ዳኞቹን ከመቀመጫ ያስነሱት የቤት እመቤቶች ቢላውን ወሰዱት /ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

Komentáře • 707

  • @germa8614
    @germa8614 Před 2 lety +186

    ሞያ ያላቸው ሲመጡ እጃቸውን ይቆርጣሉ የቤት እመቤቶች ግን ፅዳታቸው ፍጥነታቸው ሞያቸው የ10 አመት ልምድ ያለውን ሰው ያስንቃሉ❤❤

    • @abdikeniz8612
      @abdikeniz8612 Před 2 lety

      Moyaw simaru filagot yelachoum sira lemaginget ina kelal new bilo new migebut. Siyanebu degmo lefetena inji le iwket eydelem.

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 2 lety

      @@abdikeniz8612 እኮ ክክክክ

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 lety +118

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውስድ አልሽ የኔ እህት ምርጥ ስው ጌታን ማውቅ እንዲህ ነው ተባረኪልኝ ክብሩን ሁሉ አሜን እሱ ይውስድ በእያንዳንዱ ነገራችን ላይ ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 lety +185

    ዳኞቹ ከልብ ትሁት እና እውነተኛ ዳኛ ናቸው አስተያየቶቻቸው ዋው መሬት ጠብ አይልም።

    • @user-fd1pd1dp4i
      @user-fd1pd1dp4i Před 2 lety

      በዉነት በጣምነው ዴሥ ይላል ወታዴሮቹ ን አዴቃቻ ሀለን በርሉን

  • @imblack3285
    @imblack3285 Před 2 lety +110

    በጣም ደስ የሚል ሚዛናዊና ሞራላዊ ኢትዬጵያዊ ስብዕና ያለውን ዳኝነትነው ያየሁት።

  • @danielsolomon9772
    @danielsolomon9772 Před 2 lety +520

    ሼፍ መክብብ የምግብ ስራ ትምህርት ቤቶችን ስፖንሰር ጥይቀህ እንድትማር ብታደርጋት ጥሩ ነው ይህን ችሎታ ይዛ ፅዳት ከምትሰራ

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 Před 2 lety +43

    እንባዬ መጣ በደስታ ጌታን❤❤❤❤❤
    የእኔ ቆንጆ በሪቼልኝ ባላቃትም ጌታን የማቃት ያክል ማሸነፍ ደስስስ ብሎኝል😘

  • @habteshifa8196
    @habteshifa8196 Před 2 lety +27

    ቃላት የለኝም ምርጥ ዳኞች እንዲሁም እንደዳኞቹ ከወንበር የሚያስነሱ ተወዳዳሪዎች ነበራቸው፡፡ ፍሬህይወት እንኳን ደስ አለሽ በርቺ !!!

  • @berhanederbe2518
    @berhanederbe2518 Před 2 lety +41

    ዋዉ በጣም በጉጉት ነበር ያየሁት መጨረሻውም ደስስስስስስ ይል ነበር እውነት ምርጥ ዳኞች ናችሁ ተወዳዳሪዎች ደግሞ ትችላላችሁ ጐበዞች ናችሁ ።ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ።

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 Před 2 lety +37

    ሼፎቹ እውነት ክብር ይገባችሃል
    የምትገነብት ሞራል እራሱ አክብሮታችሁ
    እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ኢትዮጵያውያን የቤት እመቤቶች እኮ ይለያሉ ባሎች እንግዲ በደንብ ተንከባከብዋቸው

  • @bezabeza3278
    @bezabeza3278 Před 2 lety +11

    በጣም የሚገርሙ ተወዳዳሪዎች ናቸዉ የዛሬ ዳኞቹ ደሞ የሚገርሙ በቃት ያላቸዉ ትክክለኛ እዉቀት ያላቸዉ እና humble ናቸዉ በቃ እዉቀት ያለዉ ለሰዉ respect ይሰጣል ደሞ ምክራቸዉ ሲገርም ። እንደናተ እዉቀት ያላቸዉ ሁሉም በየተሰማራበት የስራ ዘርፍ ሳይኮፈሱ ቢሰሩ እና እዉቀታቸዉ ለሰዉ ቢያካፍሉ የት በደረስን ነበር እንደዚ ወርደን በጎት ባልተባላን ነበር 😘😘😘🙏

  • @hayatjilalu389
    @hayatjilalu389 Před 2 lety +24

    ዋዉ መታደል ነው በነ ሼፉ መክበብን የመሰለ ዳኛ መዳኘት በጣም ደስ ምትሎ ዳኞቻችን😍ፉሬ ትልቅ ቦታ እንድትደርሺ ምኞቴ ነው😘💯✅

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 2 lety +3

    ይሄን ውድድር ማየት ከጀመርኩ በኃላ ቢላውን ምን አይነት ተወዳዳሪ እንደሚወስደው ለማየት ሁሌም እመኝ ነበር በስተመጨረሻ ግን ሼፎቹሁ ሳይሆኑ የፅዳት ሰራተኛ የሆነችው የቤት እመቤት ስትወስደው በማየቴ ደስ ብሎኛል።I Hope በእናንተ እርዳታ ደሞ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ

  • @dawitberhane4853
    @dawitberhane4853 Před 2 lety +24

    ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል። ተወዳዳሪዎቹም በጣም ደስ ይላሉ ። እንዳስተያየት ሼፍ መክብብ ቋንቋ አጠቃቀም ቢያስተካክል። ፕሮግራሙ ብዙ ሰው ስለሚከታተለው በተቻለ መጠን አማርኛ ቢጠቀም ።

  • @amisaluasifw3992
    @amisaluasifw3992 Před 2 lety +12

    የዛሬው በጣም ውድድር በጣም አስደስቶኛል እናቶች አምላክ እድሚያችን ያርዝማችው ፍሬ ነገ መልካም ይሆናል አድናቅሽ ፅዳት እየሳሩም ሼፍ ይወጣል ከበሻሻም ንጉስ ነገሰ በናዝሬት በከብት በረት ኢየሱስ ክርስቶስ ተወለደ የዛሬ መጎንበስ ለነገ ድላችን

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 Před 2 lety +26

    በጣም የሚያጓጓ ውድድር ነበር ዳኞቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሄር ያክብራችሁ የስንት ሰው confidence እንዲኖረው እንዳረጋችሁ እርግጠኛ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ክብር ለቤት እመቤቶች

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 2 lety +10

    ዋዉ በጣም በጉጉት ነበር ያየሁት መጨረሻውም ደስስስስስስ ይል ነበር እውነት! ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ! ምርጥ ዳኞች ናችሁ ተወዳዳሪዎች ደግሞ ትችላላችሁ ጐበዞች ናችሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      መቅዲየ ውዴ ደምሪኝ ይኔ ቅን

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +4

    ዋዉዉ እማይሰለች ፕሮግራም ነው እኮን ደሰሰ አለሸ ይህን የመሰለ ሙያ ይዛ ፅዳት እር ተባበሯት እኛሰ መቸም እሰዉ ሀገር ሁነን ነው 🌹😘😘 "ዳኞች ምርጥ "ኢትዮጵያ #🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 Před 2 lety +26

    የምርጡ ገበታ በጣም የምከታተለው ዝግጅት ነው። የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው። ተወዳዳሪዎቹም በጣም ጎበዞች ናቹ በርቱ! ዳኞቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት። በጣም ብዙ ሰው የሚያየው ፕሮግራም ነው ብዙ ሰው ይማርበታል። አስተዋዋቂው ሼፍ ዘላለም ጨዋታው ደስ ይላል።
    ሁላችሁንም እናመሰግናለን!!

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před 2 lety +37

    መክብብ እና አንተዬ ውድድድድ.... You two are my family favorite 😍 😍😍😍

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 2 lety +4

    ምርጦች ናችሁ ዜሬ በጣም በጉጉት ነው ያየሁት የበለጠ ሁለቱንም አሸናፊዎች ማድረጋችሁ ዳኞቹ በጣም ነው የምንወዳችሁ በቃ ፍቅሮች ናችሁ የምትሰጡት አስተያየት ሰውን የበለጠ እንዲሰራ ያደርጋል በጠቅላላው የዛሬው ልዩ ነው 💞💞

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 2 lety +4

    አቦ ይመቻችሁ ጎበዞች የቤት እመቤቶችን እኛም የመዳም ቅመሞች ሰንገባባ እንወዳደራለን እኛን የሚችለን አይኖረም

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +10

    ዋው ቃላት አጠረኝ ዛሬ ፒሲካ እደዛሬ ዳኞቹ ተደስተው አይቼ አላቅም ዋው እዴት ያስደስታል ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ ሰብለም በጣም ጎበዝ ነሽ እጥፍ ከፕሮፌሽናል ሼፍ ነን ከሚሉት ትበልጣላቹ በርቱ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety +4

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ደስ ብሎኝ ዳኞቹ ቅኖች እና አበራታቾች ናቸው በጣም ድንቅ የምርጡ ገበታ የምግብ ውድድር ብዬዋለሁ። የተወዳዳሪዎች ጉብዝና የዳኞቹ ክብር ልዩ ነው እነሱ ሲሰሩ እኔም እየሰራሁ ንቅት ያደረገኝ አቅራቢውንም እናደንቃለን በመሐል ዘና ፈታ የሚያደርግ ቃል ጣል እያደረክ ዝግጅቱን አጣፈጥከው። ሁላችሁንም እናመሰግናለን።

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 2 lety +3

    የቤት እመቤቶች አንደኛ ናችሁ ሼፍ ነን ብለው ከሚመጡት እናተ በስንት ጣማችሁ እጃችሁ ይባረክ

  • @genet9780
    @genet9780 Před 2 lety +3

    ዋዉ በጣም ጀግኖች ዳኞቹ ክብር ይሥጣችሁ በጣም ደሥ ሥትሉ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 Před 2 lety +6

    ክብር ለቤት እመቤቶች

  • @yosijosh7347
    @yosijosh7347 Před 2 lety +7

    በጣም ልብ የሚነካው:ሁለታቸውንም ስለሸለማችሁ ትክክለኛውን ፍትህ ነው የሰጣችሁት

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ያምል ፖሮግራም ነዉዐዳኞችን አለማድነቅ አይቻል ❤❤ተዎደደሪዎችም ጎቦዞች ነቻዉ ማን እንደ ቤት እማቤት

  • @helenita391
    @helenita391 Před 2 lety +2

    ዳኞች መሀል ላይ አሰተያየት ባትሰጡ ጥሩ ነው ምክንያቱም አንድ አስተማሪ ለተማሪ መልስ እንደመንገር ነው

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 Před 2 lety +8

    እውነት ክብሩን ሁሉ እግዝአብህኤር ይውሰድ ስትዪ ውስጤን ነው ያረካሺው እግዝአብህኤር ያክብርሽ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @asratgezmu9993
    @asratgezmu9993 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ ናቸው ሽልማቱ ግን የምግብ ዝግጅት የትምህርት እድል ቢጨመርበት በጣም እገዛ ያደርግላቸው ነበር

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 Před 2 lety +9

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ተወዳዳሪ ናቸዉ ኢንሻአላህ ቀጠይ የመዳም ቅመሞች ነወ ተራዉ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Před 2 lety +1

    እውነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው የቤት እመቤቶች እንደዚ ሲኮሩን ውይ ምግብ ሰሪ ነን ብለው ኪችን ሲያዝረከርኩ በዛ ላይ የሚሰሩት ምግብ እውነት ሪስቶራንት ነው የሚሰሩት የሚስብሉ በለጡ የቤት እመቤቶች ከአሁን ቦሀላ ምግብ ስራ ነው ስራዬ የሚሉትን እንዳይቀርቡብን የቤት እመቤቶች እየመጣቹ ተወዳደሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 Před 2 lety +8

    አሜን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏
    ስላቺ እዴት ደስ አዳለኝ ፍርዬዬዬዬዬ 🙏

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 Před 2 lety +14

    ሁለቱንም ዳኖች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +3

    ዳኞቹ የእውነት ደስ ስትሉሉሉ ፕሮግራም መሪውም አስተያየት ስትሰጥ ደስ ትላለህ ስታደቃቸው ስታበረታቸው ደስ ትላለህ ክበሩልን

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Před 3 měsíci

    ሼፍ አንቴ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የእኔ ምርጥ ሰው ረናሳን መቼም የማረሰው አለቃዬ በእኔ ላይ አሻራ አሳርፈሃልና አመሰግናለሁ ተወዳዳሪዎች ጎበዞች

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 2 lety +4

    ዋው የዛሬው እጅግ ደስ ይላል ዳኞቹን በማሳመናችሁ ጀግኖች ናችሁ።

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 Před 2 lety +36

    ዋው ፍሬህይወት እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ደሞ በንጽህናሸ እራሱ ያሰደንቃል በዚሁ ቀጥዪበት❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před 2 lety

      እኔም እሶ ባሸነፈቺ ሥል ነበረ እኔጃ በጣም አሳዝናኝ ነበረ

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ

  • @elsaget5008
    @elsaget5008 Před 2 lety +2

    Wow ዳኞቹ ትሕትናችው ሚገርም ነው የሠዎችን ችሎታ ይበልጥ የሚያበረራታ ነው

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 2 lety +3

    ፍሬ እግዚአብሔር በህይወትሽ በነገርሽ ሁሉ ይደረስልሽ በጣም አደንቅሻለሁ ስነምግባርሽ ኁሉ ፍፁም ኢትዮጲያዊነትሽ !!!!

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety

    አቤት ሙያ እጃቹሁ ይባረክ ፍጥነት ፀዳት ሙያ ዋው ሌላው ዳኞቹሁ ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹሁ በእውነት ትልቅ እና አንደኛ ፕሮግራም ነው ፕፕፕፕ ብያለሁ ፁዳት ሰራተኛዎ እንቁ እህታችን የተሻለ ሰራ ላይ ብታሰቀምጦት ትልቅ እርዳታ እና መባረክ ነው እላለሁ ከባህር ማዶ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 lety +4

    ኮካምበር ከመከተፉ በፊት መፈተሽ ተማርኩ ብቻ አገሬ በመጣሁና በተወዳደርኩ ሰብለ ጀግና ነች ቀይ ስሩን መፈቅፈቋ ራሱ አሪፍ

  • @warkalembiargo7161
    @warkalembiargo7161 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዳኞች
    አማርኛ ችሁ ዋነኛ ቋንቋ ቢሆ'ን ይመረጣል ❤️🙏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Před 2 lety +6

    welcome አንተሸ! እንኳን ደስ አላቹዉ ውዶቼ!!! አሉ ባለሙያተኞች ኢትዮጵያ ዉስጥ እድሉ ስላልነበረ ነው እንጂ አሁን ገና ብዙ ጎበዞችን እናያለን። እናመሰግናለን ዳኞችንም ያለመደለት ነው ስራቸውን ሚሰሩት🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wn7xd5hh5y
    @user-wn7xd5hh5y Před 2 lety +7

    የመጀመርያ ግዜ ስሰማ ዝኩኔ ይማረራል እኔም ትምህርት ወሰርኩ አመሰግናለሁ ዳኞቹ 👍😘

  • @helenita391
    @helenita391 Před 2 lety +5

    ትልቁ ፈተና ስአት ነው በዚህ ፍጥነት መጨረሳቸው ግሩም ነው

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před 2 lety +6

    👨‍🍳 መክብብ ፍሬን ቦታ ካለህ አንተ restaurant ብትቀጥራት ??? ይህን የመሰለ ሙያ ይዛማ !! የሆነ ነገር እነደምታደረግ ተስፋ አለኝ።

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 2 lety +1

    ሼፍ አንተነህ መፅሐፍህን አንብቤ በጣም ተጠቅሜበታለሁ። የሰፈሬ ልጅ በጣም እወድሀለሁ ዘመንህ ይለምልም

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 Před 2 lety

      @@user-tc7ct5xq8y" ስደተኛው ሼፍ "የመጽሀፉ ስም

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +2

    በጣም የሚደነቅ ፕሮግራም ነው ሀገራችን ማደጓንም ያሳያል ፈጣሪ ሁሌም የኢትዮጵያ ሰላም ያሳየን

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      የኔ ምርጥ ደምሪኝ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před 2 lety +1

    ሰው ደስ ሲለው የሚደሰት ላይክ ያድርጋቸው።እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 2 lety +15

    ዳኞቹ ፍቅር የሆኑ ኢትዮጵያዎች ናቸው 💚💛❤ የዛሬ ተወዳዳሪዎች በእውነት ልዩ ናቸው ማን እንደ ቤት እመቤት 👍

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Před 2 lety +9

    እውነት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ

  • @esayastadesse7364
    @esayastadesse7364 Před 2 lety +3

    ምርጥ እና የፕሮፌሽናል ዳኝነት ነው ያስመለከታችሁን።በርቱ በዙ ባለሞያዎች ታፈራላችሁ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Před 2 lety +4

    በርቱ ሼፎች እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስም እናመሰግናለን በርቱ በዚሁ ቀጥሉ 👍👍👍👍

  • @zemuzafo4079
    @zemuzafo4079 Před 2 lety +6

    አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ!!!!!

  • @meydianesre8311
    @meydianesre8311 Před 2 lety +3

    ልቤ ሰይወልቅ ሰዓቱ የለቀው መጨረሸው በጠም ደስ አለኝ

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 Před 2 lety

    ማንሻ አላህ ከፍሪ ጋር የምትሰማኝ እመሠለኝ ጫሁኩኝ በተለይ ሰብለ ቀይሰሩን ትደባልቃለች ብዬ ነበር ብቻ ደሰ ይላል ዳኞቹም በጣም ጥሩ ናቸው የሰውን አእምሮ የማናካ መሠርት ይመቻቹሁ

  • @user-xd7qs3lz6t
    @user-xd7qs3lz6t Před měsícem +1

    እነደኔ ግን ሼፍ አንተነህን የሚወደው እሲቲ በላይክ❤❤❤ አሪፍ ውድድር ነው በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp4pz5gq9c
    @user-qp4pz5gq9c Před 2 lety +2

    ጀግና እህት እግዚአብሔር ይመስገን የተሻለ ስራ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ

  • @elizabethwoldegebriel8386

    አክባሪና ምርጥ ዳኞች ተባረኩ።

  • @kereyukereyu102
    @kereyukereyu102 Před 2 lety +1

    ሼፍ መክብብ ምርጥ ሰው፡ምርጥ ዝግጅት።

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    ምርጡ ገበታ ዳኞች ስላማቹ ብዝት ይበል እወዳቹሀለሁ ምርጥ ተወዳዳሪ ናቹሁ በድጋሚ ነው ያየውትለዳኞችና ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል እመኝላቹሀለው መልካም እድል አንድ ቀን እኔም መጥቼ እድሌን እሞክራለሁ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢቲዬጵያ ህዝብ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 2 lety +1

    በርገር የሰራችው በጣም ጉበዝ እና ፈጣን👌👌👏🏾👏

  • @user-tt2md1hi5u
    @user-tt2md1hi5u Před 2 lety +4

    ያሠላም እነ ማሚኮ ማሻ አላ ናቸው ያሠላም ዳኞቹ ዛሬ በጣም ነው ደሥ ያላችሁኝ እኔ እናተን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብየ መርቄያችሁዋለሁ

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 Před 2 lety

    በእውነት ልብ አንጠልጣይና ትክክለኛ ሚዛናዊ ዳኝነት ና ሽልማት እንካን ደስ አላችሁ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 Před 2 lety +6

    በጣም ነው ድስ ያለኝ ያለ ልምድ ማሽንፍ የሞያ እገዛ ቢደረግላት ያበለጠ መስራት ትችላለች

  • @saralove4936
    @saralove4936 Před 2 lety +2

    ዋውውው ነዉ ማርያም እኔንም ነዉ ያስደመሙኝ የዳኞች አክብሮት ደሞ የበለጠ አስደምሞኛል ክብሩልን

  • @fayzasas1607
    @fayzasas1607 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጥ ገበታዎች እናንተን ሳይ የሼፍ ወኔ ይመጣል ተባረኩልኝ

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ዴስ ስትሉ እረ እኔ በዚህ በሀበሻ ህዝብ ተገርሜ ልሞት ነው ሰላም ለናንተም ለሀገራችንም እላለሁ ዴስስ ይላል በርቱ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +13

    ሁሉም እህቶቸ ጎበዞች ናችሁ በርቱ! ሁሉም ትንሽ የትምህርት እገዛ ቢደርግላችው ምርጥ ሽፍነት ይወጣችዋል🙏🏿

  • @user-mq9qp3uy1r
    @user-mq9qp3uy1r Před 3 měsíci

    ዳኞቹ ማሸአላህ ትሁትናቸው ስርአትአላቸው

  • @meld569
    @meld569 Před 2 lety +1

    I want to go German to meet with chef Anteneh.i love him too much.may God Bless u

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +26

    ስጀምር እዛ ቦታ ሄዳቹ ስለተወዳደራቹ አሸናፍዎች ናቹ የቤት እመቤቶች

  • @merkizatseahye8826
    @merkizatseahye8826 Před 2 lety

    ሳየው ቀምሼ ያጣጣምኩት ያክል ነው የተሰማኝ ጣዕሙ!!! ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tigistgezu4351
    @tigistgezu4351 Před 2 lety +1

    ሽልማቱ ላይ እባየ ነው የመጣው .wow የዛሬው በጣም ይለያል EBS my 1st choose .

  • @yemarmedia
    @yemarmedia Před 2 lety +2

    በጣም የሚደነቅ ውድድር ነው እኔም የመወዳደር አሳቡ አለኝ አንድ ቀን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +4

    ምስር ይፈጫል ግን በጣም ላም ብሎ መፈጨት የለበትም ይቅርታ ዳኞችዬ 🙏💕👍👌

    • @ssxsc6782
      @ssxsc6782 Před rokem

      ሾርባ ከሆነ ይፈጫል

  • @user-uh4mt9ny7x
    @user-uh4mt9ny7x Před 2 lety +3

    ጎበዞች ናቺሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ፍጥነት ጨምሩ እንጨምር ፃዳትም ዪኑረው እኛም አንድ ቀን እንወዳድራለን

  • @abby8182
    @abby8182 Před 2 lety +1

    ሆስተሩ ሞቅ. ደመቅ ሸብረቅረቅ ነው የሚያደርገው ክብር ለዳኞቹ

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 Před 2 lety +3

    ፍሪህይወት ጎበዝ በምግብ ስራው ቀጥይ አንድ ቀን የራስሽ ሪስቶራንት ይኖርሻል ጽናት ይኑርሽ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ጎበዝ በርቺ።

  • @frezerify
    @frezerify Před 2 lety +10

    It's gives me hope that one day when i come to Ethiopia i must must come to this show and win it all. 😁😁I am so proud of my beautiful people

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +3

    _የዛሬው ልዩ ነው ዋው ዳኞቹም ፈገግታቸው ግሩም ነ👍👍_

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před 2 lety +1

    ያረቢ ቀን በቀን ሥጋ ጥብሥ. ክትፌ . አሪፋ . አሪፋ .ምግብ አሥበላኝ 🐏🐫🐫🐏🐏🐏🍹🍹🍹🍹🕌

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Před 2 lety +4

    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል በቃ ሁሌም የቤት እመቤቶችን አቅርቡልን

  • @user-ob8zu3fx7o
    @user-ob8zu3fx7o Před 2 lety +1

    ሼፍ መክበብ የምሰጣቸውን አስተያየት ስወድልህ 👍👍👍👍

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 lety +2

    እህቶቼ ጀግና ናችሁ አድላይ በመሆን ምህርት ቤት ብትከፍቱ ይደገፍል የሚል ሐሣብ አለኝ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 2 lety +1

    ፍርዬና ሰብለ በጣም ጎበዞች ናችሁ ፤ በርቱ ፣ እኔ ራሱ የቤት እመቤት መሆናችሁን ለማመን በጣም ከብዶኛል ፤ ዳኞች ሼፍ መክብብና ሼፍ አንጸነህ ደጎች ናችሁ ፡ ሼፍ ዘላለም ምርጥ ሆስት ነህ ፡ ደስ ይላል በጣም ፤

    • @yo-dj7yk
      @yo-dj7yk Před 2 lety

      ሰብሊ ሳውዲ ነበረች ያበሻ ምግብ ለይ እራሱ ጀግና ነች በጣም ጥሩ ልጅ ነበረሽ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +1

    ዋዋዋዋዋዋዋ የኔ ዉድ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም እሞክረዋለሁ ዳኖች በጣም ደስ ይላሉ ይመቻችሁ የኔ ዉዶች ፈጣሪ አገራችንን ከነ ሕዝቦቻ ይባርክ አሜን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +1

    በለው ልብ አንጠልጣይ ነበር ሼፍ መክብብ ስወድህ ይችን ፕሮግራም መሳተፍ እፈልጋለሁ ከማዳም ሽቀላ በሃላ እህቴ ፍሬ እንኮን ደስ አለሽ የኔ አንበሳ ጎበዝ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 2 lety

    ፍሬ እንኲን ደስ አለሽ ።
    አንትዬ እንኲን ደህና መጣህ። ትክክለኛ ዳኝነት ነው ያረጋችሁት። እናመሰግናለን

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ወርቅ ነገር ነሽ እርጋታሽ እራሱ ልዩ ነው

  • @user-dd5hy2cq2d
    @user-dd5hy2cq2d Před 2 lety +1

    አሪፍ ነው ውድድር ይመቻል ከዓረብ አገር ገብቼ እወዳደራለሁ

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 Před 2 lety +4

    እውነት ዳኝሆች ትልቅ ሰው ናቸው ውድጃቹዋለው

  • @selama716
    @selama716 Před 2 lety +2

    👏👏👏 ምርጥ እናቶች🥰🥰🥰

  • @henockambaye1
    @henockambaye1 Před 2 lety +1

    Its memorable moments i always think you guys judges have no humors but you amazed me thank you guys please ebs think of investing on this show more its worthy to do so blessings all

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Před 2 lety +1

    በስመአብ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ዳኞቹ የምር ይመቻችሁ ደስ ብሎኛል

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +18

    ዋው የዛሬዉ ይለያል ሸፍ መክብብ እናመስኛቹዋለን ክበሩልን 💚💛❤
    ፍሬ እንኩዋን ደስስ አለሽእህዬዋ ❤😍😍

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @helenbeta3914
    @helenbeta3914 Před 2 lety

    ሶስቱም የቤት እመቤቶች በጣም ደስ ይላሉ ስነ ስርዐታቸው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በርቱ ሁለታቹውም