ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 86

  • @zeritutube
    @zeritutube Před měsícem +3

    ጀግናናቸወ በአንድ ክፍል ይህን ሁሉ እጀራ በዝህ ሙቀት ❤ እደዝህ የተደከመላችሁ ተማሪወች ለወገን ለሀገር የምጠቅሙ ያርጋችሁ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem +16

    ከዚ ቲቪ ፕሮግራም ተለቀቀ አልተለቀቀ ብዬ በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው በርቺ አስካልዬ

  • @bedriyachanal3407
    @bedriyachanal3407 Před rokem +5

    ምተቀርበው ነገር ምርጥ ሆኖ እይተ ዬለም

    • @farymitu
      @farymitu Před rokem +1

      Yetemelkach chgr new. Were ena zeregnet bihonma enrotalen😢😢😢😢

  • @amenaamena1215
    @amenaamena1215 Před měsícem +1

    አስካለችዬ አገሬን ስላሳየሽኘ በጣም ደስብሎኛል

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Před měsícem +2

    Big respect and 🎖 for the men and women who work in the kitchen and outside of the University! God bless you all and be happy!!❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před 6 měsíci +1

    አስካልየ በጣም ነው ማደንቅሽ ተማሪወች እሄ ለካሚራ ነው ሁሌ ሚበሉት ከዚ የባሰ ነው ደሞ ተምሮ ለመጎለት እኔ ተመርቄ ተሰደድኩ

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 Před měsícem +1

    ፕሮግራምሽ ደስ ይላል እንዲወደድ ያደረገው ያንቺ የኣቀራርብ ችሎታ ይመስለኛል፡በርቺ።

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před měsícem +1

    በጣም ያምራል ዋው አሶሳ በርቱ

  • @zizu584
    @zizu584 Před 26 dny

    የኔ ወሎየ ቅንዝንዝ 😂ተምራችሁ ለፍሬ ብቁ❤

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Před rokem +3

    ማሻአለህ ልጁ ትህትና ነው ተማችቶኛል ይማችህ

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +7

    እንደዩኒቨርስቲ መግባት የተመኘሁት የለም ነበር በራሴው ጊዜ እድሌን አጣሁት ምን ነበር ተምሬ በነበር😢

    • @intisargota3436
      @intisargota3436 Před rokem

      ምናልባት አለመግባትሽ ብዙ ነገር ተከላክሎልሽ ይሆናል

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem +2

      @@intisargota3436 አወ እህት አልሀምዱሊላህ እኔ ካሰብኩት ይልቅ አላህ ያሳካልኝ በልጦ አይቻለሁ ለኸይር ነው

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 Před 8 měsíci +1

    በጣም የምወድሽ ገዜጠኛ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 11 měsíci +2

    ሀገሬ አሶሳ እሚበላ ቢጠፈ ፍራፍሬውምሳ የነፈፊየ ሀገር እዴትነውአሶሳ❤

  • @zizu584
    @zizu584 Před 26 dny +1

    አሶሳወች እናመሰግናል❤

  • @aminat4274
    @aminat4274 Před 8 měsíci +1

    አስካልየ ውሎ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝልን እዚህ ስራ ውስጥ አንዲ አመት ሰርቻለሁ አነዚህ በኤሌክትሪክ አኛ በእንጨት እስከ 300እንጀራ በቀን እንጋግር ነበር ግን ከባዲ ነበር

  • @duratube
    @duratube Před rokem +5

    ምስኪን አላህ ልቢ ተንከተከተ ሙቁቱ ጋር አንዲት አንደምሰሩት አላህ ያግዛቺሁ 👍👍

  • @zizu584
    @zizu584 Před 26 dny

    ጠካራ እናቶች 😢

  • @GB-vr2vy
    @GB-vr2vy Před 10 měsíci +1

    አስኪ በርቺ ጎበዝ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před rokem +2

    በጣምደስይላል አስካልዬ ስወድሽ ኑርልኝ ዋዉዉዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Wawa edata abitunawa meyamirawa❤❤❤❤❤❤

  • @amenaamena1215
    @amenaamena1215 Před měsícem

    አሶሳ ሲመጡ ሞልቷል ተትረፍርፏል ምንም ችግር የለም ለሁሉም ይመቻል የዳጉስ ወንዞች በሩቁ ይጠራል የሀገር ሰወች አሶሳ ሱመጡ ሞልቷል ተትረፍርፏል ምንም ችግር የለም ለሁሉም ይመቻል የሀገሬ ሰወች🎉🎉🎉

  • @louy453
    @louy453 Před rokem +1

    አስኩዬ ከተማሪዎች ጋር የነበርሽ ነገር ደስ ይላል በተለይ እንጀራ እና ወጠ ስሰጪ

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 Před 11 měsíci +1

    ምን ዋጋ አለው ተመርቀው ስራ እጡ ጫት ቃሚ ሆኖ መማር ለምኔ ያስብላል እውነት😢

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před 4 měsíci +1

      በጣም የኔ ውድድ❤❤❤

  • @konjitmelkie6259
    @konjitmelkie6259 Před 11 měsíci

    ወይኔ ተማሪዎቹ አሳዘኑኝ ይቺን በልተው ነዉ የሚማሩት ወጡ ውሃ እኮነዉ ።

  • @sinangirma4167
    @sinangirma4167 Před 11 měsíci

    የዩኒቨርስቲ ትዝታዬን ቀሰቀስሽው። አመሰግናለሁ።በርቺ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +1

    University dero kere😂, cheguraye kasa efalgalhu 😂

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před rokem +5

    ዉጡ ግን ዉሃ ነው ሲያሣዝኑ

    • @Tadu1234
      @Tadu1234 Před rokem +1

      @rahmafamily4964 በጣም እንጂ በዛላይ ላይሰማማቸዉም ይችላሉ ዘይቱን ጨልፊልን ሲሉ ኡፍፍፍፍ በዛ ላይ ዘይቱ እኮ በሸተኛ ያደርጋል የጄሪካኑ ዘይት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ሌላ ምን ይባላል

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Před rokem +1

      ​@@Tadu1234የዪኒቨርሲቲ እና የትምህርት ቤት ምግብ የተንበጫበጨ ነው 😔

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 10 měsíci

      የኔ ወንድም ከወሎ ውልቅጤ ዩንቨርሲቲ ነበር የደረሰው እቢ ብሎ ትሎት ተመለሰ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem

    ዳቦው እዛው መጋገሩ በጣም አሪፍ ነው ሁሌ ትኩስ ዳቦ

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 10 měsíci

    ምነው ዘይቱ በዛሳ ወይኔ እህቴ እንደዚህ ነው እምበላዋው ለዛነው ለኬ ኡኡኡኡኡ ምግብ አልተስማማኝም ስትል እላት ነበር አሁን አዘንኩላት ዘንድሮ የ3ኛ አመት ተማሪ ናት ጅማ ዩኒቨርስቲ Water ኢንጅነሪግ ተማሪ ነት

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 6 měsíci

    Wow , yummy ❤that was amazing. and thank you for sharing 🇪🇹☝️

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před rokem +1

    Askiye, selamish yibza! Beqa anchi ene mayet emifeligehun eyeqedemsh tiseralesh! Birik, Birik beyiligni! Remain Blessed Abundantly! You are just full of entertainment and joy! May Almighty God bless you with the heart of your desire, according to His will and love for you! Keep up the good work! Lots of love!

  • @Naimaakadirfamily
    @Naimaakadirfamily Před měsícem

    Asosaa koo

  • @solomonmekonnen2435
    @solomonmekonnen2435 Před 9 měsíci

    ድምቡሼዋ አስካልዬ ጎበዝ በርቺ እወድሻለሁ ያንችን ወሎ አዳር ፕረገራም መመልከት ያስደስተኛል

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Před rokem

    ዋው ደሥ ይላል ደግናነሽ

  • @kassasel2169
    @kassasel2169 Před rokem +2

    This is so sad this is a well-known university but there is no electric stove.... not good for the health of the cooks. The food looks very over cooked with no nutrients left! This needs to change. Try to make more nutritious meals please....

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před rokem

    ከዚህ ቻናል ወሎ አዳርብቻነው የምወደው በጉጉትነው የምጠብቀው

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Před rokem

    መሸለህ:ሲየምር

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 Před rokem

    1 ወደ ሆሳና ህጅልን 🙏

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 8 měsíci

    አይ አስከዪ ዛሬ አንቺ ሰለምትመጪ ነው በወጉ ተሰርቶ ነው እንጂ ማይሙት ሁሌ እንዲ አይምሰልሽ። እንዲህ ቢሆንማ ለምን ያማርሩ ነበር።

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 Před měsícem

    ዩኒቨርሲቲው ለምን የአለክትሪክ ማብሰያ ኣይጠቀምም።የተተከለው ዛፍ በማገዶ ካለቀ መትከል ምን ፋይዳ ኣለው?የሰዎቹ ጠንነትስ?

  • @AdgAsf-x6o
    @AdgAsf-x6o Před 22 dny

    enabag

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před 15 dny

    አስራ ሁለት አመት ቤተሰብ ለፍቶ. አስተም ሮ. አምስት አመት ግቢ እደዚህ ተለፍቶ ይሄ ሁሉ. እጀራው. ወጡ ብሎ . ከዛ ወተው. ቲክቶክ እና ፌስቡክ. ላይ ህዝብን ሲያጋጭ. የሚውል እኮ ነው ሌላ አይደለም 😂😂😂😂😂

  • @mesiemulat5136
    @mesiemulat5136 Před rokem +2

    Betam yemigermew university yemiyakel telek taqwam ena bezu temeramari yalebet bota lay still be enchet mabesel yasazenal it's really sham on you mengest tebeyaw.

  • @user-of8zl3gj7z
    @user-of8zl3gj7z Před měsícem

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Před 8 měsíci

    Weyine wetu bishan lega dadi

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Před rokem

    አስኩዬ:ስወድሽ👍👍👍👍👍👍ጎበዝነሽ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ❤ውብ ነው

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před rokem

    አይይይየዩኒቨርስቲንምግብተውት ያለየ ይየውመቸምያልፈል

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +1

    አሥኩየእኳንደህናመጣሺአንደኛነኝ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před rokem

      አመሰግናለሁ አሰተያየታችሁ አይለየኝ

  • @IliliDawit4
    @IliliDawit4 Před 9 měsíci

    Harar nay

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb Před 11 měsíci

    እጮኛየ ከዝህ ዩንቨርሲቲ ነበረ የተማረዉ በ2009 ላይ ነዉ የተመረቀዉ በ2010 ወደ ዉጭ መጣሁ እሱም እኔ ስመለስ ልንጋባ እንደሚጠብቀኝ ቃል ገብቶ ነበረ በላዉ እንጂ ቃሉን አግብቶ የወንድ ልጅ አባት ሁኗል ከዛ ወድህ ምንም ስለ ፍቅር ግድ የለኝም ነበር ብቻ አሁን ባልወደዉም እሱ የሚወደኝ ልጅ አገብቼ ከደስታ የራቀ ሂወት እየኖርኩ ነው አልሀምዱሊላህ ምንም ቢሆን አይጎዳኝም ብየ አስባለሁ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 10 měsíci +2

      አብሽሪ እያደር ተወጅዋለሽ እሱ ተወደደሽ ጥሩ ነው ምክነያቱም የምትወጅውን ብታገቢ እሱ ካልወደደሽ ከባድ ነው

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb Před 10 měsíci +1

      @@user-mr4mc4uk4y ዝም ብሎ መኖር ብቻ ለኔ ግን የምወደዉን አግብቼ ብኖር ይሻለኛል 😥😭

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 10 měsíci +2

      @@SikoSilo-eb9eb ላንች ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ አንዳንድ ግዜእኛ የፈለግነው አይሆንም አላህ የመረጠልንጅ እኔ የተዳርኩት በቤተሰብ ነው ግን እሱ ይወደኝ ነበርና በሚያደርግልኝ ነገሮች በሚያሳየኝ መልካም ስነ መግባር ቀስ እያልኩ እኔም ወደድኩት አልሃምዱሊላህ እና አብሽሪ ደግሞ ከሄደው ተስፋ ቁረጭና አለው ጋ ተግባቢ የዛኔየ ትወጅዋለሽ

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 Před 6 měsíci +2

      የከዳን ላሽ በል ብሎ የሰጠንን መውደድ ነው የምንወዳቸው ሌላ ወደዱ የማንወዳቸው እኛን ወደዱ መንገዱ ሆነ ያለመንገዱ ከሆነ ሄወት ቆይቷል የተሰጠሽን አጥብቂ።

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před 6 měsíci

    ተምሪ ነበረ ነበረ እስከ አስራ አምስተኛ ሁኘ ቀረሁጅ የመዳም ሸቃላ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 Před rokem

    nesehena ayetasebem university cafe 😢

  • @user-je1pq6bm6w
    @user-je1pq6bm6w Před rokem

    Wawo❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 Před rokem

    1እጀራብቻነውእሚሰጡት

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Před rokem

    Askuye ❤❤❤❤❤❤

  • @koku22
    @koku22 Před rokem

    Asssosaye ❤❤❤ I miss uuu😢

  • @tube6320
    @tube6320 Před rokem

    አሶሳየ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Před rokem

    ❤❤❤❤❤😂

  • @mekdis1238
    @mekdis1238 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Před 8 měsíci

    Gin akenbaow bikeyerilachew minew

  • @taybaomer4845
    @taybaomer4845 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Před rokem

    Askuye Manchin say Ethiopia titayegnalech

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před rokem

    አስካልየ እራስሽን እየጠበቅሽ ስትሰሪ ከባድ ነገር አታሺ እባክሽ

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 Před rokem

    Very boring

  • @user-iv4rf7cj8j
    @user-iv4rf7cj8j Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤