ዳኞቹን ምን አስለቀሳቸው?... ሳይቀመስ የተጨበጨበለት ምርጥ ገበታ //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2024
  • ዘወትር ረቡእ ምሽት በሼፍ ካብራክ ተኮላ አቅራቢነት እንዲሁም ስመ ጥር በሆኑ ሼፎች እየትዳኘ የሚቀርበው ምርጡ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የሼፍ ሙያተኞች በሆኑት ሼፍ ቴዎድሮስ፣ ሼፍ አበባ እና ሼፍ ዳንኤል መካከል ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ፉክክር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
    "Join us every Wednesday night as Chef Kabrak Tekola hosts 'Mirtu Gebeta,' a competition for the best food table preparation, judged by renowned chefs. You're invited to watch the intense competition between professional chefs: Chef Tewdros, Chef Abeba, and Chef Daniel.
    ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
    "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 630

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 měsíci +88

    ዛሬ የመጀመሪያ ጊዜ እንኳን የሴት ይቅርና የወንድ ፀጉሩን የሸፈነ ሰው አላየሁም ነበረ ምርጡ ገበታ ከተጀመረ ጀምሮ።ጎበዝ አድናቂህ ነኝ።

    • @selamshiferaw9390
      @selamshiferaw9390 Před 2 měsíci

      ድሬድ ስለሆነ ነዋ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 2 měsíci

      🙄🙄🙄​@@selamshiferaw9390

    • @user-gm5kz5ce4b
      @user-gm5kz5ce4b Před 2 měsíci +1

      ትግራይላይ ወንድም ሴትም ግዴታነው ሳይሸፈን ምግብ አይሰራም ከፅዳት አንፃር

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 měsíci +197

    ፖለቲካ አይኑ ይጥፋ ከፋፈለን በታተነን አጫረሰን በሀገራችን የትም ሰርተን እንዳንበላ አደረገን እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን የምርጡ ገበታ ዳኞችም ተባረኩ 👏👏👏 ሀገር ሰላም ስታጣ የሁላችንም እንባ ይፈሳል😭😭😭💔💔💔

    • @rodasktube2209
      @rodasktube2209 Před 2 měsíci +5

      አሜን።

    • @danielk.4183
      @danielk.4183 Před 2 měsíci +3

      አሜን

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 2 měsíci +2

      አሜን እውነት ነው ሁሉም የሰራውን ነው የማያጭደው ዋጋቸውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኙታል እኛ ቢቻ እንታገስ።😢😢😢

    • @kemalgizaw
      @kemalgizaw Před měsícem

      በትክል ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂወች ፓለቲከኞቹ ናቸው የስራቸውን ፈጣሪይ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Před 2 měsíci +115

    አይዞን የባለስልጣኖቻችን ችግር እኛን ህዝቦችን አይነጣጥለንም ኢትዮጵያ አንድ ናት ትግራውያንን እንወዳችኋለን💊💊💊🥰🥰🥰💚💛❤🥰🥰🥰።

  • @tube6759
    @tube6759 Před 2 měsíci +80

    ወላህ አለቀስኩኝ ሱባህን አላህ ሀገር ሰለም ብትሆን ዬት በዳረሱ ትግረወይቾ ❤❤❤አላህ ሰለም የርግልን ሀገረችኒን 🎉🎉❤❤❤

  • @natanem321
    @natanem321 Před 2 měsíci +159

    ቋንቋችን ሀገራችን በተጠራች ቁጥር የህዝባችን ስቃይ ሰቆቃ የእነቶቻችን እንባ ድቅን ስለሚልብን ሁሌ እንባ ይቀድመናል😢😢😢😢
    ኣጆኻ ዝሓወይ ኩሉ ክሓልፍ እዩ ድሕሪ ፀልማት ብርሃን ኣሎ 🙏🙏🙏🙏

    • @muma6105
      @muma6105 Před 2 měsíci +5

      ሰላም ለሰው ልጆች

    • @selamGbrkurstos
      @selamGbrkurstos Před 2 měsíci +2

      🥹🥹🥹🥹betami💊💊💊💊💊tegrawayent eko misitirr eyy jegena zehawey

    • @abadittadesse5892
      @abadittadesse5892 Před 2 měsíci

      Awo yemay fewes kusil alebin💔😭

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws Před 2 měsíci

      😢😢እኔ,ወላሂ,በጣምነው,ያለቀስኩት😢😢እንባዬ,እንዴት,እንደወረደ,ብቻ,ደስብሎኛል,ስላሼነፈ,ሁለቱም,ምርጦችናቼው

  • @sellu9648
    @sellu9648 Před 2 měsíci +60

    ከዛ ሁሉ መከራ አልፎ ዛሬ so Humble, ሆኖ ደስ በሚል ሁኔታ የሻነፍከው ወንድማችን እንደ አንድ ትግራወይቲ በጣም ኮርቻለሁ፡፡ Congra To Both Chefs

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 Před 2 měsíci +69

    በጉጉት ነው ያየሁት . ለዳንኤል ግን እድል ስለሰጣችሁት በጣም ደስ ብሎኛል 🫶🏾

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +129

    ወንድሜ ሰታለቅስ አስለቀስከኝ እኛ እኮ የተጋመድን ህዝብ ነን ፓለቲካ አይኑ ይጥፋ በርቱ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @samsonmulugeta4027
      @samsonmulugeta4027 Před 2 měsíci +1

      Keep it up

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +5

      እኔ የምኖረው አሜሪካ ወይም ብዙዎቻችን ውጭ ነን እኛ አገር ድሜ ግጠነው የምንኖረው ግን ሆሌም ለሀገራችን ህዝ ብ በተለይ ለወጣቱ ጥሩ ህልም ላለው ለህፃናት ለናቶች ለአባቶች ጤንነት እንጨነቃለን ምንም ቢደላን የሀገራቸውንጉስቁልና ያስከፋናል አንድ ብንሆን ይህንን ቀን እናልፋለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀሬ ህዘረብ እመኛለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 2 měsíci +80

    የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች የ2016 አንደኛ ተወዳዳሪወች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed Před 2 měsíci +113

    ወዲ ዓደይ አልሃምዱሊላህ ኣባይካ የንባዕ😢እንኳዕ ደስ በለካ ሓወይ ማዓረይ ❤️😭💛❤️

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před 2 měsíci +186

    አንተ ወንድ ነህ 😭😭😭 የትግራይ ህዝብን ነው ሰም ያሰጠራኸው ጀግና ሁለታችሁም ❤❤❤❤ጀግኖች ናችሁ ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 2 měsíci +86

    ሸፎቹን እንደኔ የሚወድ የሚያደቅ❤❤❤❤❤❤

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Před 2 měsíci +52

    እኔ አነዚህ የአገራችን ብርቅዬ ዳኞች በሙሉ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ እንኮራባችኃለን

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Před 2 měsíci +22

    ሼፍ ካብራክ ፕሮግራሙን ደስ በሚል መልክ መርተዋል እናመሰግናለን። ❤❤❤

  • @azebgeberegziabhr1722
    @azebgeberegziabhr1722 Před 2 měsíci +19

    በእውነት እስከዛሬ እንኳን ወንድ ሴት እንኳን ከሙስሊም ሴቶች በስተቀር ፀጉሩ የሸፈነ ሼፍ አይቼ አላውቅም አድናቂህ ነኝ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 2 měsíci +16

    ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ እና ሼፍ ዳንኤል ታደሰ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፤ ምርጥ ውድድር ነበር፤ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ዐምነቴ ፀና ነው፤
    ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ አይዞህ ሁሉም ያልፋል፣ ታሪክ ይቀየራል ፣ ጋብዞ ያመጣህ ጓደኛህ ቢንያምም ምርጥ ወንድም ነው፤
    ሼፍ ካብራክ መልካም የሆስቲንግ ስራ ይሁንልህ ልል አሰብኩና ግን አንተን የመሰለ ዳኛ ማጣት ከባድ ነው፤
    ሼፍ ማቲያስና ሼፍ ሄኖክ እግዚአብሄር ዯክብራችሁ! ተተኪዎች ለማፍራት የምታደርጉት ጥረት አበረታችና በሌላው ሙያም ሊለመድ የሚገባው ነው፤
    የተሰጣችሁ የስራ ዕድል ትልቅ ነው ፤ ሼፍ ቴውድሮስ ሀይለ እንኳን ደስ አለህ!!!!!!!!!!!!!

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před 2 měsíci +26

    ዳኖችሁን አለማዲነቅ አይቻልም ምክንያቱም ልጁ ሰያለቅሰ እነሱ እንኳን እነንም አሰለቀሰን ምርጥ ጀግና ትውልዲ ያብዛልን ፈጣር ሰላም ፍቅራችን ይመልሰልን ለእትዮጲያ🇪🇹😘😘😘😘😘

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Před 2 měsíci +12

    እውነት በጦርነት ሰላም በማጣት ስንት ነገር አጣን እውነት አንጀቴን ነው የበላኝ ብቻ ላገራችን ሰላም ይስጥልን ዳኞችዬ የተባርከ ይሁን ❤

  • @MahederShiferaw
    @MahederShiferaw Před 2 měsíci +23

    ዳኝነት እንዲህ ነው ተወዳዳሪን አክብሮ መነገር ያለበትም ሳይቀር❤

  • @user-rz6ct8ri5q
    @user-rz6ct8ri5q Před 2 měsíci +8

    አይዞህ የኔ አባት🙏 አልቅሰህ አስለቀስከኝ ይሄ የማይረሳ ክፉ ቀን፣ እንደድሮ ይመልሰን፣ እኛ ኢትዮጵያኖች ነን፣ አንድ ነበርን አንድ እንሆናለን👌👏❤

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Před 2 měsíci +4

    ቴዴ ከእነ አለባበስህ ለስራው ያለህ ክብር አንተን አይቶ ብቻ ምርጥና ጣፋጭ ምግብ የማይጠብቅ የለም አንተን በማየቴ ምሽቴ በእንባ በአድናቆት ነበር ይቅናህ በርታልኝ፡፡

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před 2 měsíci +5

    ከምር ልጁ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ሸፍ ሄኖክ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ያስደስትህ እዳስደሰትከው በወጣው ይተካ❤❤

  • @user-sp4vh2wy9u
    @user-sp4vh2wy9u Před 2 měsíci +26

    ዳኝነታችሁ ደስ ይላል ተወዳዳሪዎቹ ብቃታቸውን አሳይተዎል::God bless you all

  • @user-qf3zs6iu6b
    @user-qf3zs6iu6b Před 2 měsíci +11

    ወንድሜ ስታለቅስ አስለቀስከኝ ለምን እንደሆነ ብዬ እራሴን መሸወድ አልፈልግም ስሜት ገብቶኛል አይ ፖለቲካ እኛ እኮ አንድ ነን ብቻ ኢትዮጵያዬ ሁሉም የሚደሰትባት ሀገር እንድትሆኚ እመኛለሁ ወንድሜ ስላሸነፍክ ደስ ብሎኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4p Před 2 měsíci +25

    እንዲህ አይነት ተወዳዳሪዎች ሲኖሩ 20000 ሺ እና 10000 ብር ብትሸልሙ ለዛሬው ግን ሼፍ ሄኖክን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-gu6nh8hd2h
      @user-gu6nh8hd2h Před 2 měsíci +1

      ምነዉ ስፖንሰር ነኝ አልሽ አልክ

  • @helenfiseha8416
    @helenfiseha8416 Před 2 měsíci +11

    ወዲ ትግራይ አብ ዝከዶ ጀጋና so proud of you 💪💪

  • @user-vw8ue6vb9i
    @user-vw8ue6vb9i Před 2 měsíci +5

    ሓመድ ትብለዐኒ ሓወይ😢❤ ኣጆና ክሓልፍ እዩ💖👏 ከምዙ ከማይ ዶ ከምዘሸንፍ ብሃውቀውታ ተፀቢኹም ትኾኑ ሀዚ እውን ገና ኣይወዳእኹን 💖👏

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 2 měsíci +2

    ይህ ሁሉ የሀገር ሰላም ማጣት ነው አይዞን ያልፋል ሰላሙን ያመጣልናል፣

  • @yonashussein4553
    @yonashussein4553 Před 2 měsíci +2

    Thanks for respecting tigray and talking their language that’s nice of you brother!!❤❤❤❤ and too many people didn’t expect that you did,and too many feel respect & love on you and dropped their tears including me again thanks for ur special love!!!
    stay blessed!!!!💕💕

  • @marituberehane8606
    @marituberehane8606 Před měsícem +1

    በጣም ደስ የሚል ውድድር ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው ሼፋ ሄኖክ እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ እላለሁ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 2 měsíci +20

    ሸፎቺየ በጣም ነው እምወዳቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amutube2400
    @amutube2400 Před 2 měsíci +21

    አላህ ሀገርችን ስለም የድርግልን እኔም ስለሳበው አለቃስኩ😢😢😢

  • @getutsegaye7388
    @getutsegaye7388 Před 2 měsíci +8

    Chef Kabrak is the best chef. First of all, you are always comfortable. You are a good teacher. God bless you.❤❤

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před 2 měsíci +9

    መጨረሻ አብሬ ማልቀሴ🥺🥺🥺🥺🥺የጦርነት ክፋቱ

    • @sameramuslim6516
      @sameramuslim6516 Před 2 měsíci

      እኔስ ብትይ ከየትመጣሣልለው እባየ😢😢😢

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ከሞት ታድጎት የቆየ መልካም ልጅ ነው። በሙያው ደግሞ ጎበዝ ባለሙያ ነው እግዚአብሔር ይባርከው ቴዲ ጎበዝ።
    ተወዳዳሪውም ጎበዝ ነው ግን ቴዲብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፉ ልዩ ቦታ ሰጠው።

  • @ElenyGeto
    @ElenyGeto Před 2 měsíci +2

    ሁለቱም በጣም ድንቅ
    ተወዳዳሪዎች ናቸው ዳኞቹ ብቻ ሳይሆኑ እኛም ተፈትነናል ኢቤስ ቲቪ እንደነዚህ ልጆች በማውጣታችሁ ሚዲያ ላይ እናመሰግናለን።❤❤❤❤ሼፍ ሄኖክ ግን በጣም አመሰግንሃለው ።

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 2 měsíci +14

    ሼፎች እናመሰግነለን ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ከሚያለቅስ ጋር አልቅሱ ከሚደሰት ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 2 měsíci +4

    ደስ የሚል ውድድር ነው የታመቀ እውቀት እንደዚህ ሲወጣ ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ ሁለታችሁም አሸናፊዎች ናችሁ እንኳን ደስ አለህ ❤❤🎉

  • @user-so4xd9fz1e
    @user-so4xd9fz1e Před 2 měsíci +10

    እንኳዕ ደስስስስ በለካ ወድኖ ❤❤❤

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድዓደይ ምዓረይ እንካዕ ደስበላካ ደስ በለና በርትዑ ጋልኹም ወድኹም ተጋሩዋኒ❤❤❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 měsíci +6

    እኔን ይለቀስልኝ የኔ ውድ ጀግናው ወንድሜ😭😭😭😭 አይዞህ አንተ እኮ ልዮ ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጥበቡና እውቀቱን ይጨምርልህ።

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu Před 2 měsíci

      በደስታአይቸው መጨረሻው አስለቀሰኝ ❤💛💚😍🙏🙏

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele5499 Před 2 měsíci +17

    ቴድሮስ ጥንካሬ ጎብዝናው ችሎታው ምንም አያጠያይቅም እርግጠኛ በአሸናፌነቱ ውስጥ ትላንት ያለአግባብ ያለቁትን ወንድሞች እህቶቹን ያች ነጠላዋን ዘርግታ ዛሬም በእንባ ብዛት ደጅ ደጅ የምታየዋን እናት ያ ልጆቹን እያሰበ በር ላይ ተቀምጦ የሚተክዘውን አባት የአለ አባት እናት ደጅ የሚያዩ ህጻናትን እያሰበ ልቡ በሀዘን ብዛት እንባው አመለጠው ብቻ እግዚአብሔር ይህንን ህዝብ መጽናነትን ይስጠው ልቡን ድንጋይ ያድርግለት
    ዛሬ ብልጽግናና ህውሀት ተጣመሩ የሚል ዜና ስናይ ሁሌ ከእልቂታችንና ከጥፋታችን የምንማር ህዝቦች 😢 ብቻ ልብ ይነካ ነበር እንኳን ደስ አለህ ቴድሮስ በርታ።

  • @mekideszekariyas
    @mekideszekariyas Před 2 měsíci +23

    ፖለቲከኞች እዩ ምን ያህል እንደሰበራቹን😢እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ለሐገራችን ሰላም ይስጠን ወንድሜ አይዞህ❤

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt Před 2 měsíci

      ምን ፓለቲከኛ ብቻ ሁሉም ተንጫጫብን እንጂ

  • @ephremzerihun7916
    @ephremzerihun7916 Před 2 měsíci +5

    The best chef in Ethiopia Kabrak Tekola big respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 2 měsíci +19

    ዌዉ ሼፍ ካብራክ ቦምብ የሆነ ድምፅ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yaki4449
    @yaki4449 Před 2 měsíci +1

    መሸነፈፍና ማሸነፍ ያለ ነው ምርጥ ተወዳዳሪዎች ናቸው / ዳኞቹም ምርጥ ዳኝነት ነበር የሰጡት አበረታቾች ነበሩ

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123 Před 2 měsíci +2

    A huge respect & love for chef Matiyas. You are so professional with amazing explanations!

  • @user-kd2dj9sp1k
    @user-kd2dj9sp1k Před 2 měsíci +21

    የዛሬየ ይለያል ደስላል ማሻአላህ

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi Před 2 měsíci +4

    Wow, Chief Kabrak Amazing Talent

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw Před měsícem

    ይህን ቨደወ ያየ ሰው ሁሉ ሽፎችንም ተወዳዳሪውንም ያስለቀሳችሁ ነገር ሁሉም በደብ ገብቶታል በውስጡ እንባ ያልተናነቀው ሰው የለም ።
    ሽፎችን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም👏👏
    ሀገራችን ሰላም ትሁን ሁሉም ያልፋል

  • @hiruthailu3808
    @hiruthailu3808 Před 2 měsíci +32

    ይህቺ. ናት ኢትዮጵያ

    • @bzuayehulakew
      @bzuayehulakew Před 2 měsíci +6

      እውነት አምላክ ፍቅራችንን ይመልስልን ብዬ ከልቤ ተመኘሁ

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d Před 2 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-vb4xo8dj7b
      @user-vb4xo8dj7b Před 2 měsíci

      Polticegoch erferu ega we love together we are Ethiopians

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před 2 měsíci +4

    ቴዲ እና ዳኔ እንካን ደስ አላቹሁ ስታለቅስ አስለቀስክኝ ሰላም የመሰለ የለም ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏😭❤️❤️❤️❤️

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 2 měsíci +3

    wow your excellency chef kabrak you are an amazing person i wish you the rest of your life to be good

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Před 2 měsíci +6

    ሁለቱም ያመቱ ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ስለሆኑ ሽልማቱ ቢካፈል ጵሊስ፣!!!!

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 Před 2 měsíci +10

    ማሻ አላህ🎉

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 Před 2 měsíci +12

    ይግበአካ ዝሓወይ አኩሪዕካና በርትዕ congratulations

  • @ephremwelegebreal9085
    @ephremwelegebreal9085 Před 2 měsíci +10

    ትግራዋይ ክሕርን ይስሕቅ የስዕስዕ ይነብዕ መግለፂ ጀግንነትን ሕያዋይነትን ሰብነትን 🎉🎉🎉🎉

    • @user-jj6jo5pj4n
      @user-jj6jo5pj4n Před 2 měsíci

      ❤❤

    • @azebweldu7852
      @azebweldu7852 Před 2 měsíci

      ኣይ ክበኽዩ እምበር ክስሕቑስ ኣይረኣናን ብገዛእ ሃገሮም ኣብ ዝኸድዎ ይበክዩ 😂😂😂

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ውድድር ነበር!!! የአፍ መፍቻ ቋንቋ ምን ያህል ስሜት እንደሚነካ በግልፅ የታየበት ነው።“ጎበዝ አሪፍ አርገህ ሠርተሀዋል” ከሚለው በቋንቋው ጉብዝናውን ሲገልፅለት ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው!!!
    ሁለቱም ባዶ እጃቸውን ስላልሄዱ ደስ ብሎኛል!!!
    በሥራው የተካነን ሰው አይተሃል? በነገሥታት ፊት ይቆማል፤ ተራ በሆኑ ሰዎች ፊት አይቆምም። ምሣሌ 29፣22
    ሰሜታቹሁ ሰው ላይ ይጋባል👏👏👏ምርጡ ገበታ ምርጥ ፤ሼፍ ካብራክም ጥሩ አስተዋዋቂ ነበርክ!!!!

  • @jimmyjimmy5775
    @jimmyjimmy5775 Před 2 měsíci +5

    Aslekesachugn inenm.nagaan obbolootaa keenya naannoo Tigray jiraniif haa baayyatu❤.

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini Před 2 měsíci +3

    አጆኻ መዓረይ እንስሕቀሉ ግዜ ቀረባ እዩ
    ምክንያቱ ንኩሉ ሓደ ኣምላኽ አለዎ ❤️😢😢😢ቴዴየ ጎበዝ ❤️

  • @TesfayGebea
    @TesfayGebea Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል ነው ።ለረጅም ጊዜ ይከታተለዋለው።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 měsíci +7

    እሰይ ወገኖቼ ስታምሩ ❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @user-mg8fj7xf4t
    @user-mg8fj7xf4t Před 2 měsíci +2

    Ye zarew yelyale mechersha lay betam lazen bey sechersew tedsetku wow good work

  • @elsabethmelaku4596
    @elsabethmelaku4596 Před 2 měsíci +2

    It was a fantastic performance, and the judges, including the great Chef Kabrak, were exceptional. Your new role suits you perfectly, and we look forward to seeing more of you there. It was great!!!

  • @user-hb8ck9wy3e
    @user-hb8ck9wy3e Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይሀገራችንን ሰላም አድርግልንና ህዝቦቿ ይቀራረቡ በየክልሉ የተቆራረጠው መንገድ ዳግም ይታደስልን ❤❤❤❤❤❤የሻከረው ልባችን በፍቅር ይለስልስ አባትሆይ በቃ በለን።

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 2 měsíci +6

    የእውነት ለምን እንደሆነ አላቅም ሲያለቅስ እኔንም አስለቀሰኝ
    እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 Před 2 měsíci +3

    I am so happy the Chef Tewodros had won the knife.
    Thank you for creating an opportunity for those skillful chefs. But judges please use amharic language as much as you can when you communicate for very common words such as onion, herbs..

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 Před 2 měsíci +6

    ያረብ ዘረኞችን አጥፍተህ ሀገራችንን ሰላም።አድርግልን ያረብብብ😢😢😢

  • @muhamedabdulkerim5611
    @muhamedabdulkerim5611 Před 2 měsíci

    More than a chefs competition episode! Nice & memorable 👏👏👏

  • @mahaletsaada3692
    @mahaletsaada3692 Před 2 měsíci

    Oh, that’s so nice. This is my favorite judge.

  • @selamGbrkurstos
    @selamGbrkurstos Před 2 měsíci +1

    Zehawey meary jegena eka emo enukae des beleka💊🤴🏽tegrawyenet eko misitirrr eyu 😭💊🙏🏾

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +8

    ሁላችሁም ጀግና ናችሁ 25 ደቂቃ የህን ያህል መስራታችሁ ሽልማቱ ግን ላዲ ሰዉ ከሚሆን. 3 ኛ. ለወጣዉ 5000 ሽ. 2 ኛ ለወጣዉ አስር ፣ሽ፣ 1 አስራምስት ፣ሽ፣ ቢከፋፈሉ. ጡሩ ነዉ

  • @BORAKIDSENTERTAINMENT
    @BORAKIDSENTERTAINMENT Před 2 měsíci

    wow endezare des beloge ayawekem mirtu gebeta mirtoch nachu

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Před 2 měsíci +5

    ሸፍ ዚ የት ሄደብን የውድድሩ ድምቀት ነው የኔ አባት❤❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 2 měsíci

    chef henok zerihun and chef matios thank you very much being to be humble and hones judgment

  • @BerihunShumete
    @BerihunShumete Před 2 měsíci +3

    Kabrak Betam Tchilaleh Wow

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 Před 2 měsíci

    What a magnificent competition ❤💛

  • @user-mb2rv2pg4b
    @user-mb2rv2pg4b Před 2 měsíci +1

    ወድሜ እፍፍፍ አስለቀስከኚ. አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 2 měsíci +9

    አገራችንንሰላም ያዲርግልን ሳምትም ዛሬም በእንባ ነው ምርጡ ገበታ ጄግኖች ናችሁ 👏👏👏👏

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 2 měsíci +8

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምን ተሠምቷቸዉ ነዉ ግን ያለቀሱት

  • @lensatesfaye6094
    @lensatesfaye6094 Před 2 měsíci +2

    No words for the chefs ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Batibati380
    @Batibati380 Před 2 měsíci +1

    የሼፎቹ እንቅስቃሴ የዳኞቹ ደስታ ይጋባል ምግቡን ሰጤችሁኝ ብቀምሰው ሁላ ብዬ ተመኙሁ በእውነት ጓጓሁ❤

  • @elenmesfun1079
    @elenmesfun1079 Před 2 měsíci +2

    Waw seafe abrak great host betam ferchi neberku

  • @nejuomi9810
    @nejuomi9810 Před 2 měsíci +1

    Amazing performance 🎉🎉🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 2 měsíci +8

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ጎበዝ❤❤❤❤ወንድሞቼ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před 2 měsíci +7

    ዋው ጎበዞች ምርጥ ሼፎች❤❤❤❤ምርጥ ዳኞች❤❤❤❤

  • @nigistidesta4629
    @nigistidesta4629 Před 2 měsíci

    Betam des yilal bertulen shefochchen.

  • @gueshweldegerima1485
    @gueshweldegerima1485 Před měsícem

    ቴዳ ብህይወት ተሪፍካ፣እቲ ሕሰምን መከራን ተሓሊፉ ናብዙይ በቒዕኻ ምርኣይ ብጣዕሚ ደስ ይብል።
    ቡልቡሎ@ሰራዋት-ምሻም-2014

  • @sadordesta2443
    @sadordesta2443 Před 2 měsíci

    Congratulations, my brother. You truly deserve it.

  • @rahelabebe4030
    @rahelabebe4030 Před 2 měsíci

    Great job 👏 ❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 měsíci

    Waw Betam desse Ymil🎉🎉

  • @user-kd2dj9sp1k
    @user-kd2dj9sp1k Před 2 měsíci +17

    እኔም አለቀስኩ እነሱጋ

  • @user-vw8ue6vb9i
    @user-vw8ue6vb9i Před 2 měsíci +1

    ገና ከይወዳእኽዎ ሓወይ ከም ተሸንፍ ኣይጠራጠርን🎉❤❤❤❤❤

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs Před 2 měsíci +28

    ማነዉ እንዴኔ ሀገር ሲገባ እሄን ዉድድር የመወዳዴር ፍላጎት ያለዉ 💃💃💃💃

    • @Aste221
      @Aste221 Před 2 měsíci

      እኔ🎉

    • @AmiNa-yp2tj
      @AmiNa-yp2tj Před 2 měsíci

      Ena

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l Před 2 měsíci

      አረ እኔ ይጨቀኛል መፍጠን

    • @meseret7512
      @meseret7512 Před 2 měsíci

      እይ እኔ ምንም ሙያ የለኝም አይ እድሌ 😢😢

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Před 2 měsíci

      ​@@meseret7512😂😂😂ምነውአልሽ

  • @Eleos251
    @Eleos251 Před 2 měsíci +9

    ዛሬ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ez4ds6zj6g
    @user-ez4ds6zj6g Před 2 měsíci

    በጣም በጣም በጣም ያስደሰተኝ ፕሮግራም
    የመጀመሪያ ቀንህ ተሳክቷል ሼፍ ካብራክ

  • @BerihunShumete
    @BerihunShumete Před 2 měsíci +2

    Kabrak Tchilaleh wow

  • @kasay67
    @kasay67 Před 2 měsíci +15

    ለካ በ እምባ ይስለቀሳል። ወንድማቹ ከ ኤርትራ😢🎉❤

    • @natanem321
      @natanem321 Před 2 měsíci

      😂 ከመቀለ

    • @kasay67
      @kasay67 Před 2 měsíci

      @@natanem321 nice to meet you መቀለዋኒ ክክክክክ

    • @user-ql6id9if4m
      @user-ql6id9if4m Před 2 měsíci

      Kemekelle new wendme

    • @kasay67
      @kasay67 Před 2 měsíci +1

      @@user-ql6id9if4m እግዚኣብሔር ይመስገን፡ዳሕና ዲኹም፧

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i Před 2 měsíci

      ​@@natanem321ከኤርትራ ወንድማቹ ነኝ ነዉ ያለዉ

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n Před 2 měsíci

    ትጋሩ እግዚአብሔር በየሄደነበት ይጠበቀን ሁሉም ያልፋል ጀጋኑ

  • @zomanati6717
    @zomanati6717 Před 2 měsíci +4

    Proud of you guys