50 ሺህ ብር እና የክብር ቢላውን አስገርማ ያሸነፈችው አርቲስት የትኛዋ ትሆን? ምርጡ ገበታ //ልዩ የአዲስ ዓመት ዝግጅት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 319

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 11 měsíci +43

    ማነዉ እንደ እኔ ወይዘሮ ሮማንን አይቶ የገባ ❤

  • @user-yk1bk3lg3b
    @user-yk1bk3lg3b Před 11 měsíci +124

    የሺፎች ሚስት ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @newphonesell6842
    @newphonesell6842 Před 11 měsíci +147

    ምናለ የኢትዪጵያ ኑሮ እንደ ምርጡ ገበታ በተትረፈረፈ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ehitemaryamydinglliji
      @ehitemaryamydinglliji Před 11 měsíci

      😅

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Před 11 měsíci

      😅😅

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před 11 měsíci

      ክክክክ

    • @tegsetderese3279
      @tegsetderese3279 Před 11 měsíci

      እእእእእ❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 11 měsíci

      አሚንንንን አይቸግርውም 😢😢😢አር ቀርሞ አገራችን ሰላም በሆነ ሌላውን እንችለው ነበር 😢😢😢 አይይይ እመየ ኢትዩ ሰላምሽ ይመለስ ያርብ😢😢😢

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Před 11 měsíci +29

    wow አርቲስት ሰርኬለም (ሮሚ ) በእውነት ባለሞያ ነሽ ይገባል ሰላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před 11 měsíci +42

    የኔ እናቶች🥰🥰 እናተን ማየት እራሱ እናትን ያስናፍቃል እረጅም እድሜ ይስጥልን እናንተ የጥበብ ፍርጦች ❤❤❤❤❤❤

  • @R.A52
    @R.A52 Před 11 měsíci +59

    ሼፍ መክብብ ለናቶች ያለው ክብርና ፍቅር ለየት ያለ ነው በነሱ ጀምሮ በነሱ ይጨርሳል

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 11 měsíci +39

    ሁሉም ምርጥና እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ❤ ክብር አለኝ

  • @user-bh2ye6nj5t
    @user-bh2ye6nj5t Před 11 měsíci +21

    ቀጣይ አመት እሻአላህ ካሳወዲ ሰገባ ኢትዮ ሠላም ሁና የሠዉ መሞት አቆሞ ያአላህ ኧረ ቤተሰብ ዱአ አድራጉ 😢❤

  • @hayu684
    @hayu684 Před 11 měsíci +204

    ፍትህ ለታላቁ አማራ ህዝብ ሞት አይደለም የሚገባው ፍትህ ለወገኖቻችን😢😢😢😢

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Před 11 měsíci +3

      እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረው ሰው ሁሉም የአንድ አዳምና ሄዋል ልጅና ዘሩ አንድ ብቻ ነው።
      ዘረኝነት እጅግ በጣም የሞተ አካል ሽታ ያለው ጥንብ ነው።
      በቅናት መገዳደል በአዳም ልጆች ቃዬል አቤል በመግደል ቢጀምርም፣ ልብ ሊባል የሚገባው ወንድማማቾች ናቸው።
      ስለሆነም እንደ ቃዬል በቅናት ተንገብግቦ፣ እኔ በረከቱን ሳልቀበል ብሎ የገዛ ወንድሙን በየአገኘው ለሚገል እንኳንስ የሰው ልጅ፣ እግዚአብሄር ቃዬልንም ቀጥቶታል።
      ስለዚህ እንደ ቃዬል ለስልጣን ብሎ እየገደሉ ፍትህ መጠየቅ የአዞ እንባና፣ የኩሬ ቁራሩት ጩኸት ነው ትርፉ!!!!!

    • @sadaahmed1497
      @sadaahmed1497 Před 11 měsíci +1

      ​@@MelkamsewAyalወሬኛ ቱሪ ናፍ የምን ስልጣን ነው ብይ መግቢያ መውጫ ያጣ ህዝብ ስለ ስልጣን ያሳስበዋል

    • @ultimategain
      @ultimategain Před 11 měsíci +1

      ስንት ከበት አለ

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Před 11 měsíci

      @@MelkamsewAyalthankyou

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Před 11 měsíci

      Mnew Fano ashenfo yele

  • @kasay67
    @kasay67 Před 11 měsíci +18

    ጥሩ እና ኣስተማሪ ፕሮግራም፡ወንድማቹ ከ ኤርትራ።

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 11 měsíci +11

    ምርጡን ገበታ ማየት በጣም አሪፍ ነው ባንድ ድንጋዬ ሁለት ወፍ እንደሚባለው እየተዝናናን ሞያ እንለምዳለን

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Před 11 měsíci +16

    ሰርካለም በጣም ቆጆ ናት በጣም ጎበዝ ናት

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před 11 měsíci +5

    የኔ ፍልቅልቅ ደርባባ ሮሚየ ስወድሽ ሁሉምእናቶች ግርማሞገሳቸው😊 መክበቤ መልካም ሰው😊

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l Před 11 měsíci +11

    የእውነት ስትመረቁ እንባየ መጣ ለከ ስላም ከሌለ ቢኖረን ሞልቶ ቢትረፈረፍ ስላም ፍቅር ከሌለ ዋጋ የለውም ስላም ለእምየ ሀገሬ ኢትዩጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore3027
    @nomore3027 Před 11 měsíci +15

    በእናቶች እጅ የተሰራ ምግብ የበላ የታደለ ነው😢😢😢

  • @fufuali6141
    @fufuali6141 Před 11 měsíci +8

    የአመቱ ምርጥ ዉድድር ነው 🙏🙏

  • @meri147
    @meri147 Před 11 měsíci +8

    ለእናቶች የአለችው ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @nmajetube
    @nmajetube Před 11 měsíci +16

    ኢትዮጵያዬ በዓሉ የሰላም ይሁንልሽ መመኪያዬ ሃገሬ ሰላም ናፍቆናን ሊጆችሽ 🙏

    • @htwy52
      @htwy52 Před 11 měsíci

      Today’s Mirtu Gebeta was special. All artists should be proud of you. Wish you Happy Ethiopian New Year. Chef Z is always adding spice of life to the judgment.

  • @user-zq5xg6uw7d
    @user-zq5xg6uw7d Před 11 měsíci +25

    ያሀጋራችን ሠለም የናፈቃቹ በለይክ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 11 měsíci +1

    ሼፍ መክብብ በጣም ልበ ቀና ነው አላህ ይጨምርልህ እውነት ለእናቶች ያለህ ክብር ከአይምሮ በላይ ነው አላህ ቀጥተኛ መንገድን በክብር በሞገስ ይስጥህ ያኑርህ

  • @eyutemulo5721
    @eyutemulo5721 Před 11 měsíci +13

    ሶስታችውም ጎበዞች ናችው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችው

  • @eijleeij
    @eijleeij Před 11 měsíci +13

    የኔቆንጆ ሮሚ ሠርካለም ስታምሪ❤❤❤በጣምነዉ ደስየምትይኝ
    ዋዉ ጀግንነትሽ በፊልም ብቻ አይደለም

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ገበታ እያየው ብዙ ነገር አሰተካክያለው በእጅ ከመቅመሰ ወደ ማንኬያ መቅመሰ መክተፌያ መቀያየር ካልቀየርኩ ማጠብ ለማንኛውም ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 Před 11 měsíci +5

    ዋው ሁሉም እናቶቺ በደንብ ይሰራሉ እድሜና ጤና ለእናቶቻቺን ❤ ሸህ መክብብ ለእናቶቺ ያለው ክብር ❤

  • @tewabechbegashaw6380
    @tewabechbegashaw6380 Před 11 měsíci +16

    የምርጡ ገበታ አዘጋጆች እባካችሁ እባካችሁ ለፀጉር መሸፈኛ የሚሆን ሻሽ አዘጋጁ እና ተወዳዳሪዎች ፀጉራቸውን መሸፍን እንዳለባቸው አስገድዱ እባካችሁ ወጥ ቤት በፀጉር በጣም ይዘገንናል

  • @user-om5xb2nd4g
    @user-om5xb2nd4g Před 11 měsíci +11

    የቤትመቤቶች ተወዳድረው ባዷቸውን ተመልሰው አያቁም❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 11 měsíci +1

    አርትስት ሰርካለም በአደይ ዲራማ ላይ በጣም ስለምወድሽ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ሸፊ ዝ እና ሌሎቻችውም የምንወዳችው ሼፎች ዘመናችው ይባረክ።

  • @tarikuedao2154
    @tarikuedao2154 Před měsícem

    ይገባታል አርቲስት ሰርካለም። እጅሽ ይባረክ!!!

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 11 měsíci +11

    42:49 ሼፍ መክብብ ለተወዳዳሪ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም🙏🙏🙏🙏

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 11 měsíci +1

    ምረጥ የኢትዮጰያኑች አረቲስት እናቱች በጣም የማደንቃችሆ የምወዳችሆ አረቲስት ናችሆ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሆ ምረጡ ገበታላይ ሰለመጣችሆ ብቻ ጀግኖች ናችሆ ለኔ ጉበዙች የአቤል እናት ደሞ ሰላሸነፍሺ ደስ ብሉኛል👌👌🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 Před 11 měsíci +27

    በፈጣሪያቺሁ በሳኡዲእስርቤት ለሚሰቃዩ ዜጎቺ ድምጥሁኑልን ለምድነውግን ስደተኞቺን እደዜጋየማንታየው

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Před 11 měsíci

      የተሰሩት በኢትዮጵያዊ ዜግነት ሳይሆን፤ በዘር ተከፋፍላችሁ በተደባደባችሁት ነው!!
      ሰባኪዎቻችሁን እየሸቀላችሁ ለጥይት መግዣ ትልኩላቸው የነበሩት ጽንፈኛ አሸባሪ ጥንብ ዘረኞች አሁን መጥተው እንዲያስፈቷችሁ ጠይቋቸው!!
      ወይ የሳውዲን እስር ቤት ሰብረው መጥተው ያውጧችሁ❗

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 11 měsíci +3

    ዎይዛሮ ሮማን ኡንካን ዎደ እባስ በሳላምጡ ጥሎብኝ ድራማዉ ላይ
    በጣሚ ነው ያምዎድሽ ክብራ ለእነቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 11 měsíci

    እንክዋን አደረሳችሁ !! በጣም ደስ የሚል ውድድር ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እጅግ አመስግናለሁ::ሼፍ መክብብ ዘውዴ እንዴት ያለህ ቅን ስው ነህ ፊትህ ላይ ይነበብ ያለው ርህራሄ እጅግ እንዳደንቅህ አድርጎኛል ::በጎደለ ይሙላልህ ትልቅ ስውነህ በእውነት ::ሌላው የሼፍ ሻሽ ብታዘጋጁ መልካም ነው እላለሁ !!

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm Před 11 měsíci +2

    ወይዘሮ ሮማን በጣም ነው የምወድሽ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @firehiwotshiferaw4154
    @firehiwotshiferaw4154 Před 11 měsíci +11

    አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያንድነት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይቅርታ የብልፅግና የሚለውን ቃል ስለጠላሁት የእድገት እና የደስታ ይሁንልን።

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 Před 11 měsíci +6

    ሰርካለም በጣም ጎበዝ oh my god 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 11 měsíci +3

    ሽቃሊት ድምጽሽ ተሰምቶ ጸጉር ይሸፉኑ ይሆናልኮ 😂😂😂 ተው ግን ኮሜንት አትኮራረጁ አዎ ይሸፍኑ ብለናል ከመዳም ኩሽና ሸቃሊት ነን😂😂😂❤❤❤

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 11 měsíci +2

    በመጀመርያ ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ተዋንያኖች ዳኞች ሼፍ ዚንም መላውን crow እንኳን አደረሳችሁ አድዬ በጣም በአክብሮት ፀጉርሽን????

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 3 měsíci

    እናቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛልን አምላካችን😘😘❤❤❤😇😇😇

  • @meryemdemba
    @meryemdemba Před 11 měsíci +1

    የአደይ ድራማ ፈርጧ በጣም ነው የምወዳት ድራማው ላይ ያለው የትዳርና የፍቅር ታሪኳ እኔ የምኖረውን ህይወት ታሪክ ይመስለኛል😢😢

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 11 měsíci +2

    ሼፍ መክብብዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤i love you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 11 měsíci +5

    በተወዳጁ እና በተመራጩ e B s መወዳደር በራሱ ክብር ነው

  • @user-wj2nt3xu6d
    @user-wj2nt3xu6d Před 11 měsíci +2

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን እናቶቼ በእናቴ እጅ የተሰራ ምግብ እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Před 11 měsíci +4

    ውይ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 11 měsíci +5

    ሲስተር ማን ያረሰው አዝመራ ገበሬው ያለው ስደት ላይ ከረሀብ ከጦርነት የጠራ አመት ይሁንልን

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před 11 měsíci +14

    😂😂😂😂አይ ሰርካለም እንደ ሕፃን ልጅ ሆነች እኮ😂😂😂❤ሮሚም❤አዳነችም❤❤አልማዝም❤

    • @user-fz8jk4it5x
      @user-fz8jk4it5x Před 11 měsíci +2

      ተቁነጠነጠች😂😂😂😂😂😂😂

    • @eijleeij
      @eijleeij Před 11 měsíci +1

      በጣም ደስስስአላት ግን ስወዳት

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 11 měsíci +6

    ባለፈ ልጁ በእጁ ስለቀመሠ ያሁሉ ስታመነጫጭቁት ዛሬ በእጁዋ ስትልስ ዝም አላቹ ነው ታዋቂ ስለሆነች ሰው ሰው ነው አታዳሉ

    • @sadaahmed1497
      @sadaahmed1497 Před 11 měsíci +2

      ኧረ የናተስ ከፍ ያኮ ተቀጥሮ የሚሰራ ሸፍ ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 11 měsíci

      በምን ሊቀመሥነው ታዳ

    • @user-ku4he2po3s
      @user-ku4he2po3s Před 11 měsíci

      BEtam lek yalehone dagnenet new

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Před 11 měsíci +22

    ድል በግፍ ለሚገደለው የአማራ 💪💚💛♥💚💛♥💚💛♥💪💪ህዝብ ድል ለተካደው ፋኖ 💪💚💛♥
    ውድቀት እና ሞት ለሀገር አፍራሾች 👎

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Před 11 měsíci

      Fano shifta Ena hod ader new

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Před 11 měsíci

      @@MK-yr3upታሪክ አንብብ በጭፍን ሰው አትጥላ ሰው አትወንጅል ‼‼

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 11 měsíci

    ሮሚ ኡንካን ዳስ አላሽ ያራጋ ዎታት ቅቤ ይዉጣል ያሚባላው እዉነት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchimekonnen6763
    @banchimekonnen6763 Před 11 měsíci +3

    አድዬ አንቺ በሁሉም አንደኛ ነሽ የሙያ ችግር የለብሽም ከዚህ የበለጠ የምትሰሪ ነሽ አድዬ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ እንወድሻለን ዳኞች መጀመሪያ መመሪያ መስጠት አለባቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 Před 10 měsíci

    የኔ ቆንጆ እትዪ ሮማን ( ሰርካለም) በጣም ደስ ብሎኛል እንክዋን ደስ አለሽ

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአመት ሰው ይበለን እናንተንም እኛንም

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 11 měsíci +11

    ኧረ ፀጉር ፀጉር ይሸፈን ምነው ሼፎች ብትነግሩ። ኧረ ከባድ ነው።

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Před 11 měsíci +1

    Fikir yehonachihu artistoch tebareku.
    MELKAM ADDIS AMET LEHULACHINIM YIHUN.

  • @tigi432
    @tigi432 Před 11 měsíci +1

    I love both of you guys I wish you long life with health 🙏❤️❤️but serki you are so amazing ❤

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem5058 Před 4 měsíci

    ክብር ለ እናቶች ዋው

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před 11 měsíci +4

    ሮሚዬ❤
    አልማዝ የኔ ደርባባ❤

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 11 měsíci +6

    ወላሂ አልማዝ ጎበዝነበረች በመቀጠል በመቀጣጠል ሸፎቹ ግን ግን ታዘብኳችሁ አሁለት ባለፈው አንድ ልጅ በጁቀመሰ ብላችሁ በጣም ፊታችሁ እደተቋጠረ ጨረሳችሁት አሁን ሰርካለም ን የምትባለውን አንድም ኮመት አልሰጣችኋትም በጇ እየላሰችነበር😮 በዛላይ ሴቶች ፀጉር ይሸፍኑ አንደቀን ከምላሳችሁላይ ፀጉር እዳይጎተት ውይግም ቢሆን ይቦላል

    • @ZeharaHussen-dm6oe
      @ZeharaHussen-dm6oe Před 11 měsíci

      ታዋቂ ስለሆነች ነዋ

    • @zebu8565
      @zebu8565 Před 11 měsíci +3

      አቦ ተባረክ የልቤን ነው የነገርክልኝ

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo Před 11 měsíci

      እኔም ታዝቢየያለሁ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před 11 měsíci

      እኔም ይሉዋታል ብየ ነበር

    • @sadaahmed1497
      @sadaahmed1497 Před 11 měsíci +1

      ያልጅኮ ሸፍ ነው ኧረ የናተስ ከፍ ተቀጥሬ የሚሰራ ልምድ አለው

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Před 11 měsíci +1

    እትየ ሮማን አምዴ ስወድወት የአቤልየ እናት❤❤❤❤

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j Před 11 měsíci +4

    1 ኛ ነኝእንኳን አደረሳቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሁላቹህም ምርጦች ናቹህ ሰላም ለሀገራችን😢😢😢

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 11 měsíci +2

    ለምንድ ነው ግን ኩሽና ለምግብ ስራ ሲገቡ ፀጉር የማይሰፈኑት😳
    ሙያ ኸንፅህናና ከጥንቃቄ ይጀምራል

  • @user-vl9yu6uv1o
    @user-vl9yu6uv1o Před 11 měsíci +2

    በአማርኛ የላቹህም እንዴ ቴክኔካል ነገር ችክን ቦይል ኤግ ሮዝሜሪ ምን ማለት ነው ሳላድ ፐርስሊን ቾፕ ድረሲንግ ዋው ኢትዮጵያ ለማን ነው የምታወሩት ለሀበሻ ወይስ ለፈረንጆች አልገባኝም

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe Před 11 měsíci +1

    አሜን እናመሰግናለን መልካም በአል ይሑንላችሑ

  • @user-ik6hx4dm9t
    @user-ik6hx4dm9t Před 11 měsíci +1

    Almaziye betma new miwedish yene derbaba yehewa ❤😢❤

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 Před 11 měsíci +3

    ፍትህህህህህ ለሀገራችን😢😢😢ፍትህህህህህህ ለአማራዉ😢😢😢😢😢😢

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před 11 měsíci

      አልቅሱ አማራ ሥራው ለቅሶ እና ውዥብር ማስነሳት ነው ገን አይሆንላችውም

  • @tube3507
    @tube3507 Před 11 měsíci

    ወይዘሮ ሮማን❤ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před 11 měsíci +4

    😮❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን 👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት ያድርግልን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 11 měsíci +8

    ግን በጅ ስለመቅመሱ ምንም አለለቹወትም በለፋው ያን ልጅ ከዉድድር ጥለቹ ናበር እኮ አርቲስት ስለሆኑ ናው?

    • @michaelalem3845
      @michaelalem3845 Před 11 měsíci +2

      እነዚህ አርቲስቶች ናቸው በሚዲያ ላይ የሚታይ ባለሙያ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባል እነዚህ ደግሞ ተጋባዥ እንጂ ተወዳዳሪ አይደሉም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 11 měsíci

      @@michaelalem3845 ሠው ሠው ነው

    • @user-ku4he2po3s
      @user-ku4he2po3s Před 11 měsíci

      Fake dagnenet neber.. BETAM YEDEBERAL

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን❤❤❤እናታችን የአድይ ድራማ ተዋናይ ስውድሺሺሺ❤❤የገረመችን የገጠረ ልጆች እኮ ነን እርጉ ስንበላ በእንጀራነው ስትል ድስስ ግልፅነት ዋአው❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 11 měsíci

    ሼፍ መክብብ እንኳን ሰላም መጣክ ምርጥ ዳኛ❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 11 měsíci +2

    ለምድነው በእጂ የሚነካካውና የምግብ ጓት ማይዘጋጀው

  • @Koko-dz7pd
    @Koko-dz7pd Před 10 měsíci

    እሮማን ባለሙያ ናት ድራማላይ ብቻ አይደለም እናቶች ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 11 měsíci +1

    የኔ እቁ እናቶቺ እወዳቺሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 11 měsíci

    እንኩአን አደረሳችሁ እውነት ነው የድሮ ፍቅር ግን ይመልስልን ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያየ ለምልሚ ደስ ይላል ፍክክሮ እናቶችኮ ባለሙያወች ናቸው❤❤❤❤❤

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Před 11 měsíci

    እምወዳት ሴት ከነ ትህትናዋ ጋር ትወናዋስ ቢሆን she is my hero 🎉

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Před 11 měsíci

    Almiye yene tihut ewodshalehu tashenfialeshi biye tebke neber yene wuddd enat rejim edme yistlgni 😘💕

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Před 11 měsíci +1

    Romi silashanash das biloyal sijamir anchi ayche naw yagabawit hulachum inkuan la 2016 basalam adarasachu❤❤❤

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 10 měsíci

    አዲሽ የቃኘዋ ጓል አስመሪና የጥንት ጓዴ ታሸንፊያለሽ መልካም እድል ።

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista Před 11 měsíci +4

    ለመስቀል ደግሞ ማንዴላ።ተሻለ እና መኮንን አምጣልን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 11 měsíci +2

    3ቱም 1ኛ❤👑

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Před 10 měsíci

    በጣም አሪፍ ነበር። በተረፈ ቢላዉ በbox የእጨት ቢቀርብ ጥሩ ነዉ።

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 Před 11 měsíci +2

    ድርብብ ያሉ እናቶች ተባረኩ!!!

  • @user-bh2ye6nj5t
    @user-bh2ye6nj5t Před 11 měsíci +4

    ፀጎር ሸፍኑ❤

  • @godislove1692
    @godislove1692 Před 11 měsíci

    Be Adey drama layim Andegna neberech be EBS layim Andegna hunalech ❤❤❤

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Před 11 měsíci +1

    እንደዉ ትልልቅ አሪትሲቲም ምግቢ ሲሰር ፀጉሪ አይሸፊኑም ኸሄረ

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před 11 měsíci

    Dagochu betam betam sereat alachew,betam new yemirduwochew postive nachew

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 10 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን እወዳችሁአለሁ♥️♥️♥️♥️

  • @zinash1
    @zinash1 Před 11 měsíci +1

    እሮሚ እናት እኮ ነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @zeegtube
    @zeegtube Před 11 měsíci +1

    ምቀኛ በዛ የባለፈው ልጅ ሼፍ ተቀጥሮ ነው ሚሰረው እነዚህ እኮ ለልጆቻቸው ነው እንዴትም ቢቀምሱስ ?

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 11 měsíci +2

    ፀጉርይሸፈን የምትሉ ላይክ አድቀን ተጠቅሎ ሳይቀርብላችሁ ይህ የፈረስ ጭራ ልብ በሉ ዳኞች

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 11 měsíci +1

      የፈረስ ጭራው የአዳነች ብቻ ነው፣ የሁለቱ የተፈጥሮ ነው😅

  • @user-kf2th3ke9h
    @user-kf2th3ke9h Před 11 měsíci

    በጣም የምወድሽ ሴት ሰርካለም❤❤❤❤

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Před 11 měsíci +4

    ምንድነው ኮሜታተሮች በእጃቸው ስለቀመሱ ተንጨረጨራቹ እናቶችኮ ናቸው እናቶቻቹ በእጃቸው አይቀምሱም ማለት ነው?

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 11 měsíci

      ያሉት እኮ ለምን ያዳላሉ ነው

    • @yabatwa
      @yabatwa Před 11 měsíci +1

      ​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwያኮ ሸፍነው ሙያው ነው እነዚህኮ ተጋባዦች ናቸው ምነካቹ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 11 měsíci +3

    አልሚነች ጎበዝቷ

  • @ekruwollo8993
    @ekruwollo8993 Před 11 měsíci +1

    ወላሂ እትየ ሮማን ስወዳትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 Před 11 měsíci +1

    ትልልቅ ሰወች አርቴፍሻል ባታረጉ

  • @netsanetdanells3193
    @netsanetdanells3193 Před 11 měsíci +3

    ዳኛው ልያለቅስ ነው 😢😢😢

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 11 měsíci

    እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ ሰረካለም ስወድሺ

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 Před 11 měsíci

    ክብር። ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ እርሜ ይስጣችሁ

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 Před 11 měsíci +1

    Adanech nebse nat ❤🇪🇷

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ግብአት ነው የትሰጣችው