ምድጃ ሳትለኩስ በ 8ደቂቃ ውድድሩን ጨረሰች ....የቤት እመቤቶቹ ታሪክ መስራት ቀጥለዋል /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ዉድድር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

Komentáře • 673

  • @seada4769
    @seada4769 Před 2 lety +22

    መዲና you tube ከፍታ ታስተምረን የምትሉ??

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 Před 2 lety +200

    መዲና በማሸነፏ ደስ ብሎኛል ይገባታልም❣❣

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu2260 Před 2 lety +59

    የኔን እናት ደስ ስትል ማርያምን እንባዬ አመጣችው። ባሽንፍ ለልጆቼ ስጦታ እገዛለሁ አይ እናትነት። ብትሽነፍም ለልጆችዋ ጭንቃት ባላሽንፍስ አይይ ይደጉልሽ ድርባባዬ

    • @phonegate1665
      @phonegate1665 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/VrSXqcwlR7Y/video.html

  • @hanun14
    @hanun14 Před 2 lety +56

    ዉቢት ሳቋ ደስ ሲል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️መድየ እርጋታሺ ንፅህናሺ ማሻአላህ ነዉ😍😍😍😍አልፍ መብሩክ 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑ማሻአላህ🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️ተባረከላህ🏆🎖️🏆🎖️እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አለሺ አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሺ እናት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ethiofamilyhg9415
    @ethiofamilyhg9415 Před 2 lety +20

    መዲና ለካ እንደዚ ባለሞያ ሆነሻል እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ እህቴ

  • @jemelakonjo917
    @jemelakonjo917 Před 2 lety +136

    መድናየ የኔደርባባ መብሩክ ለመጀመሪያጊዜ ኮሜት ስፅፍ እርጋታሽደስይላል አላህይጨምርልሽ🍓🍒

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 Před 2 lety +45

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍትፍት ብሎታል አለ 🤣🤣🤣
    ዳኞቹ ልዩ ናቸዉ ኑሩልን የወፎች ፍርፍር አላላም 🤣 ዉቢት ግን በጣም ሳቅ አበዛች የሳቅ ዉድድር ነዉ የመሰላት ምስኪን 🤣🤣🤣 መድና እንኳን ደስ አለሽ መድና የኢትዮጵያ እናት ድባብ ያላት ልጅ ናት መሻአላህ

  • @rihanatube1557
    @rihanatube1557 Před 2 lety +17

    መዲና ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ
    ረመዳን ሙባረክ

  • @piccadlyy
    @piccadlyy Před 2 lety +56

    ስላም ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው አንድ ቢስተካከል ብዬ ሀሳብ የምስጠው ቢኖር የምርጡን ገበታ ቢላ ሽልማት proper cover ብታደርጉለት የበለጠ presentable ይሆናል

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 Před 2 lety +66

    ማሻአሏህ
    እህቶቻችን ደስ ስትሉ
    መድየ መብሩክ

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Před 2 lety +19

    በሚዳየ ወቶ ከመዋረድ ይጠበቀን ለዶር የተፈተፈተ አላለም😄

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 2 lety +5

    ዳኞችን ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌመ የተወዳዳሪዎችን ሞራል እየጠበቃችሁ ነው አስተያየት የምትሰጡት በጣም አደንቃችሗለሁ ፅዮን ለቀልድ የመጣሽ ትመሰያለሽ ዘላለም በጣም ታስቀኛለህ ኮመዲ ብትጀምር ያዋጣሀል

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 Před 2 lety +52

    የዚህ ፕሮግራም ውበት ሸፍ ዘላለም ነው። በጣም ነው የሚያዝናነው።

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 Před 2 lety +3

      @@Tekeltv1 ufffff ene gin sehat yigelal were yabezal betam

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 Před 2 lety +2

      @@Tekeltv1 enkuan abro aderesen eshi zare betam tenzaza zelalem

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 Před 2 lety +1

      @@Tekeltv1 ay camera yasferal enji migibu enkuan yemikebid aymesilegnim

    • @genettesfa9418
      @genettesfa9418 Před 2 lety

      @@Tekeltv1 shef zelalemm eko stashnfu atrsugn new werew lik ende ante dembe😂😂😂

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 Před 2 lety +9

    ጾማችን የሚያበላሹብን ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የሚከተሉት ናቸው።
    ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
    ከሚከተሉት ፆም የሚያበላሹ ነገሮች ፆማችሁን በጥንቃቄ ጠብቁ!!
    ① መብላትና መጠጣት።
    ② ሆነ ብሎ ማስመለስ (ማስታወክ)።
    ③ ፆሜን አፈርሳለሁ ብሎ በቁርጠኝነት መነየት።
    ④ ዋግምት፣ አንድ ሰው ከሰውነቱ በዋግምት ደሙ ከተወሰደበት ወይም ደም ለመለገስ አስቦ ከፍተኛ ደም ከተወሰደበት ፆሙ ይፈርሳል።
    ⑤ ብልትን በእጅ ነካክቶ የዘር ፈሳሽ ማውጣት። በየትኛውም ጊዜ የማይፈቀድ ሀራም ተግባር ከመሆኑም ጋር ፆምንም ያበላሻል።
    ⑥ ግብረ ስጋ ግንኙነት፣ የዘር ፈሳሽ ቢወጣውም ባይወጣውም።
    ⑦ የወር አበባና የወሊድ ደም መፍሰስ፣ ይህ 7ኛው በሴቶች ብቻ የሚለይ ነው።
    ⑧ ምግብን ሊተኩ የሚችሉ ሀይል ሰጪ መርፊዎችን ወይም ብሉኮስ መውሰድ።
    ⑨ ሲጋራና ሺሻ ማጨስ (በየትኛውም ጊዜ ሀራም ከመሆናቸውም ጋር) ፆምንም ያበላሻሉ።
    ✍🏻ኢብን ሽፋ
    --------------------
    mohammed ebnu seid
    -----------------------------
    🍀🍀🍀
    በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
    ➢👇👇👇
    @Lewetatoch_mekir
    @Lewetatoch_mekir

  • @tube5125
    @tube5125 Před 2 lety +43

    ዋው ይሄን ውድድር ሀገሬ ስመጣ ብወዳደር ደስ ይለኛል

  • @betelhemamdie7315
    @betelhemamdie7315 Před 2 lety +8

    ሼፋ ዚዚዚዚዚዚ ቀልዶችህ በጣም ደስ ነው የሚሉት ምርጥ ሰው

  • @user-og8cj7mc8f
    @user-og8cj7mc8f Před 2 lety +31

    መድና፡ታሸንፋለች፡ሙስሊም፡በተወኩል፡እንቀሳቀሳለን፡እንድሁ፡ብድግብሎ፡መስራት፡ከሸይጣንጋር፡መታገልነው፡አልሀምዱሊላህ፡በዱዓነው

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +30

    እምትስቀዋ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ማር ክክክክክክ ሸፍ መክበብ የኔ ጨዋ መጨበጥ ይቻላል አላት እህት መድናን

  • @zxczxc6000
    @zxczxc6000 Před 2 lety +9

    እናተ ዳኞች በየቦታው ፍርድ እየተዛባነው እናንተን አይተው ትምህርት ቢዉስዱ ምኞቴ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጥ ናችሁ

  • @yemar1635
    @yemar1635 Před 2 lety +42

    ውቢት ግን ደስ ትላለች እድል ቢስጣት ድጋሜ ፈገግታዋ ልዩ ነው

    • @rehmarehma1109
      @rehmarehma1109 Před 2 lety +2

      አሽቃባጭ ነኽ እሽ ደፋር ነው

    • @yemar1635
      @yemar1635 Před 2 lety

      @@rehmarehma1109 ማንን ነው ???

  • @user-kn8oc5xn1g
    @user-kn8oc5xn1g Před 2 lety +47

    ከስደት መልስ ወደ እናንተ ነው ሀሳቤ 😂😂😂ፍትፍቱ ግን ገራሚ ነው😂😂😂😂😂😂ሼፍ ዘለአለምን በአካል ባየው ደስ ይለኛል ዳኞች ምርጥ ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +10

    ዋው ምርጥ ዳኞች እኔ ከተወዳዳሪዎቹ ይልቅ የዳኞቹ አስተያየት እርጋታ ትህትና እሚገርም ነው የኔ ምርጦች ሼፍ ፍሰሃ ሼፍ መክብቤ ስወዳቹ እኮ ሼፍ ዚ 😂😂😂 የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ዋው ፒሲካ ነው ዛሬ ቢላው ሳይቀር ተወሰደ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 lety +3

    በሰአብ እኔ ደመ በ8 ደቂቃ ጨረሰች ሲባል አሸነፈች ብዬ ስገረም ድርቆሽ የፈላ ውሀ አፍስሶ ሲያኘፍሱት ቆምጣጣው ይወጣልም ይለሰልሳልም ስትዝናና ልዮ ነገር ያስተማረች መስሎኝ ኩም አልኩ ዋው ዊስከር በ2ሹካ ተማርኩ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 Před 2 lety +4

    ሱበሀን አላህ ግን ዳኛው ማሻአላህ ነው መጨበጥ ይቻላል አለ ጎበዝነህ ግን የኛ ሴቶች😒ጨበጠችው ለማንኛውም እኳን ደስ አለሽ መዲናየ

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 2 lety +17

    ዎው ምርጡ ገበታ በጣም ነው የምወደው ዳኞች በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህት መዲና እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ

    • @sam004sk
      @sam004sk Před 2 lety

      ቢላዎን የዘመድ አደረጋት መክብብ ስንት እሱዎን የሚያስንቅ ባየንበት አይናችን!!!!

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ

    ለእኛም ለመዳም ቅመሞች አንድ ፖሮግራም ይዘጋጅልን የቤት እመቤት ጋር እኮ ሞያ ትርፍ ነው👍

    • @FatumaFatuma-yo1cg
      @FatumaFatuma-yo1cg Před rokem +1

      ጥሩ ነበረ አንዳድ ግዜ ታፍነነን ዘና ብንል በስበብ

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s Před 2 lety +8

    ማሻ አላህ በረመዳኑ ልፋትሽን ሲቆጥርልሽ አላህ ሸለመሽ የረመዳን ስጦታሽ ነው እህቴዋ ❤❤❤መድና እንኳን አሸነፍልኝ 👍👍ዋው ነሽ ወላሂ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ ረመዳን ሙባረክ 😍😍አላህ ያድርግልሽ ብሎሽ ነበር ዳኛው አላህም ሰማ

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 Před 2 lety

      ኤጭ ጉብዝናዋ ነው የረዳት አንቺ

    • @aminamametub694
      @aminamametub694 Před 2 lety +2

      @@emuzab4781 ጉበዝናብቻ በቂ አይደለም አላህ ካርዳት ምንም ያክል ጉብዝናቢኖራት ያለፈጣሪ ፍቃድ የትም አደርስም።

    • @aminamametub694
      @aminamametub694 Před 2 lety

      ሳቂታዋልጂ ሳቅሺውስጦነው😂❤❤

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 Před 2 lety +7

    መዲና ጎበዝ ነሽ የዉቢት የዋህነት ደስ ይላል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +20

    ሼፍ መክብብ ፈገግታው ሼፍ ዘለዓለም ድምፅ አለው የብዙዬን የእናት ውለታዋ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 2 lety +29

    አሁንማ በየሳምንቱ የሚናፍቀኝ የሼፍ ዘላለም ቀልድ ነው እሕቶቻችን አይዟችሁ ሰው ከስተቱ ነው የሚማረውና በመሳሳታችሁ አትደናገጡ በርቱ ሼፎቻችን ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 Před 2 lety +1

      ከበቡሽዬ እኔም እንዳቺ ነኝ ይናፍቀኛል ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏❤️

    • @kebebushabebe839
      @kebebushabebe839 Před 2 lety +1

      @@Tekeltv1በጣም አመሰግናለሁ ስለጋበዝከኝ እኔ አሬሴ ሼቭ ነኝ የምኖረው አሜሪካ ነው መወዳደር አልችልም የፕሮግራሙ በጣም አድናቂ ነኝ ።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +32

    ሼፍ ዘላለም የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነህ በሚቀጥለዉ ደግሞ የጥሌን ዝፈንልን

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 Před 2 lety

      ሪታዬ ተመቸሽኝ ቻናሌን ስብ አድርጊኝ🙏❤️

    • @user-fr5cj9gv9v
      @user-fr5cj9gv9v Před 2 lety

      ሁሌ ዝፈን ትያለሽ ኮመንትሽ ውስጥ አዋቂ ነሽ መሰል 🤔

  • @abdiok130
    @abdiok130 Před 2 lety +28

    መዲና ጎበዝ ነሽ። ሼፍ ዘላለም ምርጥ ነህ።

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +12

    መዝግቡኝ ከዱባይ ስመጣ እወዳደራለሁ ምርጥ የማዳም ሸፍ ነኝ 💪☺️

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před rokem

    ዳኞቹን አለማድነቅ አይቻልም በጣም እዉነኛ ዳኛ ናችሁ ጎበዞች እኛ ለሙስሊም እህቶቼ የምናገረዉ ነገር ቢኖር የሌላ እምነት ተከታዮች ሰለዲናችን ይሄን ያህል ካወቁ እናንተስ ምን ያህል ናችሁ መጨበጥ እንደማይቻል ገብቶት ሲጠይቅ መጨበጥ አልነበረባትም እሱን ብቻ ሳይሆን ማንኛዉንም ወንድ መጨበጥ አልተፈቀደም አላህ በዲናችን ጠንካራ ያድርገን ያረብ

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Před 2 lety +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ሼፍ ዘሌ እንዴት ደስ እንደ ምትለኝ ጨዋታና ቀልድህ ይመቻል

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 Před 2 lety +26

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት።ሼፍ ዘላለም በጣም ጎበዝ ነህ አከብርሀለሁ በርታ።

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪም ነዉ ልዩ ፕሮግራም ስውን አከባበራችሁ ለምትስጡት አስተያየት ቃላታችሁ አበረታችም ነው ምርጡ ገበታችን ስወዳችሁ (መስረት ብሩ ፅጋዬ UK.)

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 Před 2 lety +8

    ውድድሮ ጥሩ ነው የቤት እመቤቶችን ጉትጉታቹሁ ሲመጡ በተቻለመጠን ቀልዱ ጥሮ ቢሆን ይመረጣል ለማሳቅ ተብሎ ጣል የምትደረገው ነገር ሞራል ይነካል ሌላም ሰው መቶ መወዳደር ቢፈልግ እንኳን ቢቀርብኝ ይላል ስለዚህ ቢታሰብበት መልካም ነው ።

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 2 lety +2

    ምርጥ የምወደው ፕሮግራም ምርጡ ገበታ አሪፍ ነው ለተመልካች እያዝናና ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
    በመቀጠል ኮሜቶች አረጋጉት እንጂ መሳሳት አለማወቅ አይደለም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይነት አትሁኑ ካሜራ ፊት መቅረብ በጣም ያስፈራል ከዚህ አንፃር ይደናገራል እዚህ አልሰሩም ማለት ሞያ የላቸውም ማለት አይደለም።
    እኔ ለምሳሌ ሰው እያየኝ እንጀራ መጋገር ምግብ ማብሰል ብዙም አይመቸኝ ስለዚህ ባለሙያ አይደለሁም ማለት አይደለም
    እንዲሁም በትምህርቱ ላይ ሰነፍ የነበረ ተማሪ በህይወቱም ሰነፍ ነው ማለት አይደለም ስንቶቻችን ነን በትምህርት ሰነፍ የነበርን ዛሬ ላይ ግን ከተማሩት በላይ በሂወታችን ጀግኖች የሆነው ብዙ ነገር የሰራን ያደረግን የተቀየርን ስለዚህ ራሳችሁን በሰዎቹ ቦታ ላይ ሳትሆኑ ለትችት አትቸኩሉ ለማለት ነው።
    እህቶቼ እናቶቼ መሳሳት አለማወቅ አይደለም እናተ እዚህ ቦታ ላይ መታችሁ ለመወዳደር ስትመዘገቡ ነው የጀገናችሁት 💪

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +22

    ኸረ በጣም ትገርማለች 30 ደቂቃ እያላት ምድጃ ሳትለኩሰ ምግቡ ይሄ ለሰው የሚቀርብ ምግብ ሳይሆን ለጫጩት የሚሰጥ ምግብ ነው ያሰመሰለችው ወቸው ጉድ

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg4747 Před 2 lety +3

    ሼፍ ዘላለም በጣም አሰድናቂህ ነህ ምርጥ ድምፅ አለህ እንደዛሬ እየተዝናናው ያየሁት ፕሮግራም የለም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +6

    መዲና ይገባታል እንኳን ደስ አለሽ !!

  • @selamkassaye576
    @selamkassaye576 Před 2 lety +4

    አረ ebs ች የኛ ተመልሰን የምንወዳደረው መቸነው ? መዲና እንካን ደስ አለሽ !

  • @user-pe6ui5gm6o
    @user-pe6ui5gm6o Před 2 lety +10

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህት መዲና

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety +4

    ይህን ውድድር አገሬ ስገባ እወዳደራለሁ በጣም ደስ ይላል ።

  • @aeshaahmad8135
    @aeshaahmad8135 Před 2 lety +5

    እረ ሸፍ እኳን ሰላምታዉን ይቻላልአለ ሙስሊምች እረ የትነን በደስታግዜ እራሳችንን እጠብቅ በችግርም እደዛዉ ሽፍነተ ዉስጤነዉ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +48

    በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

    • @amintaali6425
      @amintaali6425 Před 2 lety +1

      ሱለዋቱላህወሰለም
      አላህ ፁመው ከተጠቀሞት ያድርገን
      በያላችሆበተ በዱኣአንረሳሳ🌷

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Před 2 lety

      ሮመዳን ከሪም🌹🌹🌹❤️❤️❤️
      HAPPY ROMADAN FASTING🙏🙏🙏
      በእምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ነኝ።

    • @ያልፍይሆን
      @ያልፍይሆን Před 2 lety

      እንኻን አብሮ አደረሰን ሁቢ

    • @faithgem893
      @faithgem893 Před 2 lety

      Sala Allahu Alayhi wa salam 💖

  • @alaykaalayka1912
    @alaykaalayka1912 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ መዲናዬ ስላሸነፈሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልሽ

  • @marytube6848
    @marytube6848 Před 11 měsíci +1

    ይቻላል አለ እሱ እኳ ገብቶታል እደት እጅን ትጨብጣዋለይ አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Před 2 lety +28

    ወይዘሮ ውቢት ደስ የሚል ባህሪ ነው ያላት

    • @user-dh8ns2bg5y
      @user-dh8ns2bg5y Před 2 lety +3

      @@Tekeltv1 አባቴ ፕሮግራሙን እኮ ቁጭ ብለን እንደምናየው ቀላል አይደለም የሚሰጡት የግበአት አይነት ድንገተኛ ነው 😂እኔ በበኩሌ አልወጣውም። በራሴ ምርጫ እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦች እሰራለሁ።

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Před 2 lety +12

    በጣም ደስ ይላል። እናቶች ድንቅ ናቸው መዲና እንኳን ደስ አለሽ በርቺ።

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ዴስ ይላል ዳኞች በጣም ዴስ በሚል መልኩ ነው ስትዳኙ የነበረው የምር ዳኝነት ሳይሆን የምር እያስተማራቹህ ነው የሚመስለው የተለየ ስብእና ነው ያላቹህ እንዴገና ስራ አስተባባሪው ወይም መግለጫዎችን የሚሰጠው በራሱ ዴስ ይላል ይመቻቹህ ፈታ ነው ያልነው ሰላም ለመላው ኢትየጲያዊያን በሙሉ🌺🌺🌺

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 Před 2 lety +16

    አላሃምዱልላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የክረም

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 Před 2 lety +2

    የኔ እናት መዲናዬ እናትኮ ትለያለቺ ለልጆቸ ስጦታ አለቺ ኡፉፉፉ

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 Před 2 lety +2

    በዩቲዩብ ላይ እከታተላችኁአለሁ። አሪፍ ፕሮግራም ነው። ዘሌ እዚህ አሜሪካ እያለህ በአንተ እጅ በጣም አሪፍ ጥብስ በተደጋጋሚ በልቼአለሁ። በሙያህ አደንቅሃለሁ። የጋዜጠኝነት ችሎታህ ስታስተዋውቅ እጅግ የሚደነቅ ነው። አገርህን የምትወድ መሆንህንም አገር ቤት ሄደህ በሼፍነትህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድንገባ ተምሳሌታችን ነህ። አገር ወዳድነት እንዲህ በተግባር ሲሆን ደስ ይላል። ደግሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጎበዝ ዳኞችና ተወዳደሪዎችም እያየሁ ነው። በርቱ።

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 2 lety +8

    ደስ ስትል ሳቆ ፍገግታዋ የዋህ ነች ውቤይ

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z Před 2 lety +30

    ወይኔ በሳቅቅቅ ጀመርኩ ጋዝ ሳትለኩስ በሰራችው የዳኞቹን ፍርድለመስማት ቸኩያለሁ ደሞ ሸፍ መክብብ ታስቃለህኮ

    • @ewnetlehager9523
      @ewnetlehager9523 Před 2 lety +3

      የአብይን ምክር ተግባርዊ ማድረጎ ነዉ

    • @zufanalemu6613
      @zufanalemu6613 Před 2 lety +1

      @@ewnetlehager9523 😂😁😁😁😂

    • @user-nb1yj7hs8z
      @user-nb1yj7hs8z Před 2 lety +2

      @@ewnetlehager9523 ኤ ውጭ ቁጣብን ሳህ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 Před 2 lety

      ቻናሌን ስብ አድርጊልኝ አሳቅሽኝ የምወድሽ🙏❤️

    • @user-nb1yj7hs8z
      @user-nb1yj7hs8z Před 2 lety +1

      ሰመኩን ሳታፀዳ ከአጥቱ ሳትለይ ደብለቅለቅ አድርጋ ማንበብ ጀመረች በሳቅቅ ፍርፍር አልኩ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +6

    ሼፍ ዘላለም እና ዳኞቹ ምንም እንከን የማይወጣላቸሁ ናችሁ እኔም ለመወዳደር ያብቃኝ

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 Před 2 lety

      እኔ ባርቦች ምግብ ቢያወዳዲሩኝ ያዋጣኛል የሀበሻ ምግብ ላላላላላ

  • @user-he9ge7ep7f
    @user-he9ge7ep7f Před 2 lety +13

    እድዛሪው ስቄ አላቅም መፀሀፍ አንብቢ አላለም 🙈😃🙈🙈🙈

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p Před 2 lety

      🤣🤣🤣

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Před 2 lety

      እኔ እራሱ እየሳኩ ነው የጨረስኩት 😂😂

    • @user-he9ge7ep7f
      @user-he9ge7ep7f Před 2 lety

      @@አይሻኮከብ ወላሂ እኔራሱ. እድትነቱ ስቄ አላቅምክክክክክ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 2 lety +2

    ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ስለምግብ ብዙ ለማያውቅ ሰው ጥሩ ትምህርት ይገኝበታል::

  • @emebet591
    @emebet591 Před 2 lety +11

    በጉጉት ነው የሚጣብቅ በጣም ልዩዩዩ ነችሁ እናቶች ለዘለለም ይኑሪልን ሼፎችም ልዩዩዩ ነችሁ

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před rokem

    መዲና በጣም ጎበዝ ናት ስለሚደናገጡ እጂ ጥሩ ነዉ ሆሉም

  • @user-gz5os5sy9b
    @user-gz5os5sy9b Před 2 lety +4

    መድየ ደስ የምትይ ደርባባነሽ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስአለሽ

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Před 2 lety

    አንድ ቀን እንደምወዳደር ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዛብሄር ጋር ምርጥ ፉክክር ነበር

  • @wanzatube2014
    @wanzatube2014 Před 2 lety +7

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም በጣም የምወደው ማሻ አላህ

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 Před 2 lety +4

    ያጎጎል ደስ ይላል ምርጡ ገበታ የዘውትር ተከታታይ ነኝ በርቱ ዳሬክተር ሳሚ አክባሪህ ነኝ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su Před 2 lety +2

    መዲና ምርጥ ባለሞያ ንፁህ አሰራር ነው የሰራችው

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 2 lety +3

    ዋው ፉክክራቸው አስተዋዋቂው ዳኞቹ ሁለም ምርጥ አበረታች ፕሮግራምነው እኔ ሁሌ እከታተላለው ኮመት የፃፍኩት ለመጀመርያ ግዜ ነው እሱም 8ደቂቃ ጨረስኩ ብላ መፃፍ ያገላበጠችው ሽልማቱ ቀድሞ በጨረሰ መስሏት ይሁን እዴ😀😀😀

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 Před 2 lety +10

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እረመዳን ከሪም

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +4

    መዲ እንኳን ደስ አለሽ ዳኞቹ ግን አቤት ዳኝነታችሁ ደስ ሲል እናተ የቀበሌ ዳኛ መሆን ነበረባችሁ

  • @fikretmulgata541
    @fikretmulgata541 Před 2 lety +11

    ሁሉም ዳኞች በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ሼህ መክብብ ስወደው ግልፅነቱ ኮስታራነቱ ይመቸኛል

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube Před 2 lety +1

      ሼፍ ነው ሽይኽ ስትይ

    • @fikretmulgata541
      @fikretmulgata541 Před 2 lety +1

      አይገርምም ሼፍ ያልኩ ነው የመሰለኝ ሳየው በጣም ነው የሳኩት ቴኪው

    • @fikretmulgata541
      @fikretmulgata541 Před 2 lety +1

      አቺም ተሳስተሻል እኔ ሼህ ስል አቺ ደግም ኸይኽ ክክክ

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube Před 2 lety

      @@fikretmulgata541 ክክክ አብሽሪ ለመተዋወስንጅ ሁሉም ፍፁም ሁነን አይደለም ግን ሼፍ በሚለው አስተካክለናል

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před 2 lety +9

    ፂወን በሳቅ ገደለቺኝ ኑሮ በዘዴ ክክክ

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p Před 2 lety +1

      ባሎው ብማጣ ያሻንፋል ብዬ ተስፋ አራጉኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @tsigetesema7428
    @tsigetesema7428 Před 2 lety

    ሼፍ መክብብ ሁሌም የምትሰጣቸው አስተያየቶች 1ኛ ናቸው እኔማ እንዴት እንደማደንቅህ

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 Před 2 lety +2

    አረ ተዉ እናንተ መንግስት ሰራተኞች ሙያም ጨምሩበት እህ የምን ለብ ለብ ነዉ 🙄🙄🙄😀😀😀😀😀የመዳም ቅመሞች ይቅረቡልን እሚል በላይክ 👏👏👏👏👏👏👏

    • @hayatetupe1790
      @hayatetupe1790 Před rokem

      ግን አገር የገባ ጎበዝ. የመዳን ቅመምን ያሚስጠራ. ጠፋ አይ. ወሬብቻ

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 Před 2 lety +4

    ሼፋ ዘሌ ያራዳልጅ የምርጡ ገበታ ድምቀት ነክ አክባሪክ ነኝ

  • @ethioyoutube8707
    @ethioyoutube8707 Před 2 lety +3

    እካን ደህና መጣችሁልን የሀገራችን ምርጤች ደስ ስትሉሉሉሉሉሉ ግን መድርክ ሲቀርብ የሚታወቅ ይጠፉል

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +2

    ሼፍ መክብብ ስወድህ በማርያም

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን Před 2 lety +4

    በርቱ እኛም እንማራለን ። መዲ ጎበዝ መብሩክ

  • @tengertessa.1305
    @tengertessa.1305 Před 2 lety +2

    ምግ መሰረት የማችል ሰው ባያበሰል የመርጣል።
    ምግበ መሰረት ቀልድ አደለም

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před 2 lety +1

    መድና እምጨርስ አትመስልም ስታታይ እርጋታዋ

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 Před 2 lety +1

    ከሙን ምስር ላይ ጨምሩ ይላል ሼፉ አረ ጉድ
    እናተቶቻችን ከሙን ሲጨምሩ አላየን ሎሚም አቅርቡ አለ አሳ መሰለው አረ ያገሬ የኢትዮጵያን ቅመማ ቅመም በጣም ነው የሚያጣፍጠው

    • @zebibadubai8840
      @zebibadubai8840 Před 2 lety

      አወትክክልነው ሸፍ መክብብ ሎሚ ይቀርባል

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem

    መዲ ጎበዝ በርች
    ውቢትዬ የኔ ሳቂታ ፈገግታሽ ደስ ይላል አንችም የካሜራ ፍርሃት ነው እንጂ ጎበዝ ነሽ በርች ብዙ ትሰሪያለሽ

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Před 2 lety +1

    ብሩ በዛ ምክንያቱም ሌላወሸ ተወዳዳሪ ልብ ይሰብራልወይም የተወሰነ ማካፈል ተመጣጣኝ እንዲሆን ምክንያቱም ተሸናፊውም ቢሆን የእድል ጉዳይ ነው እንጂ በእርግጠኝነት ያሸነፈው ስለዚህ ለሞራቸው ማካፈል ቢቻል እንደ ሀሳብ ሼፍ ዘላለም ግን ያራዳ ልጅ

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před 2 lety +1

    ውቢት ብዙ ላለመክተፍ ማይልይ አላለም ሼፍ አላምረው ተዝናንተህ እየተዝናናህ ነው ፕሮግራሙን የምቴመራው ይመችህ😊

  • @iiammuslimalhamdulillah9789

    ማሻአለ ታበረክ. መዲ ኡካን ደስአለሽ ሀቢቢት

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 4 měsíci

    ምርጡ ገበታ ደጋግሜ ደጋግሜ ባዬው የማይሰለቸኝ👏👏👏👏❤❤❤

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 Před 2 lety +1

    ዘና እያልን ብዙ እውቀት የምናገኝበት ፕሮግራም ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +3

    የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ እማማ ተዋበች

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 lety +3

    ዋው እህቶቻችን ጎብዘዋል ድንቅ ሾ በርቱልን🙏👍🏽

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 Před 2 lety +39

    ወይኔ 😂😂😂😂😂 ፂዮን ከዶክተር ዓብይ አህመድ መሆን አለበት ይሄንን ኢኮኖሚ አጠባበቅ የተማረቺው ሼፍ ዘላለም ምርጥ ሰው

    • @rahmaali1007
      @rahmaali1007 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

    • @semerrewelqaitey4473
      @semerrewelqaitey4473 Před 2 lety +1

      አብይ አህመድ በለው ያለዕውቀት ራሱን ዶክተር አደረገ እንጂ አይችልም ። አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አፈራረሰ እንጂ ምን ኢኮኖሚ ጠበቀ

    • @lidacall4915
      @lidacall4915 Před 2 lety

      @@semerrewelqaitey4473 weregna tasadabe

    • @semerrewelqaitey4473
      @semerrewelqaitey4473 Před 2 lety +2

      @@lidacall4915 የምትሳደቢው አንችው ራስሽ ...ለነገሩ እየገደላቹ ተገደልን የምትሉ ስለሆናቹ

    • @anwar7807
      @anwar7807 Před 2 lety

      እረ በሳቅ 😂😂😂

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ በጣም ጎበዝ ነሽ ዳኞቹም በትክክል ነዉ የዳኙት

  • @lubasiltawyoutoube3321
    @lubasiltawyoutoube3321 Před 2 lety +1

    ወዉ ደሲ ሲል እሄኔኒመ ከሲደት ሲገበ መምጠቴ ነዉ በሰለም ጠቢቁኝ🖐🖐👍👌👍👌

  • @hablederesse6387
    @hablederesse6387 Před 2 lety +9

    አረ ምንም አይችሉም ምንም እንኮን ለውድድር ለቤትም እንደዚህ አይስራም ይሄን እድል እኛ የመዳም ቅመሞች ከመውዳደር በላይ ማስተማር እንችላለን

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před 2 lety +3

    በሁለት እጥፋ ያገር ዉሥጥ የኑሮ ዉድነት እዲቀንሥ

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ ያለሽ መዲና ሸፍ መክብብ በጣም ምርጥ ሰው ነህ

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz Před 2 lety

      ወርቅ የተሸለመች መሰላችሁ ኮተታም

    • @rihannaseid4669
      @rihannaseid4669 Před 2 lety +1

      @@justfooty-editz ይቅርታ የኔ ወንድም ሙስሊሟ ስላሸነፈች አልነበረም እንደዛ ያልኩት ግን አንተ ዘረኛ ነህ ቅናተኛ ምቀኛ ሀሲድ ነህ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይሆንም እንደወንድ ሁን

  • @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ

    ሼፍ መክብብ ምግቡን ካልወደደው በሹካ ምንጭጭር ያደርገዋል ከዛ ነገር አለቀ

  • @rahmaali1007
    @rahmaali1007 Před 2 lety +22

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላሒ ዘላለም በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣እዳወም ይመቻል አለ 🤣🤣🤣🤣

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 2 lety +2

    ስሙ ዳኞቹ ናቸው ይሄን ስሩ የሚሉት ወላ እሳቸው የፈለጉትን ምግብ ሰርተው ነው የሚያቀርቡት የሚያቅ ያስርዳኝ

    • @user-pj6gj6il5u
      @user-pj6gj6il5u Před 2 lety

      ዳኞቹናቸዉ የምሰሪዉን የሚሰጡሽ ያንንአዋህዴሽ ሰርተሽ ነዉ ማቅረብ ያለብን

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před 2 lety +5

    መዲና እንኳን ደስ አለሽ

  • @ashimuhammad674
    @ashimuhammad674 Před 2 lety +1

    በሰራተኛ ስትሞላቀቅ የኖረች አሁን በአደባባይ መቃለል