ውሎ አዳር - የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ውሎ አዳር የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ
    #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 194

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Před rokem +48

    ጥበብኛው የጉራጌ አባቶች እናቶች ኑሩልኝ ❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +29

    እኔአማራነኝ፡ጉራጌወች፡ጀግናች፡ፍቅርናቸው

  • @metages9762
    @metages9762 Před rokem +35

    የታመመው ጭንቅላቴን ሀገሬ ገብቼ ባረጋጋሁት 😢❤

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před rokem

      አይዛን😢😢❤❤

    • @metages9762
      @metages9762 Před rokem

      @@pkkhan17 ኡፍ ይደክማል

    • @user-fs1cy4sx9n
      @user-fs1cy4sx9n Před rokem

      አይዛሽ እግዚአብሔር የሚያርጋጋ መንፈስ ይላክልሽ

    • @bakalubakalu8390
      @bakalubakalu8390 Před rokem

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርታ በይ እግዚአብሔር ያበርታን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +16

    ውራጌ ምርጥ ዘር የሰራ የፍቅር ስዎች እንወዳችሆለሁ

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o Před 3 měsíci +3

    የማን እርግማን ይሁን እቺን ውብ ሀገር ትተን ባረብ ማድቤት እድሜአችን የተበላው

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před rokem +27

    አቦ ጉራጌ ያአባቶቹ በርከት ያልተለየው ምድራዊ ገነት❤❤

    • @zulfa7928
      @zulfa7928 Před rokem

      የጃአህማ የትረፋ በአለሙያ

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před rokem +8

    አባ ጉራጌ😍😍😍❤❤❤❤😍😍👈👍👍እናቴ በጣም ትሰራለች ይህ ጂባ እኔም እሰራለው አሁን አሰቆምናት

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před rokem +8

    የኛ ውበት የገጠር ባህላችን ነው ጀግኖች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Před rokem +18

    በጣም ደስ ይላል ይሄ አካባቢ የሐያቶቼ የትውልድ ቦታ ነው በልጅነቴ 32 አመት በፊት አይቼዋለሁ በተፈጥሮ ፕላን ያለው እጅግ የሚያምር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቢጎበኘው እላለሁ ስላየሁትም በድጋሚ በቪዲዮ በጣም ደስተኛ ነኘ❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem

      አዎ እዣ ታሪክዋ ስምቴአለው የሴት ልጄ ክብር የለበት ቦታ

    • @daewas1403
      @daewas1403 Před rokem

      Enam ye ayatocha teweled bota new

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem +6

    የታንቢ የኔ ፍቅርሮች ጉራጌ የአባቴ ባህል ❤❤❤❤❤ አባቴ እወዳሃለሁ ኑርልኝ

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +16

    ወዮ ወዮ የተንቢ ባሁም ትቅየ ባነ
    ፍቅርና ሠላም ለጉራጌ
    እዣዎች ቤታች ትልቅ ነው

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +6

    ጉራጌዎች በስራ አንታማም አንደኛ ነን ገነና ናፈቄ❤❤❤

  • @mengedenga3168
    @mengedenga3168 Před rokem +9

    አቦ ጉራጌ ሞቼ ነው የምወደው

  • @AbcAbc-dd9ju
    @AbcAbc-dd9ju Před rokem +5

    ማሻ አላህ ጉራጌወች ባህላቸወ ሙያቸዉ እዲሁም አብሮነታቸዉ ደስሲሉ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶቻችንን

  • @user-wq5qu4ld4c
    @user-wq5qu4ld4c Před rokem +7

    ዋውውው የኔ ባለ ሞያዎች ደስ ስትሉ የእደ ጥበብ በአይነት አያቹህልኝ ዋው
    አስካለንም ስለጎበኘሽልን ከልብ እናመሰግን አለን እናቶቻችን እጃቹ ይባረክ🙏 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Před měsícem

    የጉራጌ ባህል ይለያል ዋው ሌላ ማየት አቁሜለሁ ይችን ጋዜጠኛ መከታተል ተጀርኩ❤❤❤❤❤

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před rokem +8

    አስኩዬ የኔ ደርባባ ስወድሽእኮ የተንቢ ብለናል 🌺❤❤የጉራጌዎች ጥበብ ታሪክ ተነግሮ አልቅም ሁሉ ነገር ውብ ግራሚነው ስለጎበኛሽልን እናመስግናለንን አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሀገራችን ህባችን አላህ ሰላም ያግልን☝ቀጣይ እንጠብቃለን

    • @salemsuyum7463
      @salemsuyum7463 Před rokem

      የተንቢ ማለት ምን ማለት ነው❤❤❤❤

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 Před rokem +1

      ​@@salemsuyum7463 በጉራጌ ባህል እንግዳ ሲመጣ ይምጣብኝ ብሎ ይቀበላል የተንቢ ማለት ይምጣብኝ ማለት ነው ማሬ

    • @salemsuyum7463
      @salemsuyum7463 Před rokem

      @@user-jq4po7oj3 አመሰግናለሁ ውዴ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem +7

    ወይ ጂባዬ ሲያነጥፉት ቀላል ይመስላል ለ1 አመት ሰርቻለሁ ትዝታ ወደ ኃላ ጎተተኝ አስኩዬ ወደኛ ጋር ሂጂ በዛው ወደ ጉመር

  • @tsigeredafikre4430
    @tsigeredafikre4430 Před rokem +7

    ጉራጌ ጀግና ስራው ሁሉ ፅድት ያለ ስታምሩ

  • @user-ui3oo2te4t
    @user-ui3oo2te4t Před rokem +4

    ዋው እንዴት አባቱነው የሚያምረው ባሕላቸው ሁሉ ፏያለነው ♥️♥️🥰♥️

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +7

    መንጠር ሳይሆን መጠር ነው ሚባለው አስኩ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጎበዝ ከሁሉም ተመሳስለሽ ነው ምትሰሪው አገናን ደሞ ብታስጎበኚን ደስታዬ ነበር መጠርም ቅርባችን ነው❤❤❤❤❤❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 Před rokem +2

    ዘንቢል በጣም ዘናጭ ነዉ ወደ ዉጭ ሀገር ለመላክ ሞክሩ ዘንቢል በጣም ዘናጭ ቦርሳ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před rokem +7

    ❤❤❤ክፉ አይያችሁ ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ ዉይ አትጠገቡም

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Před rokem +2

    ወላሂ የጉራጌ ልጅ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤❤

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤አሥክዬ ድነሽ ለዚሕ በመብቃትሽ ፈጣሪዬን አመሠገኩኝ

  • @munatube2736
    @munatube2736 Před rokem +4

    ሁሌም ስጠብቅ ነበር ሰፈሬ አጠረ ብዬ ሳጉረመርም ይቅጥላል ስል ደስ አለኝ ክበሩልኝ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před rokem +6

    ዝ ጉራጌ የተንቢ❤❤❤❤

  • @zabilon100
    @zabilon100 Před 10 měsíci

    ይገርማል ድንቅ ባህል አቤት ስርዓት ጥበብ ኑርልን ተባረኩልን Thank you Asku

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před rokem +2

    የኔ ወርቆች አይክሸሽማ እናቶቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ😊

  • @genettekle5638
    @genettekle5638 Před měsícem

    አቤት ዘመዶቼ በርቱ እጃችሁን ይባርከዉ፣ አሰብሌ ነይ ነያ፣

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před rokem +1

    የእኔ ዉድ ባህል የእኔ ጉራጌ እንኳንም ከዚህ ማህበረሰብ ተፈጠርኩኝ ተባረኩልኝ ኸጀና አፈር ኸጅ ኸትረፍ አዶተና ❤❤❤❤#gurage#gurage ቤት #ባለሞያ ጉራጌ

  • @hayad1041
    @hayad1041 Před rokem +4

    ❤❤❤❤ነቀጣይ ጉመር አስኩዬ ❤❤❤❤

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 Před rokem

      ኧረ ምን ሆናችሁን ጉመር ጉመር ምትሉት ያው ነው እኮ ወ😂

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před rokem

      ድንቻ ትቸክሬው በኼ ዛሁት አኸረ ዴዎ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 11 měsíci +1

    ባለ መነፅሯ ጉራጌ ቆንጆ ናት የተንቢ❤❤❤❤❤

  • @habibaahmed6598
    @habibaahmed6598 Před rokem +2

    ጉራጌ ጠበበኛ ነው ማሻ አላህ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Před rokem +3

    ውበት ፍቅር ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Před rokem +3

    ለምለሚቱ ጉራጌ❤❤❤

  • @mekedesbereket7163
    @mekedesbereket7163 Před rokem +1

    ያለማድነቅ ይከብዳል ዋውው❤

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 25 dny

    አዲስ አበባ "አምቾ" ሚሸጥበት ቦታ ጠቁሙኝ❤

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před rokem +1

    ወይ ቡና አቀዳድ😂😂😂😂አስካለ ጉራጌ ቤት ገብተሽ ተፈተንሽ ደሞቼ አንደኛ❤❤❤❤

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před rokem +2

    My Gurage people 💪🏻💪🏻❤️❤️👍🥰🥰

  • @sisayworku9053
    @sisayworku9053 Před rokem +2

    እናመሰግናለን የጉራጌ ባህል ጥበብ መፍለቂያ እቃዎች ስላስጎበኘሽን

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Před rokem +5

    Wow ! You are lucky to be there. I wish I could be there 🎉🎉

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +3

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSING TO OUR BELOVED ETHIOPIANS & OUR COUNTRY. ❤

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p Před rokem +1

    አጅየት ዙፈንና አየለች ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 Před rokem

    አስኩ እና ካሜራ ማን እናመሰግናለን
    የጉራጌ የባህል ሚኒስቴር ወይዘሮ መሲ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው. ምትሰሪው
    ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በየተመደበበት ቦታ እንዳንቺ ግዴታው ቢወጣ ባጭር ግዜ መለወጥ ይቻል ነበር
    የጉራጌ እናቶች ሲበዛ ብልህ ባለሞያ ጠንካራ ናቹ ኑሩልን ኩራታችን ናቹ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ጂባው ሲያምር ❤❤ 😊

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +3

    በስመአብ ንፅህናው❤ተባረኩ አቦ

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 Před rokem +2

    በጣም እናመስግናለን አስካለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 7 měsíci

    እንቁ የጉራጌ አባትነ እነቶች ጥበበኞች ክበሩልኝ ጉራጌ ፍቅር ነው ❤️🙏❤️🙏🙏🙏❤️🙏🙏

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 Před 2 měsíci

    እስኪ አንድ ጉራጌ አጋቡኚና ወሴ ባሳ እንበል😂

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +3

    Abo gurage, hard working nation ❤❤❤

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 Před rokem +1

    ማሻ አሏህ ጉራጌ ማለት ጠበበኛ ነው👌👌 እጃኸማ እትረፍ

  • @jemiladoha3223
    @jemiladoha3223 Před rokem +1

    ለናታችንም ተመሳሳይ ብታለብሷት አሪፍ ነበር

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz Před rokem +1

    ማሻአላህ አስኩዬ እናመስግናለን የቡናዉ አቀዳድሽ ጎሽ እናቶች አልጮሁበሽም 😂😂 ድሮ እኮ ሴት ልጅ ስትታጭ የመጀመረያ ሺማግሌዎች የመጡ ቀን ቡና ትቅዳ ይባለ ነበር አይይይ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před rokem +1

    አቬት የጅ ሞያ ድግሪ ከቻናቹህ ይቆጠራል 👍👏

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Před rokem +1

    Wow🎉🎉 አቦ ጉራጌ

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam Před rokem +1

    Yenate yetiweled potato ezaa❤❤❤❤ l love gurage

  • @kibatuwolde5114
    @kibatuwolde5114 Před rokem +4

    በጣም ያምራል

  • @SamuelTekeste-kv5jl
    @SamuelTekeste-kv5jl Před 5 měsíci

    ስወዳቹ እኮ የኔ ጉራጌዋች

  • @emanejemal8430
    @emanejemal8430 Před rokem +1

    ወይኔ ማማራቹ ደሞቼ ኑሩሉን

  • @saraha5240
    @saraha5240 Před rokem +1

    አንበሶች የአገሬ ሰዋች ❤❤❤❤❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem

    ሰበና እጅ የትረፍ ጉራጌነት ይለያል ስራ ብቻ ወደ እራሳችን በደንብ እንመለሳለን ወደ ቀያችን በማንም ጅብ እየተበላን አንኖርም አሻም አዲ አስካለ ከኢትዮጵያ እሬድዮ ጀምሮ የበቃሽ ጋዜጠኛ የልጅነታችን ነሽ በርቺልን።

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Před rokem +2

    እኔም እችላለው ጅባ መስራት ኬሻ እር ስንቱን ልቁጠር ኧጅ የትርፍ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 Před rokem

    የኔ ፍቅር ታታሪው ሰላሙ ህዝብ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቲቪ እናመሰግናለን

  • @user-sp2mv1pb4t
    @user-sp2mv1pb4t Před měsícem

    ጎበዝ ነሽ ግን በጣም አሳቅሽኝ የጀበናው ነገር ሲገብደሽ

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን

  • @ethioayushyoutube7834

    የቡና አቀዳድሽ ግን እናቶች እንዴ አልጮሁብሽም 😂❤❤

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 Před 4 měsíci

    አቦ ጉራጌ ፍቅር ናችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 8 měsíci

    አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንማሁ አጅየት

  • @user-nb8jf5jl6s
    @user-nb8jf5jl6s Před rokem +3

    ፍትህ ለሀይማኖት ተቋማት

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +2

    ውሎ አዳር ሥሥቅ ሳይ ዛሬ አሥኩዬ ኮሜዲ ሆነሻል

  • @denkenashiasafa3512
    @denkenashiasafa3512 Před rokem +2

    Sili quxurishi Laki askiye

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 Před rokem +1

    የእናቴ የአያቴ አገር ኧዣ

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 Před 9 měsíci

    አይ ጉሬክስ ብዙ ብርነው የሚገዛው አለች😅

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym Před rokem +1

    አስካልየ የኔ ደረባባ ስወድሽሽሽ❤❤❤

  • @zemzemzemzem3258
    @zemzemzemzem3258 Před 11 měsíci

    ዋው ወራጌ ጥበበባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-un6pd7fg4w
    @user-un6pd7fg4w Před 7 měsíci

    ዋው ሀገሬ❤❤❤

  • @FATIMAAyalew-hd3bk
    @FATIMAAyalew-hd3bk Před rokem

    ጉራጌ ጎበዞች ናቸው ሳሪየ ዜድ እወዳችሆለሁ

  • @hayad1041
    @hayad1041 Před rokem +1

    ቀጣይ አስኩዬ❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 10 měsíci

    ጉራጌ ፍቅር ጉ ትልል ቅ ያልታዩ በሀል አላት

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 Před rokem +1

    ውብ ሀገሬ

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g Před rokem

    እንካ ደህ መጣሽ እናመሰግናለን ✌️✌️✌️✌️

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h Před 7 měsíci

    ሲያምሩ❤😂🎉🎉🎉

  • @user-vh6od7ed6s
    @user-vh6od7ed6s Před rokem

    ገነና ኽረምድኽ አትም አትህርቢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebahosin3760
    @tebahosin3760 Před 10 měsíci

    ውይኔ አገራችን ባህላቸው ሳሕር ❤❤❤❤❤

  • @user-ex8vq8it5i
    @user-ex8vq8it5i Před měsícem

    ጉራጌ ፍቅሬ ነው

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Před rokem +1

    አቦ ጉራጌ😊😊

  • @hayatgemene2120
    @hayatgemene2120 Před rokem +1

    ውድ አህቶቼ ❤❤❤❤❤

  • @user-qq3ng8dv8y
    @user-qq3ng8dv8y Před 11 měsíci

    ዉሎ አዳር ታታሪ ጋዜጠኛ ጉየ ጉየ ጉየአቦ ብትሄጂ ክትፎ መብያዉ ይወደረ ታገኛለሽ ኢሄ ጂበ ይባላል ባህላችን ኩራታችን

    • @user-th5oc8bf3c
      @user-th5oc8bf3c Před 11 měsíci

      ተምራላቹ በአህልየምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂ተምራላቹበአህልየምራል

  • @emebetfikre9693
    @emebetfikre9693 Před měsícem

    ክፍል ሁለት ለምን ቀረ ?

  • @rim1060
    @rim1060 Před 6 měsíci

    Amazing Culture.

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Před rokem +1

    አቦ ጉራጌ ❤👌

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem

    እውይይይይ የሚስሊሟ ሴት አሳሳቅ ❤❤❤

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 Před rokem

    ወይ ቡናው እኔ እራሡ ጠዋት ጠዋት ቡና አሌድም እልየበረ ቡናመቅዳቱ 😂ሰለሚያደክም

  • @samsungacountacount8412

    በርችልኝ የኔ ውድ ውብ አገራችን በደብ ፈታ በይበት

  • @YT_SUCCESSFUL
    @YT_SUCCESSFUL Před rokem

    ጉራጌ አይደለሁም ግን በፍቅር ነው ምወዳቸው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem

    ሴፊቱ ያምራል

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před rokem

    Guragewoch hule betayu ayselechum yesra sew beza lay nesehnachew betam nw mewdachew yemechachu

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před rokem

    የኔ ውድ ስወድሺ ሺአመት ያኑርሺ ከነቤተሰብሺ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +1

    ❤ውበት ነው