wj9eq5oz6n Před 5 dny

    ሰውየው ለምን ያላዝናል

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    🙏💛🙏

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Před rokem

    Betam dess yelal gen ebetus bakafa yetereg wa

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před rokem

    Tarikwa find another job! I wish it was Askale who did this show 🤔

  • @zerguat
    @zerguat Před rokem

    የሐማን ሄሩን ብትተይው ጥሩ ነበር

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Před rokem

    Betam des yelal kebten Madeleb-bezu serana-wechi yalew adkami sera new
    Kebtochu mebelut sew mayagengewen
    Megeb new mibelut geberwochu
    Shetew temetatang genzeb biagengu
    Ye dekamachew wetet new yegebachewal.

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 Před rokem

    💪🏼💪🏼💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐄🐄👌🏼👌🏼🙏🙏

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před rokem

    Achi set Ende Askale setotaw yeleshim! This is not for you! We want Askale back 😜😜😜😜

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před rokem

    ባቄላእጀናፈቀኝ

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 Před rokem +1

    እር በመቁልያ ቁሉት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před rokem

    በጣም በድካም አለው ቀላል አይደለም

  • @mdet1611
    @mdet1611 Před rokem

    ጤፍ ተወዶ እሪ እያለ ሰው ጤፍ ለበሬ

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Před rokem

    Befetsume kebtoche ehele meblate yelbachweme. Yaweme sende ena tefe . Enante kebto Delebo genzebe lemagjete newe. Gene segawen lemimegebute yemecheresha besheta newena befetsume mehone yelebetem maberatateme yelebachweme.

  • @amantebalay9774
    @amantebalay9774 Před rokem

    Dedeb sent bere addis Abeba akebabi eyale Gojam mehed men asfelege!

  • @yonasmesfin412
    @yonasmesfin412 Před 9 měsíci

    ጅሩ ምንጊዜም ጅሩ ነው

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před rokem

    አረ እኛ ሳራ እንሰጣችሁ እህሉን ስጡን ጉድኮነው ግን አረ ሀራም ነው እንደት ከብት እህል ይበላል

    • @user-tq5fc7fe7k
      @user-tq5fc7fe7k Před rokem +4

      አራም ያረገው ማነው በይ በያረብ አገሩ ገብሥ በቀሎ ማሽላጨእየበሉ አደልደ። አላህ ለሠው ብቻ አደለም ነኢማው ለሠሳትም ነው💗😍

    • @user-hd2gy8bk6h
      @user-hd2gy8bk6h Před rokem

      አልሰረቁ አልደፉ ለትርፍ እኮነው እህል የሚያበላው እገዛሁነው ክክ ሲሉ አሰሚም እንደ አላሁመ ላሀሰድ

  • @birtukan9987
    @birtukan9987 Před rokem

    ዘፈን ተብሎ ነው ተለፋደዳችሁ እቀራረብሽን አሳምሪ

  • @amentube9030
    @amentube9030 Před rokem +1

    አይይይይ ኦሮሞ መሬትክን እንዲ እየሰጠክ መልሶ ይበሉካል 😭

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem +2

      መሬት የአላህ ነዉ ለፈጠረዉ ፍጡር እንድንኖርበት ነዉ የፈጠረልን ተሰማምቶ መኖር አቃተን እንጂ ምድርማ ለሁሉም ፍጥረተ አለም ነበር።

    • @afi5295
      @afi5295 Před rokem

      በለዉ ስሩ ሰዉ በሰራዉ ከምቀኑ የሰዉ ሀገር ከምትመኙና አርዳችሁ ከመቀማት

    • @user-hd2gy8bk6h
      @user-hd2gy8bk6h Před rokem

      ከየታችሁ ችጋራም በቀሎሽን አገንፊ ምቀኛ አፈርብይና አማራ የኦሮሞን ገንዘብ አይነካም ውልክፍ