ውሎ አዳር - የፊቼ ጨምበላላ የእናቶች ቅድመ ዝግጅት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • የፊቼ ጨምበላላ የእናቶች ቅድመ ዝግጅት በጠጢቻ ወረዳ - ሲዳማ
    #etventertainment
    #Ebc Entertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 64

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 Před rokem +15

    አመሰግናለሁ ለምትለግሱኝ አሰተያየት አሰካለ ተስፋዬ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +5

    አረ ቆጮ ቀምሼ አላውቅም ሸዋም ወሎም ነኝ እኔ በሁለቱም አካባቢ ዳቦ ነው የምንግርበት ቅጠሉን እኛጋ ጤፍ፣በቆሎ፣ማሽላ፣ስኳር ድንች ፣ድንች፣ቲማቲም፣ሽንኩርት እናመርታለን ቆጮ መቅመስ እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ

  • @louy453
    @louy453 Před rokem +7

    ኣቦ ግን ደስ ሲል እንዲህ ጤናሽ ሙሉ ሆኖ እንደፈልግሽ ስትንቀሺ....ከእግዚያቤር ቀጥሎ የህንድ ዶክተሮች ምስጋና ይገባቸዋል

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ዊ ነን ግን ኢትዮጵያን አናቃትም አይ ሀገሬ አይናችን ይብራ ብባችን ይከፈት አይምሮ አችን ይሥብ።።ቆንጆ ሀገር ኖሮት አለመሥማማት ወይ ጉድ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +3

    አሥካልዬ በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ጉራጌ አገር ሄደሽ ባህላዊ ነገር ብታሣይ ደሥ ይለኛል ባህላችን እንደ አይጠፍ በተረፈ እወድሻለሁ

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Před rokem

    ይህ ሀገር በቃል ዕውቀትና የኖሮ ፍልስፍና ይባላል፥ የኢንጅነሪንግና ኬሚስትሪ ምሁራን ይህንን የእናቶች ድካም በቴክኖሎጂ ውጤቶች ብረዱ መልካም ነው።

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 29 dny

    ለናቶች አዘንኩ እውነትሽን ነው እኔም እዛ በነበርኩ ግዜ አይቻለሁ
    በጣምም ይደክማሉ በጣም

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 4 měsíci

    ስዳማ የጀግኖች ሀገር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    ምርጥ ዘሪ ነው

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Před rokem +1

    እኛ ደቡቦች በኢንሰት አንደኛነን፡ኡኮ ይማቻን እንሰት ብዙ ነው ጦቆሙዋ ለኛ ደቡቦች ነጭ ጤፍ ለምኔ ትኑርልኝ እንሳቴ፡በናገራችን ለይእንሰት ቡዙ ጥቅም ነው ያለው በኮበው፡ደቦ ይጋጋራል አምቾ፡ቆጮ ፡በላ ቃጫ እንዲሁም ቅጣሉ፡ለከብቶች ይጣቆማል አራ፡ምኑን ብዬ ምኑን ልታዋው ፡ገዜጠኛ አስከላ፡ተስፋዬ እናማሳግናላን ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 6 měsíci

    ይገርማል ቤቱ ሲያምር በተለይ የዉስጡ ከጉራጌ ቤት ይቀራረባል በተለይ ዉስጡ አቤት አገሬ ዉበትሽ ታይቶ አይጠገብምም በዛ ላይ ዉበቱ ኡፍፍ እንኳንም ኢትዩጵያዊ ሆንኩኝ

  • @TemesgenWorku-fy6sg
    @TemesgenWorku-fy6sg Před rokem +1

    እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +1

    GOD BLESSED ETHIOPIA ❤ & ALL ETHIOPIANS ❤ MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY ETHIOPIA ❤

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho Před rokem

      አስኩዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ያብዛልሽ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před rokem

    አስኩዬ እንኳን ተሽሎሽ ወደ ስራሽ ተመለስሽ ❤እኛ አገር ግን ወንድ ነው እንሰት ሚነቅለው ሴት ትፍቃለች

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +2

    ጎበዝ ነሽ አስታወስሽኝ ናፈቀኝ የቀን እየተጫወትንበት ነው ያደግነዉ ግን አሰራር ሰባት ቤቱ ይቀላል
    ወይኔ እንዴት ነው የሲዳማዉ ጉድ ነው በጣም ከባድ ነው አሰራራቸዉ
    በጣም ሳላደቅሽ አላልፍም በጣም ነው የሚከብደዉ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před rokem

      በውነት አሰራሩ ከባድነው የትም ይሁን የት እናቶቻችን ጀግና ናቸው

    • @user-nt4rw1hj7q
      @user-nt4rw1hj7q Před rokem

      አዎ ግን የሰባት ቤት ይቀላል ወንድሞች ይነቅላሉ ሴቶች እናቶች ይፍቃሉ እግዚአብሔር ከፈቀደ ፍቃደኛ ከሆንሽ አሳይሻለሁ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před měsícem

    ኤሬ ወደዛ ልፍት ብቻ እህ አልሃምዱሊላህ

  • @umumuaz9784
    @umumuaz9784 Před rokem +4

    ይቅርታ ግን እደት በጉልበትና በግር እየተያዘ ንፁህ ይሖናል

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před rokem

      በይ እግድህ ቆጮ የሚወዱ አሉ ዝም በይ እኔም ገርሞኛል እግድህ ባህላቸው ከሆነ ጡሩ ነው 😂

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před 11 měsíci

      ንፅህናውስ 😢

  • @solomonwolde2386
    @solomonwolde2386 Před rokem +1

    Beyehadeshebete bezu atebeye wefereshal kkkk😂😂

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 29 dny +1

    እየሰራች ነው ብለሽ ጥለሺኝ ከሄድሽ ቁጭ ብሎ ነው ሚጠብቅሽ!!!

  • @-zedo-from-silt-
    @-zedo-from-silt- Před rokem

    አሪፍነው ግን የቁጩ አሰራር የሁሉም አገር ያለያለ ሰገርም አሁን እኛጋ እዲ አያደክምም የነሱ ግን በጣም ያደክማል

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r Před rokem +1

    ይን ቆጮየሚባል ምግብ መቅመስእፈልጋለሁ😅

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před rokem

    Oh goodness I enjoy watching this show👑❤️

  • @asterdxb5912
    @asterdxb5912 Před rokem +1

    Riley you are grat women ❤

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 6 měsíci

    Hantawun lene lakulgn

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Před rokem +1

    አይ ቆጮ ጉራጌ ጋር ደሞ ሌላ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem

    አይ አስኩዬ ዉሎ አዳር ከበድ ስራነው ምሰሪው እናሱ የለመዱበት ስራቸውነው ለጤናሽ ጥንቃቄ አደርግ 🥰🥰🥰

  • @user-ly4uq4cz9r
    @user-ly4uq4cz9r Před rokem

    Askale, enkuan egzeabher maresh,yene,derbaba

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Před měsícem

    ማሽን ያስፈልገዋል

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 Před rokem +1

    በእግር ተረግጦ ምግብነት አይከብድም

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv Před 7 měsíci

    ገነ አልሰነጠሉም የቆጮ አሰረር በጉረጌ ተመሩ

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Před rokem

    Omg be igir new inde mifakew ine dirom yin migib alwedewum zare degimo indezy argew siseru ayiche telelawut OMG

  • @user-hn7qe9eu9r
    @user-hn7qe9eu9r Před rokem

    በውነት እደትእደሚሰራታላቅ አድስአበባ በልቸውአቃለሁ ግንዘጋኝ በግር ንፅህናውስ እህ

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @JanJan-ld9uq
    @JanJan-ld9uq Před rokem

    Sedama wolatha betham nusu nwe kuchw inda guraga beiger ayrgetum

  • @hskslshsjdk7578
    @hskslshsjdk7578 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ❤ዋው

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤wooowwwww

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem

    አረ ሲዳማ ጥበበኛ ናቸው ቤቱ ሲያምር ባህላቸው እንደጉራጌ ነው

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Před 11 měsíci

    ቀርቀሃ ማለት ሸንበቆ ነው ወይስ ለላ ነው

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před měsícem

    ቆይ ይሄ ሙዝ ፍሬው የሚበላ የለውም እንዴ

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem

    Minnew bayibelas inde

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem

    Be gihut itebikalew

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem

    አስካል ተባርኪ ሀገሬን እንዳውቅ ስለምታደረጊ ከልብ አመስግናለው ❤❤

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem

    Des sil abet dikmet alew ufff berch

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před rokem

    ቂቤዋን ለራሴ ባገኘሁት

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před rokem

    ግን ጎጃም አካባቢ ጤፍ ነው የምንበላ አሱ በጣምምምም ይከብዳል

    • @user-ty1ym5pz7u
      @user-ty1ym5pz7u Před rokem

      ጉልበት ይሰጣል ቆጮ አሪፍ ነው እኛም ጋኮ እጄራ አለ ቆጮ ትርፍ ነው ሚሰራው