ልዩ የበዓል ፕሮግራም ከአገልጋይ ዶኢ እምሩ እና ከልጅ ሌዊ ዮናታን አክሊሉ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 347

  • @bute5158
    @bute5158 Před 6 měsíci +20

    ዮኒ በሚድያ በቸርች በሄድኩበት ወንድም ልጅም አገልጋይም ሁሉ በሁሉ ነው ሩህሩህ ቃንቋ አይገልፀውም ዶኢ ትገርመኛለች ግዜው እዛ እንግድነት በሄድኩበትና ልመለስ በምዘጋጅበት ነው ተነስተው ማርሲልን ለመክፈት ወደ አዲስ አበባ የሄደበት ዘመን ላይ 9 አመት ይሆነዋል የምትገርመኝ ዶኢ የት አለች ብትሉ እሷ የቤተክርስቲያን ወንበር ስትወለውል ስታፀዳ ነው የአገልግሎት የጀርባ አጥንት ናት በጣም ትሁት ነች እግዚአብሔር አዋቂ ነው በውጩ ብዙ ነገር ሲያልፍበት የምትሸከመው ፀንታ የሚያበረታው እህቱ ባለቤቱ የልጆቹ እናት ናት

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Před 7 měsíci +62

    መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ❤

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 Před 7 měsíci +38

    ሊዊሻ እንኳን ደስ ያለህ ቆንጅዬ እህት ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Před 7 měsíci +23

    ጌታ ኢየሱስ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤💒

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 7 měsíci +36

    አሜን “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
    - ሉቃስ 2፥11
    እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ።
    ❤በዓሉ የሰላም
    ❤የጠና
    ❤የፍቅር
    ❤የአንድነት ይሁንላችሁ።
    #መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!አሜን ተባረኩ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awetinazeriay777
    @awetinazeriay777 Před 7 měsíci +8

    የተወደድሽ ድንቅ "ረዳት ሴት" Doዬ🥰❤🎄🎁✨

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td Před 6 měsíci +35

    ዮኒሻ እና ዉድ ባለቤቱ ዶይ ብሎም ልጆቹ እንኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮ ሕዝብ ሁሉ።

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 7 měsíci +4

    ዮኒ ልጅህ አንተን ቁጭ ነች ትባረክላችሁ።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 5 měsíci +1

    ዶህዬ የኔ ውብ በጣም ነው ምንወድሽ
    የምትገረሚ ሴት የተባረክሽ
    አንቺ ዲቦራ ነሽ❤

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před 6 měsíci +3

    ደስ የሚል አሥተማሪ ቃለ ምልልስ ነው።ተባረኩልን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @hannaabrham9302
    @hannaabrham9302 Před 6 měsíci

    የውድሙን የሚጠላ ነብሰገዳይ ነው የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል:: ዬናታን እንዴት የሳኦል መንፈስ ቢገባብህ ነው እግዚአብሔር የቀባውን ለመጣል አፍህን ሞልተህ የተናገርከ የተነሳኸው ቶሎ ንስሃ ግባ የጌታ ቁጣ ሳይመጣብህ

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před 6 měsíci +7

    የኔ አንደኛ መልካም ሴት ተባረኪ ለበረከት ሁኚ እልፍ ሁኝ እሰከ ቤተሰቦችሽ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TittiAlemu
    @TittiAlemu Před 6 měsíci +1

    ዮኒዬ ጌታ ከነቤተሰብህ ይባርክህ!!!ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የሌለህ ጀግና ነህ ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለጌታ ኢየሱስ ይሁንለት አሜን!! "የፈቃዱ መንገድ" የሚለውን መፅሐፍ አማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል? አሳውቁኝ ተባረኩ

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Před 7 měsíci +15

    እንኳን አብሮ ደረሰን መልካም እረዳት ነሽ ዶይ ጌታ ሠላማችሁን ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ይእ 38:46 ቤተሰብ በሙሉ የተባረከ ይሁን ። ❤❤❤

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 6 měsíci +3

    እንኳ አደረሳችሁ የማርስል ቤተሰብ መላው ኢትዮጵያን በእውነት አቺ የተባረክሽ ሴት በዘመንሽ ተባርከሽ ቅሪ ቤትሽ በሞገስ ይሞላ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @moveindm
    @moveindm Před 7 měsíci +5

    ዶይ አንኳን አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ሜላላ በጣም አድጋልናለች አንወድሻለን ሜላላ ጌታ ያሳድግሽ አሜን!!!!

  • @zewudirussom5083
    @zewudirussom5083 Před 6 měsíci +1

    እግዛአቢሔሮ ዶዮ ዮኒዮ ሁለቱም ልጆቻችሁ ይባርካቹ ለጌታ ልደት እንዃን አደረሳቹ

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 Před 6 měsíci

    ዶኢ በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ጨዋነት የተሞላ ንግግር ነው ተባረኪ!! ሁሌም አክባሪሽ ነኝ ዶዬ። ጌታ እንዲረዳችሁ ጸሎቴ ነው!

  • @bute5158
    @bute5158 Před 6 měsíci

    አስተዋ ነች የምትመልሰው በራሱ ትህትናዋን አያለሁ የምትናገገረውን ሆና የምትገኝ አገልጋይ ሴት ነች ዶኢ ባለፈው ያገለገልሽውን በጣም ጌታን አከበርኩት እባክሽ ጌታ እንደረዳሽ ጨምረሽ አገልጋይ ብዙ እምቅ ሀብት አለሽ ዮኒ ዶኤ ተወዳጆች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁም ይባረኩ

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 6 měsíci +3

    እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ከመላው ቤተሰቦችሽ ሁሉ ጋር ዘመናችሁ ይባረክ❤❤

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 Před 5 měsíci

    ጠቃሚ ምክር አገኘሁበት ። አምላክ እስከ መጨረሻ ከናንተ ጋር ይሁን ።ኑሩልን።አመሰግናለሁ ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 7 měsíci +4

    መልካም አገልጋይ ነሽ ዶኢ እንኳን አደረሽ አደረሳችሁ ቤተሳቦች መልካም በዓል ተባረኩ ጡሩ ቆይታ ነው የነበራው

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 7 měsíci +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሌዊ የኔ ቆንጆ ቆንጂዬ እህት እንኳን ጌታ ሰጠ እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታ ጀግኖች የዮንዬ፣ቤተሰብ ❤📖📖🤚👏🙏🤚❤🌹🌹🌹

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 6 měsíci +2

    ኢየሱስ ለዘለአለም ይባረክ
    ❤❤❤ሊዊዬዬዬዬ❤❤የኒዬዬዬዬ❤❤ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ዘር ማዘራቹ የተባረከ ይሁን❤ሰወዳቹ በደሙ ይሸፍናቹ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před 6 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚሐብሄር ከምንሰጠው ስጦታ ይልቅ እኛን ይፈልጋል

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 7 měsíci +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዶኢ የተባረክሽ ዘመንሽ ቤተሰቦችሽ ሁሉ ይባረክ፡፡

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 6 měsíci +3

    ዶኢዬ ተባረኪ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před 6 měsíci +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እሰይይይይይይ እሰይይይይይይ ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እንደዚህ ዘለዓለማችሁ ይለቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 6 měsíci +3

    ዶዬዬ ሥወዳቹቹ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሽ ጭምር እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኔታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ ልደት በአል በሠላም አደረሣቹሁ አደረሠን

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před 6 měsíci +2

    ሌዊ በሞገሥ በጥበብ እደግ ዬኒዬ አንተም ባለቤትክም ልጆችህ ይባረኩ አሜን እንኮን አደረሠን አደረሳችሁ አሜን ኢየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን እየሡሥ ያድናል ይታደጋል አሜን ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-sm4es9nk5l
    @user-sm4es9nk5l Před 6 měsíci

    ዶይ ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው
    ተባረኩልኝ እወዳችዋለው

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 6 měsíci +2

    ዶይዬ አያቱ አንድ ቀን ሊያልፉ ይችላሉ ነገር ግን የትንሳኤ በዓልን ግን ልዩ ሊያደርግለት የሚችለው ለዮኒ የጌታ ሞትና ትንሳኤ ምህረትን የተቀበልንበት ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የወጣንበት ብዙ ስለጌታ የሚገለፁ ነገሮች እያሉ ቅድሚያ ብትሰጭ በጣም ጥሩ ነበር 🎄🎄🎄❤️❤️❤️

    • @menta6786
      @menta6786 Před 6 měsíci

      አሁን ይሄ እሱ ጠፍቶት ነዉ ብለሽ ነዉ 😂😂😂😂

  • @user-iq1zo5xj5l
    @user-iq1zo5xj5l Před 7 měsíci +8

    ሁለቹናም እውደችሁለው ♥️♥️♥️

  • @user-wm4zs7kx5v
    @user-wm4zs7kx5v Před 6 měsíci +3

    Wow በጣም ድስ ይላል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 6 měsíci +2

    ዮ ni ና ዶ ኢ ጌታ ጸጋው ን ያብ ዛላቹ መ ል ካ ም በ አ ል ሌ ዊ 😘😘😘😘😘😘

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs Před 6 měsíci +1

    እኔ በጣም ደስ ያልኝ ሜላላ ምውልዶአ ነው ሴጣን አፍረ እውነት ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kiyatafesse5315
    @kiyatafesse5315 Před 7 měsíci +1

    ዶኢ በጣም ደስ የምትይ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ
    ሀሳብሽን የምታቀርቢበት ጨዋነት
    ብቻ ተባርከሽ ቅሪ/ተባርካችሁ ቅሩ

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርካቹ ጋዜጠኛዋ ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @Kia-po7cs
    @Kia-po7cs Před 6 měsíci

    ብሩክ ሁይኝ አንቺ ሐያል ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባሪክ ❤የእውነት መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤❤

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 6 měsíci +1

    ዮኒዬ ና ዶሂ የኔ ምርጦች ዘመናችሁ ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባረኩ ይለምልምላቹ❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 6 měsíci +8

    እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ
    ዮኒዬ ጥያቄው ደስ ይላል አቆም ደስ ይላል ሚስቴ እንደሆንሽ ታቂያለሽ አይደለም 😂የተባረካችሁ ናችሁ ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 6 měsíci +4

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @gemebiya15
    @gemebiya15 Před 6 měsíci

    ዋው ዶኢ አንቺ አንደኛ ነሽ።

  • @user-xz4ou4ip3l
    @user-xz4ou4ip3l Před 6 měsíci

    የጌታ ሰም ይባረክ

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርካቹ❤

  • @FevenBeyene-dl8rv
    @FevenBeyene-dl8rv Před 6 měsíci +1

    ሌዌዬ ውዴ 🎉ደሥሥሥሥሥ ስላለህ ደስ ብሎኛል ዶኢዬ ቆንጆ ውስጥሽም ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሜላላላ የማታልቅ 🍬 ከረሜላ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 6 měsíci +3

    Amazing and beautiful! We love you, God bless you and all your family more and more!

  • @TizitaDawit-fz8bz
    @TizitaDawit-fz8bz Před 2 měsíci

    Tizita dawit ebalalewu betam new miwedachu

  • @TiruShimeles
    @TiruShimeles Před 6 měsíci

    ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከይሁንላችሁ❤❤❤

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před 6 měsíci

    የኔ ውድ ዶዬ ብርክ በይ የኔ ጀግና የዮኒ ሚስት በመሆንሽ እድለኛ ነሽ ዮኒም ዶይ ሚስትህ ስለሆነች ልትኮራ ይገባል እዚህ እንድትደርስ ከመድሐኒአለም ቀጥሎ የጀርባ አጥንትህ ዶይ እምሩ ነች በጣም እወዳችኋለሁ እየቀጠላችሁ እየተቀጣጠላችሁ ስለሆነ አምላኬን እባርካለሁ። ለዮኒና ቤተሠቡ በአንድ ወቅት በቤታችን ፀሎት ስንፀልይለት እግዚአብሔርን የምንለምነው እድሜ እንዲሠጠውና የትውልድ አባት እንዲያደርገው ነው።ደግሞም የትውልድ አባት ነው። እግዚአብሔር የተናገረውን በዮኒ ስለሚፈፅመው እጅግ ደስ ይለኛል ።ለወሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው ወሬው ሲበረታ ደግሞ የወንጌሉ ስራ እጅግ እየተቀጣጠለና እየሮጠ እንደሆነ የማውቅበት ምልክቴ ነው ።ዶዬ ተባረኪ የኔ ጀግና ዮኒዬ በርታ ወንድሜ እንወድሐለን❤❤❤

  • @user-uv2tm7en9g
    @user-uv2tm7en9g Před 6 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 7 měsíci

    Amen Amen Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 7 měsíci +6

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Haleluyaaaaaa ❤🎉

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před 6 měsíci +1

    የተባረካችሁ ናችሁ 💝

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabarekeuuu ❤🎉🎉🎉

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 6 měsíci +1

    የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-mi4kt2bs4m
    @user-mi4kt2bs4m Před 6 měsíci

    God bless you and your family.

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Před 7 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 Před 6 měsíci +1

    Merry Ethiopian Christmas, you are beloved family.
    Bless you all

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤መልካም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 6 měsíci

    ጌታ ዘመናቹ❤❤❤ ተባረኩ

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 Před 6 měsíci

    Preparatory and batch neberin. Zemenachu yibarek!

  • @zinashtebaso
    @zinashtebaso Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው 🙏❤️

  • @user-iq1zo5xj5l
    @user-iq1zo5xj5l Před 7 měsíci +1

    Yen jeginati yemodeshi 🎉❤❤❤

  • @geteethiopia8269
    @geteethiopia8269 Před 7 měsíci

    Enkon besalam aderasan aderasachu jegina set doyi tebarakilgne bizu 38:46 tebazu Alamein mulu wow💯💯❤️🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 6 měsíci

    ተባረኩ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt Před 7 měsíci

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Před 6 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanmengeshaeshete5032
    @birtukanmengeshaeshete5032 Před 7 měsíci +1

    ዋው ዶዬ የኔ ደርባባ እመቤ ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ እንካን አደረሰሽ❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 6 měsíci +1

    በጣም ሰታምሩ ተባረኩ።

  • @marym-dw9hc
    @marym-dw9hc Před 6 měsíci +1

    እንካን አደረሳችሁ ብሩካን ወዳችሀለው ሌዊያ እህትህን በናትህ ሳምልኝ አንተን ዶያ ትሳምህ🎉🎉

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የተባረከ ቤተሰብ

  • @elsaeysus3152
    @elsaeysus3152 Před 6 měsíci

    ❤❤❤እያሱስ ጌታ ነው ታባራኩ

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርከው ዮንዬ ወንድም አለም❤

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Před 7 měsíci

    ሰውን ወደደው እንጂ አትመነው ይለን ነበር አንድ የእግዚኣብሄር ሰው ምክንያቱም ኣምነዉት የሚታመን ፍጹም እግዚኣብሄር ብቻ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 6 měsíci +2

    ሻይ በዳባ ምንም የማልወደው ልጄ ደሞ በጣም ትወዳለች አሁን እራሱ ትልቅ ሆና😂😂

  • @user-fi4nz3xr3u
    @user-fi4nz3xr3u Před 7 měsíci +1

    EnKuan abro adersen doye betam new mewedeshi❤❤❤

  • @LeellooDajanee-tc1qm
    @LeellooDajanee-tc1qm Před 6 měsíci +1

    God bless you and your family ❤️❤️😍😍😍

  • @user-wp2jx6rh6o
    @user-wp2jx6rh6o Před 6 měsíci +1

    እነደ አንድ ክርስቲያን ጌታን ባወቀ ሠው ቤት ክሪስማስ ዛፍ ምን ይሰራል ነጮች ለራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ለኛ ለአማኞች ግን የጌታን መወለድ ከማሠብ በቀር ዛፍ ትርጉም የለውም ለማንኛውም መልካም የልደት በአል

  • @alexokelb2254
    @alexokelb2254 Před 6 měsíci

    You're exemplary for a lot of ppl. Eebbifamaa

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 6 měsíci +1

    Wow doye tebarkilign melikam bal🎉❤🎉❤

  • @KMAMNPPNBHEMD
    @KMAMNPPNBHEMD Před 6 měsíci

    ዶኢዬ betam new mewdshe geta zemenshen yebark gen chewatawn sele eyesus betaregut mirt nbr

  • @EdenawiteEdenawite
    @EdenawiteEdenawite Před 6 měsíci

    ዶኢዬ የኔ አስተዋይ egezihabiher keriwn zemeneshe yebarkeleshe ❤
    Enekan Aderesachu🙏🙏

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 Před 6 měsíci +1

    We love you guys, I'm so happy to see you in good shape Duye

  • @user-lp8qc5lf5k
    @user-lp8qc5lf5k Před 7 měsíci +2

    ታምራላቹ ተባሬኩ❤❤❤❤

  • @sarateka2607
    @sarateka2607 Před 7 měsíci

    አሜንአሜን

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 6 měsíci

    እንካን አብሮን አድርስን 😍😍😍😍

  • @amisaledemisedegu1026
    @amisaledemisedegu1026 Před 7 měsíci +2

    ታምራላቹ ተባሬኩ

  • @user-nd1vo6dk4p
    @user-nd1vo6dk4p Před 6 měsíci

    uuuuffffff siwodachu tebarekulgne geta zemenachun abisto yibarkew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před 6 měsíci

    doy tebareki des yemil temeheret new yasetelalefachehut tebareku

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Před 6 měsíci

    Tebareku Lemlimu, Yetelatotachuhun dej weresu.

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q Před 6 měsíci

    Zemenachigu ybarek yoni tamagni ye Egzabher agelgay bebzu tbekaw ayleyh memhrchin

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr Před 7 měsíci

    Zelalemachu ybareki yilemelim tebareku inkuwani lezi ken aderesachu❤❤❤❤

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 Před 6 měsíci +1

    እንካን አደረሳችሁ መልካም በአል ❤️❤️🥰🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 7 měsíci +3

    ዶኢዬ የኔ ቅመም ለምልሚልኝ

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 Před 6 měsíci

    Leweye idig bel tebarek ❤❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 7 měsíci

    የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር ምልካም አህቴ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤❤

  • @jjossyy913
    @jjossyy913 Před 6 měsíci

    Enkuwan abro aderesen..
    gin ke yekereta gar Yemtasebeya beal ayedelem b/c ahunm hiyawu nw so metasbeya lemot nw (moto leker) yegebagnn yahil🙏
    Tebareku bereketachen nachu🙏❤🙏

  • @user-rx9rh7sg1e
    @user-rx9rh7sg1e Před 6 měsíci +1

    እንኮን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይ ሁንላችሁ 🎄🎄🎄❤❤❤❤

  • @Sayran132
    @Sayran132 Před 7 měsíci

    Bekirbet bakish biye emegnalew Doye❤ you are blessed