ውሎ አዳር - ክረምትና እሸት አልተሰናበቱም አረ ዞን ባኮ ዳውላ ወረዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሎ አዳር - ክረምትና እሸት አልተሰናበቱም አረ ዞን ባኮ ዳውላ ወረዳ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 88

  • @tighist331
    @tighist331 Před 8 měsíci +14

    እምዬ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ የዉቦች ሐገር ። አቦ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን። ይመልስልን

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 8 měsíci +1

      አመሰግናለሁ

    • @tighist331
      @tighist331 Před 8 měsíci +1

      @@askaletesfaye5916 በርቺ እሕቴ እንዲሕ እንዳንዴ እንኳን ደህና ነገር እንስማ ። ቸር ወሬ ያሰማን እንቺንም።

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y Před 8 měsíci +17

    አስክየ በጣምነዉ የምንወድሽ እኔባንችምክንያትነዉ ሀገሬን ያወኳት😢

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 Před 8 měsíci +3

    ስታምር ፈገግታዋ እዛ መኖር ተመኘው እኔ አሜሪካ ከመጣው የሳቅኩበት ጊዜ ትዝ አይለኝም እሄን ላርግ ያን ስል ጭንቀት ብቻ እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ ሳቅ ደስታ ስጠን ኢትዮጵያውያን እና ህዝቧን ባርክ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 8 měsíci +13

    እንኳን ሰላም መጣሽ እምንወድሽ አስካልዬ❤ አካባቢው ደሲል ልጅቷ እራሱ ደስ ስትል ፈጣሪ አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ❤

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m Před 8 měsíci +11

    ገራሚ ነው በጣም ያምራል ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 Před 8 měsíci +2

    ሁፍ እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት ሰው በልቶ የሚጠግብ አመስላቸውም❤

  • @tighist331
    @tighist331 Před 8 měsíci +9

    ብር ብዬ መጥቼ አብሬአችሑ ብሖን 😍

  • @user-pj2me1dy1g
    @user-pj2me1dy1g Před 8 měsíci +7

    በጣም የምወደው ፕሮግራም❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 8 měsíci

      አመሰግናለሁ

    • @mulu529
      @mulu529 Před 7 měsíci +1

      አሥክዬ የኔ ሙሉ ሤት ባቺነዉ የሀገራችንን ባህልያዎኩት በርቺልን ቶቶሎ ልቀቂልን❤❤❤❤❤❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před 8 měsíci +3

    አስኩዬ የኔውድ ይችን ቦርዴ ቀምሰሽ ነቃ ነቃ በይ ። አላለችም።😂😂❤❤

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz Před měsícem

    ምን አየው መሰለሽ ደግነት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @AbcAbc-dd9ju
    @AbcAbc-dd9ju Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ የዛሬዋ ደሞ ትለያለች አቀባበሏ ደስ ሲል አይ እምየ ሀገሬ ሰላምሽን አላህ ይልሰዉ እዲህ አይነት ባህል ብሉልኝ ጠጡልኝ እያለ በማረባ ፖለቲካ ሰላሟ ጠፋ

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Před 8 měsíci +1

    ጥሩ ትምህርት ሰቺ ነው አመሰግንለሁ 😊

  • @user-lx4gn1sq7h
    @user-lx4gn1sq7h Před 3 měsíci

    የእንሰት ተክል መቆፈር የምግብ ብክለት ነዉ አይጥምም አይጠቅምም ነገር ግን በኤራቭ ወቅት በግደታ ለድርቁ የምበላ ምግብ ነዉ እንጅ እሱን የበላ ሰው በጣም ይደክማል በተለይ በተደጋጋሚ ከተበላ ሆድ ይቆርጣል ፣ ትንሽ አድጎ ቆጮና ቡላ ከሆነ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ

  • @user-fy8nc2mg2x
    @user-fy8nc2mg2x Před měsícem

    MashaAllah tabarakallah yegaxari inatochi jagina nacho wolahi inate tizialechini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😍😍🥰🥰😘😔😢

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Před 7 měsíci +1

    እናተ ጋር ኑሮ እርካሽ ነው ግንድ ነው የምበሉት እንጀራ የሚበላው ነው ሰማይ የቀረበበት እናተ የቻይና ኑሮ ነው የምኖሩት ግንድ እና ቅጠላ ቅጠል ስጋችሁ ምን ይሆን

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Před 8 měsíci +3

    አላህሆይ አገራችንን ስላምአድርግልን ኡተአይቸግርህም

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 8 měsíci

    በኡኔት መልካም ሀገር በኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ አዬውት❤❤❤❤❤❤❤

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 Před 8 měsíci +3

    She's beautiful. ❤️💕💕💕💚💛❤️✅

  • @todtod5393
    @todtod5393 Před 7 měsíci

    how generous this beautiful lady !!! Bless you God Beautiful lady !!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci

    ሀገራችን ፍቅር እክነው ባህላችን❤❤❤ትልቅነው

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 Před 8 měsíci

    አስካልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ገኒ ደህና ናት ዱባይ ነው የማውቃት እህትሽ የጂማ ያገሬ ልጅ በመሆንሽ ደስ ይለኛል በኢትዮጵያዊነቴ ባምንም እንኳን ለምትወጂውና ለምንወደው ፕሮግራምሽ በሰላም መጣሽልን ከአባባ ተስፋዬ ፕሮግራም ጀምሮ ነው የምወድሽ በጤና ኑሪልኝ እህቴ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 8 měsíci +1

    ደስስትል የዋህናት የኔእናት ገጠርሠው የዋህነው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 8 měsíci +1

    ሲያምር እኮ ሀገር ቤት ናፈቀኝ ቦዬ ስንት አመቴ ከበላሁ እኛ አካባቢ ሞሳ ያለችው አምቾ ይባላል ።

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂ነቃ ትያለሽ ጠጪ

  • @user-xj7pg4yc9q
    @user-xj7pg4yc9q Před 7 měsíci

    በጣም የምወደዉ ፕሮግራም

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Před 8 měsíci

    ማሻአላህ የሀገሩ ማማር ጀማአው❤

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před 14 dny

    ማሻአላህ ደሥሲል አገሩ❤❤❤❤ ያገሬልጅወች በቅንነት ደምሩኘ ጀማሪነኝ🎉🎉🎉

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před 6 měsíci

    ወይ አስኩዬ ትንሽዋ ኢትዮጵያ ነሽ እኮ

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 6 měsíci

    ውይ የሀገራችን ሰው ሳቁብቻይበቃል

  • @todtod5393
    @todtod5393 Před 7 měsíci

    healthy life style , every thing organic , Nothing like green plants !!!

  • @user-tx1ft9sw5v
    @user-tx1ft9sw5v Před 6 měsíci

    Arwoch swadachwe hule nurulgn❤❤❤❤❤❤

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 8 měsíci

    Wowo masha allah lijito desi sitili asikuye indanchi filikiliki nati🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-qh3mg9un3n
    @user-qh3mg9un3n Před 7 měsíci

    Masha Allha des yelale

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Před 14 dny

      በአላህደምሪኝ እህቴ ጀማሪነኝ🎉🎉🎉

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 Před 7 měsíci

    ከሀገሬ እስከስደትእያየሁሽነው ስመጣ ቤተእጋብዝሻለሁ የኔውድበጣም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ነውየምወድሽ

    • @zeibebaseid2860
      @zeibebaseid2860 Před 7 měsíci

      ልጂቷ ፈገግታዋደስላል ወድጃታለሁ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 6 měsíci

    ስታምሩ ውዶችየ ብመጣ ትቀበሉኛላችሁ ? ሳኡድ ነኝ ❤❤❤

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 Před 5 měsíci

    ውይዥሁኝ❤❤😮😮😮ወይኔእራበኝ

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 Před 6 měsíci

    አመሪኘወ ስያምር

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 8 měsíci

    እደውሀገራችንህዝብኮ፡ወርቅነው፡በየሄዱበት፡ሠላሙንያምጣልን❤❤❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 5 měsíci

    ለምንድን ነው ወሎ የማትሄጂው

  • @SelamawitCheru
    @SelamawitCheru Před 8 měsíci

    She s beautiful.❤❤❤❤❤🥰👏🏾👏🏾

  • @user-lx4gn1sq7h
    @user-lx4gn1sq7h Před 3 měsíci

    ማባያ የለም? ወተት ወይንም በረበረ

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Před 8 měsíci

    አስኩዬ ጉራጌ አገር ነው ያስታወስሽኝ ጎመን ባሚቾ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 8 měsíci +1

    ሁሌ ቀጣይ ክፍል አይደርሰኝም

  • @zehara605
    @zehara605 Před 8 měsíci +3

    ዋወ ዴሰ ሲሉ❤❤

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Před 8 měsíci

    የኔ ደሪበባዬ ስውድሺ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 7 měsíci

    አስኩዬ፣ቀናሁ

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 Před 7 měsíci

    አስኩዬ በእናትሽ ከባድ ነገር አትስሪ

  • @TsehayFeru
    @TsehayFeru Před 8 měsíci

    ፕሮግራምሽን ስወደው

  • @user-zr8hy1zn7c
    @user-zr8hy1zn7c Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 8 měsíci

    Asekle tsome eresashi ende

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤😊😊🎉😅

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh Před 8 měsíci +1

    ዴሰሰትልሤትየዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y Před 8 měsíci +5

    አስክየ በጣምነዉ የምንወድሽ እኔባንችምክንያትነዉ ሀገሬን ያወኳት😢