ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 23

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +9

    ይሄ አስተሳሰብ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ቢስፋፋ እመኛለሁ
    ደሞ አበባ የመሰለ እንጀራ ነዉ የጋገረዉ እጁ ይባረክ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +4

    ውሎ አዳር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አስክላየ ተሽሎሽ እንኳን ወደ ስራሽ ዳግም ተመለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před rokem +1

    አስኩዬ ደቡብ ላይ የምተሰርያቸው ስራዎች ይለያሉ በጣም ይመችሽ።

  • @FatimaYousf-ro6wx
    @FatimaYousf-ro6wx Před 11 měsíci +2

    አቤት ፅዳት❤❤❤

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ፅድት ያሉ👌
    ጀግኖች❤

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Před rokem

    የተባረከ ሀገር ዙምራ አውራንባ ምርጥ አገር❤

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Před měsícem

    Astuye darling big hug for you. God bless you and the people who are helping and living as real human beings. ❤❤❤

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 Před 7 dny

    ይህን ኩሽና ለማሰራት በጣም እፈልጋለሁ እንሻአላህ ሀገር ቤት ስገባ

    • @user-te9kv8ce1s
      @user-te9kv8ce1s Před 6 dny

      በጣም ቆጆ ነው ስሪ ደሞ ቀላል ነው እንደዛ ነው የኛም ትግራይ ክልል ነኝ አማራ ክልል ግን መሬት ላይ ነው ማየው በቭዶ ሲተላለፍ እውነት ጽናተቸው የእናቶች እኔ አንድ ቀንም ምጋግር አይመስለኝም እሳቱ ያቃጠለኝ ጭሱ ሁሉ በስመአብ ብቻ ከባድ ነው ሰላም ከሆነልን የተወሰኑ ሴቶች አሰልጥናቹ መስራት በየቤቱ የዘሩ ከዛ ግን ይለምዱት ነበር ብትጀምሩት ወጣተቹ ምርቃት ብቻ ይበቃቹ ነበር

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před 12 dny

    ሲምር ሰነሰርአታቸዉ ማሻአሏህ

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ የቤታቸው ፅዳት👏👏👏👏👍👌

  • @toyba9930
    @toyba9930 Před 11 měsíci

    ቤታቸው ሲያምር

  • @user-dj7ez7yr7h
    @user-dj7ez7yr7h Před 2 měsíci

    የቤቱ ማማር

  • @hanatlatibalu5054
    @hanatlatibalu5054 Před rokem

    ትሻለሽውድ

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh Před 11 měsíci

    ስወድሽ አስካልየ❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před rokem +1

    ጉድ ወዱ

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayattube8142
    @hayattube8142 Před rokem

    ማሻአላህ ታድለው

  • @user-ff1ek1bt1b
    @user-ff1ek1bt1b Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Před 2 měsíci

    አዉራ አምባ ምንድን ነዉ?

  • @og3547
    @og3547 Před rokem +3

    የዚች ሀገር ጋዜጠኛ እና ፓለቲከኛ አንድ ነገር ሁሌ ዝፍዝፍ ሁላ ይሄን ባህል የዛሬ ስንት አመት ተዘገበልን ሰማነው አየነው ሌላ ነገር አሳዩን ጋዜጠኞች

    • @higuf652
      @higuf652 Před 11 měsíci +1

      እኛ አላይንውም ታይሽው ማሳለፋ ለፉላፊ

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před 6 měsíci +1

      አበዳችሁ