Komentáře •

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety +101

    ወይኔ ቡልጋ የእማማ ዝናሽ ሐገር😍😍😍😍😍
    በእውነት የሚያስጎበኘው ልጅ ጎበዝ ነው በርታ ወንድማችን🌹🌹😘👏
    አድሷ ጋዜጠኛ የሕንድ ፍልም አክተር ትመስላለች😍🌹
    የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ወይይይ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ብሎ እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልን😭

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 Před 2 lety +22

    ከቅዳሜ ከሰአት ውብ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ ይሄን እጅግ በጣም የምወደው ዝግጅት ነው!
    የሚያስጎበኘው ወንድማችን እጅግ በጣም ጎበዝ ነው! መሸለም አለበት። አድናቂህ ነኝ። ሁሌም።አንተን ሳይ ውቧን ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አያለሁ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ስለአበርክቶህ በጣም አመሰግናለሁ። ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ ነህ። በርታ።
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን።

  • @solomontedros642
    @solomontedros642 Před 2 lety +85

    ቡልጋ የወንዶች አገር የአቡነ ተክለሀይማኖት አገር የክርስቶስ ሳምራ አገር የተስፋዩ ገብረ ስላሴ ሀሁን ፊደል የፃፋት አገር ገኑ ጊዩርጊስ

    • @lililadyuie9857
      @lililadyuie9857 Před 2 lety +1

      በትክክል ወድሚ

    • @biniyamtemesgen1532
      @biniyamtemesgen1532 Před 2 lety

      ወይኔ አገሬን በዚህ ልክ የሚያቀዉ ስዉ ጊና አገር መገዘዝ ተራራ አሳግርት የሙሴ መቃብር

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +50

    የኔ እናት ሴትዮይቱ ፈገግታቸዉ ብቻ ያጠግባል 😍😍

    • @user-bl1cg8md8o
      @user-bl1cg8md8o Před 2 lety

      በጣም ደስ ይላሉ እደዚህ ያሉ ምንም የማያውቁ እናቶቻችንን አደል ይኸ መናጢ ህወሀት እያሳጣን ያለው ተዋደውና ተፋቅረው ምንም ሳይገድባቸው የሚኖሩ መሳኪን ህዝቦች ጨረሰብን😭😭😭😭 አላህ ከምድር ያንሳልን ሰላሙን ያውርድልን

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 2 lety +16

    ሰዬ አንተ ረሰህ ታሪክ ነህ እውነት ሁልጊዜ የምታቀርበው የጉዞ ፕሮግራም እኛም በምናባችን አብረንህ እየተጓዝን ነውና በጣም ደስ ይላል

    • @tselatadnew4567
      @tselatadnew4567 Před 2 lety

      በነገራችን ላይ አንድ ወንድሜ የሰጠውን ሀሳብ ተጋራሁ እንዳለው ጋዝ ጨው ምናለ ዘይትስ ቢሆን ያለውን ተጋርቻለሁ አስቡበት

  • @showa8370
    @showa8370 Před 2 lety +74

    እኒህ ወደ ገጠሩ ማህበረሰብ ስትሄዱ ለእነሱ የሚያስፈልገውን እንደ ጋዝ፤ ጨው፤ ስኳር እና ክብሪት እንኳን ብትወስዱላቸው ጥሩ ነው። በላታቹ ብቻ ከመሄድ።

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 Před 2 lety +4

      Exactly I completely agree. They just eat and leave 😒

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 Před 2 lety +1

      I hope they bring them a gift.

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @adisuabraha7992
      @adisuabraha7992 Před 2 lety +2

      ጥሩ ሀሳብ ነው 😂

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 2 lety

      ክክክክክክክክ እይ ወላ እጀራቸውን ብቻ ሰልቅጠ መሂድ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +18

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ከቆንጅየ ልጅ ከሉላ ጋር ደግሞ የበለጠ ተወዳጅ ሊያረገው ነው! ይመቻቹ ግን ልጅቷ ፈታ ብላ ለረጅም ጊዜ እንድትሰራ ብታደርጓት ቶሎ ባትቀይሯት

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety

      ማን ተቀይሮ ነው እሧ የገባችው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +8

    ቡልጋ የማማ ዝናሽ አገር አቤት የገጠር ሰው ፍቅራቸው እኮ ማሻአላህ ነው ሉላዬ የኔ ቆንጆ ዳጊ ካለ እኮ ሁሉ ነገር ይደምቃል ደስ ሲል

  • @yemiten
    @yemiten Před 2 lety +11

    በቱሪስት ዓይን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው!!! ዳጊ አድማቂ ነው 👌👍 ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😍👌👍

  • @mignotwutabachew1866
    @mignotwutabachew1866 Před 2 lety +5

    ወይኔ በ2አመቴ ሀገሬን አየሁ ማሪያምን አብሬ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ ልምለሚቱ ቡልጋ ልዪ እኮ ነሽ እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላሳያችሁን 💞💞💞

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 Před 2 lety +31

    ሉላዬ ስታምሪ ኘሮግራሙንም እወደዋለሁ

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z Před 2 lety +13

    ሰያ ምርጥ አስጎብኚ ነህ ክብር ይገባሃል

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h Před 2 lety +20

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ ሲሰጥ አይሰስት የመጣ የሄደዉ በልቶ ጠጥቶ አይ ጁታ የስራህን ይስጥህ ከሚያምረዉ ቀየዉ በታተከዉ

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Před 2 lety +25

    ሉላ የ የኔ ትሁት ስወድሺ እኮ በፊልሞቺሺ እረኛየ ድራማላይ አሁን ደሞ በዚህ መተሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ኢብኤስ ምርጥ ሰው ነው ያፈሳቺሁት 😘😘😘😘😘😘

    • @hawi5630
      @hawi5630 Před 2 lety

      እረኛዬ ላይ አለች እንዴ ማን ሆና የምሰራዉ ናት

    • @shewayeammanu2923
      @shewayeammanu2923 Před 2 lety +1

      @@hawi5630 የአያል ሚዜ

    • @rabitube2455
      @rabitube2455 Před 2 lety +1

      ያቺ ቅናታሚቱ ናት ዳውትን የምትወደው ልጂ

    • @shewayeammanu2923
      @shewayeammanu2923 Před 2 lety +2

      @@rabitube2455 ለሚዜ ትውውቅ ሲሄዱ እናናን እሷንም እንቀባት አለችው ነች ሰሞኑን የዳዊት እጁን ሲደማ የጠቀለለችለት

    • @rabitube2455
      @rabitube2455 Před 2 lety +1

      @@shewayeammanu2923 አሁን አፍጥጨ አየኋት በጣም ቆንጆ ናት ዳዊትን እኮ ታፍቅርዋለች መስሎኛል

  • @shgertube4832
    @shgertube4832 Před 2 lety +9

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እስቲ ዳጊን የምትወዱት

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n Před 2 lety +27

    ዳግዬ ያለበት እኮ አመትባል ነው ደስ ሲል አደራ ዳግዬ ከኢቢኤስ እዳትጠፋ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 Před 2 lety +10

    እውነት የገጠር ሰው እኮ ደግ ነው ሁሌም ለንግዳ በሩ ክፍት ነው

  • @mylifestyle7813
    @mylifestyle7813 Před 2 lety +24

    ሉላዬ የውቦች ውብ ስታምሪ❤❤❤

  • @lililadyuie9857
    @lililadyuie9857 Před 2 lety +16

    አገሬን ስላያችሁ ደስብሎኛል አመሰግናሀሉ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሺ ሉላ ገዙ አዲሱዋ የቅዳሜን ከሰአት ዜና አቅራቢ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው# አስጉብኝው ስያ በጣም ጎበዝ ነህ ሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 Před 2 lety +8

    የጉዞ ዝግጅታችሁን በጣም ነው የምወደው። ክላሲካሉን ባትቀይሩት አሪፍ ነበር።

  • @user-do5uo5lh6d
    @user-do5uo5lh6d Před 2 lety +14

    አይ የከተማ ሰው መብላት እንጅ መስራት አታቁም ደግሞ እኮ ባላገር ብለው ይሳደባሉ ባላገር ባይኖር የከተማ ሰው አይኖርም ነበር የደም ስራችሁ ነንን

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před měsícem

      صح🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dr9zv6uo2l
    @user-dr9zv6uo2l Před 7 dny

    የአሥማረ ዳኜ ሀገር በጣም ታሪካዊ አገር ነው ቡልጋ ለምሣሌ አባቱገዳም ማህበረ በኩር የሙሤመቃብር መገዘዝ ተራራ የሙገሬ ደን በጣም ተነግሮ የማያልቅ ታሪካማ ባታነው ቡልጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi410
    @haymi410 Před 2 lety +11

    ቡልጋ የማማ ዝናሽ ሐገር ደስ ይላል ግን ብሩክቲ የትጠፍታ ነው 🤔

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +3

    The Guide brother So Knowledgeable -Thank you 👍

  • @msaretshewa1973
    @msaretshewa1973 Před 2 lety +8

    ቡልጋ አገር የትወልደኩበት አገሬ በጣም ናፊቁኝ ነበር

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 Před 2 lety +14

    ካለው አብልቶ አጣጥቶ ሲሸኝ እንኳን በፍቅርና በሳቅ የሚሸኘውን ገራገር ህዝብ እኮ ነው ፖለቲከኞች የሚያባሉት😢

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 2 lety +7

    እማማ ዝናሽን ጥሩልኝ በናታችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @marthaBekele21
    @marthaBekele21 Před 2 lety +9

    እቴ አገርሽ የት ነው
    እዛው ቡልጋ ነው
    ከሰው አገር ቡልጋ
    አንቺ አለሽ ዋጋ ።እቲሳ ተክለሐይማኖት አደሬ ኪዳነምህረት ክርስቶስ ሰምራ ልዝብ ድንጋይ ገብርኤል ካህናተ ሰማይ አባ ኖብ ጎሮ ማርያም አረ ስንቱ ዘመድ አዝማዶቼ ሁሉ ናፍቀውኛል ።

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n Před 2 lety +33

    ቡልጋ የማማ ዝናሽ አገር ውይ ቢያዩት ይሄን ፕሮግራም💞💞💞💞

    • @leylabintshifa13
      @leylabintshifa13 Před 2 lety +1

      እኔ እራሱ ትዝ አለኝ እማማ ዝናሽ እኔ ቡልጋ ነው የተወለድኩት ይላሉ ለካ ይሄንን ሀገር ነው

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 Před 2 lety +1

      ከምርሽ ነው

    • @ikramjilani3234
      @ikramjilani3234 Před 10 měsíci +1

      ባስር አመቴ ነዉ የመጣሁት ካሉኮ በቃ የኔ እናት

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Před rokem +1

    የእዉነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-cj1ve5hp3g
    @user-cj1ve5hp3g Před 2 lety +5

    ውይ ዳጊ ውስጤነህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 2 lety +9

    እናት አገሪ ኢትዮጵያ💚💛❤

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 Před 2 lety

      Emeya Ethiopia 💚💛❤💚💛❤🤗🤗🤗🤗

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +1

    ሰዬ ናፍቆት ትግስቱ የት ሄደች መቼም አልተሳሳትኩም ብዙ ግዜ አላየዉምዛሬ አገራችን ነህ ደስ ብሎኛል የአብነ ቸክላሃይማኖት አገር ነው ብልጋ

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i Před 2 lety +3

    እንደዚህ አይነት ምስኪን ህዝብ ነው የገጠር ሰው እንደዚህ አይነቱን ምስኪን ህዝብ አይደለም መግደል ቀና ብሎ ለማየት የሚያሳሱ ገበሬዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናት ባትኖሩ ከተሜው ጠግቦ አያድርም

  • @teamsami123
    @teamsami123 Před 2 lety +1

    ሀገራችን ታሪኮ በዓሎ እና የሰው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ሊነጣጥለን የሚሞክረውን የሰይጣን መንፈስ ከአገራችን አርቀው 🙏🇪🇹

  • @user-bi2xd4zj1y
    @user-bi2xd4zj1y Před 2 lety +11

    ሉላ በጣም ቁመታ አደርጋችሇት ነበር ግን እኩል ናት እኮ የአብርሽ ጋር

  • @wongelawit15832
    @wongelawit15832 Před 2 lety +7

    welcome lula gezu. you're exactly the woman version of yoni . you're so humble and i really admire the same respect you have for all .keep going! and don't forget to give lesson along with yoniye for Tsegenet about humbleness and respect everyone equally.

    • @addiisweet
      @addiisweet Před 2 lety

      Tsegii is nice she is just real and herself. Say what she feels. Just my opinion. I like her.

    • @Koki1993
      @Koki1993 Před 2 lety

      I agree. She is amazing.

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 Před 2 lety

      @@Koki1993 really! How about her outfit?

  • @HanaHana-zj6mn
    @HanaHana-zj6mn Před 2 lety +5

    ሴቷ የቴድ አፍሮን ሚስት የሚመስል ነገር አላት አገሩ ያምራል

  • @beletuhimcheal6344
    @beletuhimcheal6344 Před 2 lety +3

    በጣም ደሥ አለኝ ሀገሬን ሥላየሁት በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +10

    አመለሰትሙጨ እና የቀድሞዋ እዚህ የምሰራዉን ትመስላለች ሉላዬ

  • @user-rs7gn3kz8o
    @user-rs7gn3kz8o Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ኢቢ ኤስ ሀገራችንን ስላስተዋወቃችሁ

  • @medinasirag2332
    @medinasirag2332 Před 2 lety +15

    እኔግን የማደቃቸው ካሚራ አማኖችነው በዚህ ተራራ ሲቀርፅው መቻላቸው

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq Před 2 lety +3

    Wow!!!!!! Bulga yejegnoch hager.beautiful land escape

  • @user-ty9tj8ff3e
    @user-ty9tj8ff3e Před 2 lety +22

    ሉላ የቴዲ አፍሮን ሚስት ትመስላች የምትሉ በላይክ 👍 አረጋግጡ።

    • @befikirusewgeday4932
      @befikirusewgeday4932 Před 2 lety +1

      ለእኔ ብቻ ነበር ምትመስለኝ

    • @kalokalo3960
      @kalokalo3960 Před rokem +1

      ትመስላለይ ዘመድአደሉ

    • @kokobess243
      @kokobess243 Před rokem +1

      አወን ትመስላለች ዘመድ ነቸው እሉላ ጋራ የምሳለት

  • @astubtube
    @astubtube Před 2 lety +9

    በቱሪስት ዓይይ በጣም የምወደው ፕሮግራም
    ሉላ ቆንጅዬ ነች ስታምር

  • @user-rs7gn3kz8o
    @user-rs7gn3kz8o Před 2 lety +4

    ቡልጋ የትውልድ ሀገሬ የጀግኖች ሀገር

    • @fhm5601
      @fhm5601 Před 2 lety +1

      ምርጥሀገርናትወላሂ. ሸዋነውደግንውደ

    • @shineyoutubechannel6915
      @shineyoutubechannel6915 Před 2 lety

      የኔም ሀገር በፍቅር ነው እምወደው ግ ስደት ለየኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ እና ሀገር ስገባ በደንብ አሳያችኋለሁ

  • @TheDereTube
    @TheDereTube Před 2 lety +5

    ተስፋ ገብረ ስላሴ ዘብሄረ ቡልጋ!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 2 lety +2

    Our worthless politicians in the cities should focus on helping Ethiopians in the countryside. It is amazing how 80% of Ethiopians survived. It breaks my heart to see these humble and proud people subjugated to unrelenting poverty like this.

  • @fitsumtaye212
    @fitsumtaye212 Před 2 lety

    Seya u are best history teacher & greatest boy

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d Před 19 dny +1

    ደጉ የሀገሬ ሠው እግዚአብሔር ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ferihafamily5910
    @ferihafamily5910 Před 2 lety +17

    ቡልጋ የማማ ዝናሽ አገር አባታቸውም ታቦት ተሸካሚ ነበሩ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před rokem

    Wawww beautiful 🤩 Ethiopia has a lot of historic places and tourist attractions the Truism industries has to do a lot

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው በእውነት ❤️❤️

  • @uppertech6672
    @uppertech6672 Před 2 lety +2

    የልጅ ሀይለማሪያም ማሞ የሽዋ አለገድ ገድሌ የአክሊሉ ሀብተወልድ የተክለ ፃዲቅ መኩሪያ የሊጋባዉ በየነ የአስማረ ዳኜ የፄ ፋሲል የትውልድ ቦታ(ቡልጋ መገዘዝ)
    -ለማ ገብረ ሕይወት - ኮረማሽ ልዩ ስሙ ሰንበሌጥ ማርያም፣ ታዋቂ ድምፃዊ
    -አቡነ ተክለ ሃይማኖት - እቲሳ ደብረ ጽላልሽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዕጨጌ
    -ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ- ቅዱስጌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት በመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዕርዳታ ብዙ ሺህ ነፍሳትን ከሲዖል ያወጣች
    -ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን - የለጥ ጊዮርጊስ አርበኛ፣ አስተዳዳሪ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀ መንበር
    -ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ (ፀሐፌ ትዕዛዝ )-መስኖ ዘንባባ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ሚኒስቴር፤ የጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ
    -አክሊሉ ሀብተ-ወልድ ( ፀሐፌ ትዕዛዝ ) ዲፕሎማት፣ አምባሳዶር፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ፤ የጽሕፈት ሚኒስቴር፣ ጠቅላይ ሚኒስቴር
    -ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል (ብላቴን ጌታ) የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ሚኒስቴር እና ደራሲ፣ የኪነ ጽሑፍ ሰው
    -ተክለጻድቅ መኩርያ - ሣር አምባ፣አሳግርት የታሪክ ምሑር እና ዲፕሎማት
    -ተስፋ ገብረ ሥላሴ
    -ሎሬት ዶ/ር መላኩ ወረደ የAlternative Nobel Prize ተሸላሚ ሳይንቲስት
    -ጌታቸው በቀለ - ቅንበቢት የኢ.ን.ነ.መ. ሚኒስቴር፣ አምባሳዶር
    -ደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህ - አርበኛ በከሰም ወረዳ ልዩ ሰሙ ውቢት

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +17

    እማማ ዝናሽ ከቡልጋ የወጡት በ10አመታቸዉ ነዉ

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 Před 2 lety +2

    ሉላ በጣም ትመቺያለሽ ፕሮግራሙን የበለጠ ውብ ታረጊዋለሽ በርቺ።

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 Před 2 lety +16

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
    በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
    መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "czcams.com/video/KiHkzfoHm0A/video.html

  • @user-gm1zg7bs7n
    @user-gm1zg7bs7n Před 12 dny

    በጣምእናመሠግናለን እኔም በአካል እደሄዲኩነዉ የተሠማኝ🎉🎉

  • @sabontuficheesalalee8403
    @sabontuficheesalalee8403 Před 2 lety +1

    Wowwwww daas illee Agarachin salam yadrgilen💚💛❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +1

    እማማ ኢትዮጵያ የምድር ገንት
    ልኡል እግዚአብሔር ስላምሽን
    ያብዛልን ክን ህዝብሽ
    ክብሬ ማንንቴ ኩራቴ
    እናት ሐገሬ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před 2 lety +7

    የኩሩውና የጀግናው አያቴ አገር ቡልጋ

  • @enatmulu6095
    @enatmulu6095 Před 2 lety +9

    ዋሻውን ሳየዉ እኔ የተወለድኩበት ሀገር ሰሜን ሽዋ መረሐቤቴ እሱን ይመስላል

  • @kiddTB
    @kiddTB Před 2 lety

    አስጎብኘው ግን በጣም በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ከነእውቀቱ ፓሽኑ… በርታ ማለት እፈልጋለሁ

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 Před 2 lety

    የእማማ ዝናሽ ሀገር ነው ሰምቻታለሁ ቡልጋ ነው የተወለድኩ ሲሉ ሀገሬ ኢቶጲያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Fikir nachihu Tebareku!!!

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa957 Před 2 lety +1

    I love you Dagi, You are the best.

  • @user-pi6ec3lw5r
    @user-pi6ec3lw5r Před 2 lety +2

    እምየ ሀገሬ ስታምሪ ልዩ ነሺ እኮ
    ፈጣሪ ስላምሺን ይመልስልሽ
    ስያ ወይኔ አንተን አለማድነቅ አይቻልም
    ሲቀጥል ሆያሆየዉ ደስ ይላል ድምፁ ግን ባልሳሳት ያብረሀም ይመስላል

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před 2 lety +2

    ሉላኔ😘ሁላቹም ምርጥ ናቹ ፕሮግራሙ በጣም ምወደው ነው

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 15 dny

    ሉላ ግን ጎበዝ ነሽ መንገድ ትሄጃለሽ እደሌሎቹ አታካብጅም ❤❤❤❤❤

  • @user-rm1wp8mh7b
    @user-rm1wp8mh7b Před 2 lety

    ጎብኜቼዋለሁ ዉብ ምድር መልካም መምድሩ ሚገርም ነዉ ቡልጋ ጃንባሪያ

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Před 2 lety +21

    የማማ ዝናሽ አገር

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 Před 2 lety +7

    ወይ ኢትዮፒያ ውበትሽ ማሻ አላህ ሰላም ለኢትዮጵ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 Před 2 lety +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ትውልድ ሀገሬ እምዬ ሸዋ

  • @blinblin119
    @blinblin119 Před 2 lety +6

    እረኛዬ ላይ የምሠራዋ ልጅ አደለችም እንዲ ነው ተመሣሥለውብኝ ነው

  • @tubealmi26
    @tubealmi26 Před 2 lety +7

    ቡልጋ የእማማ ዝናሽ ሀገር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety

    እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ጠላትሽ ይጥፋ።

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před 2 lety +3

    የእማማ ዝናሽየ ሀገር አየንሎት ሀገርዎትን😍😍😍😘😘😘

  • @terngo
    @terngo Před 2 lety +2

    ወይ ሀገራ እናመሰግናለን

  • @bunnamedia6158
    @bunnamedia6158 Před 2 lety +9

    Big respect for camera man’s

  • @rahelyifru5658
    @rahelyifru5658 Před 8 měsíci

    ሀገሬ ቡልጋ የደጋጎቹ ሀገር ደጉ የሀገሬ ሰው ሰላማቹ ይብዛ🥰🥰የጀግኖች ሀገር🥰🥰🥰

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 Před 2 lety +1

    ዋው ቦታው እንዴት ያምራል

  • @misrakgobeze9695
    @misrakgobeze9695 Před 2 lety +7

    Dagie የፕሮግራሙ ድምቀት🥰

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před 2 lety

    ሚገርም አስጎብኚ ልጅ ነው እሱ እንዲያጎበኝ ለምንፈልግ አድራሻው ይቀመጥልን ሀገር ስንመጣ ሀገራችንን ለመጎብኘት ብዙ ሚፈልግ አለ ሰላም ሀገራችንን ያርግልንና

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 2 lety

    Thank u guys to visit my grandfather s countries! The land of heroes!

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 2 lety +4

    በመረጃ የተሞላና ብቃት ያለው አስጐብኝ ነው አድንቄዎለው።

  • @hhbh8909
    @hhbh8909 Před 8 měsíci

    ውይ ደስ ስል መች ይሆን እንደናተ አገሬን የማያት 😌😌😘😘😘😘🇪🇹

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Před 2 lety +1

    የኔ ውድ እናት 😍😍😍😍 የእማማ ዝናሽዬ አገር ቡልጋ በ 10 አመታቸው . ወደ አ/አ የመጡት . እማማ ዝናሽዬ የኔ ውድ እናት ቀድመዋችኅል ቡልጋን ለማስተዋወቅ. Ebs ye .🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 Před 2 lety

    ወይ ሀገሬ እንኳን ደሕና መጣችሁ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před 2 lety +2

    What happened to Bruktawit ???

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +3

    💫ANGOLELLA, TAZMA BERR, ANKOBER, SALAYESH ,--ye DEGOCH HAGER---FIQER yeHONNU HIZBOCH 💕

  • @genetgebrewold5420
    @genetgebrewold5420 Před 4 měsíci

    አገሬ የኔየዋህ ሰዋች ናቹ እንግዳ ተቀባይ መልካሚቷ ብልጋ የተክልዬ አገር የክርስቶስ ሳምራ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety

    የኔ እናት ፈገጋታዋ ብቻ ይበቃል የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ♥♥♥

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 22 dny

    ሉላየ የኔውድ ስታምሪ❤❤❤❤❤እኛም አገር እንአስጎበኝሻለን ውሎ መቅደላ❤❤❤

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 2 lety +3

    ይህ ፕሮግራም ኢትዮጵያን የበለጠ እንድአውቅ ረድቶኛል። ለሚያስተናግድዋችሁ ቤተሰቦች እምቢ ቢሉም እንደምንም ብላችሁ የገንዘብ እርዳታ ብትሰጡልን እኛም ተመልካቾች ወደፊት ብንሄድ የእናንተን ፈልግ እንከተላለን። አመሰግናለሁ። በርቱልን። እይዞአችሁ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před 2 lety +7

    እኔ ዳጊ ካለበት ይመቸኛል ድምቀት ነዉ ልጁ ራሱ

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 2 lety +1

    ቡልጋ የጀግኖችሀገር

  • @zebibaseid6041
    @zebibaseid6041 Před 2 lety +1

    በተይ አስጎበኙ ይመችህ ደስ የምል

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l Před 2 lety +2

    ሀገሬ ሠላምሺይመለሥ እንደት ደሥ ይላል መለካአ ምዲሩ

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Před 2 lety

      በጣም ያምራል ግን ይሄ ውደ ቆላው ነው ደጋው ደግሞ በጣም ነው እሚያምረው