ሽር ብትን ሙሉ ፊልም - Shir Beten Full Ethiopian Movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Sher Beten New Amharic Movie 2022 - ሽር ብትን ሙሉ ፊልም - Shir biten Full Ethiopian Movie 2022 - Sher beten Ethiopian full Amharic Movie this week 2022.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #ShirBeten
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Addis Movies

Komentáře • 483

  • @addismoviesethiopia
    @addismoviesethiopia  Před rokem +57

    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    czcams.com/users/Studio27et

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 Před rokem +6

      🤣🤣ሚስቱን ተክቶ ነው

    • @titichenail7012
      @titichenail7012 Před rokem +1

      ያምራል😍

    • @amanman505
      @amanman505 Před rokem +3

      😍😍😍😍😍😍😍{♥‿♥}♥╣[-_-]╠♥yimechi eyob

    • @Beka_G
      @Beka_G Před rokem +1

      ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ በስደትም በሀገርም ዉስጥ ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🙏

    • @user-be2dm1hp9w
      @user-be2dm1hp9w Před rokem +1

      ይገርማል

  • @smallboy6808
    @smallboy6808 Před rokem +13

    እዮብ ያአለ ፊልሞችን ሰለይ አላልፍም የት ናቸው የእዮብ አዳናቅወች Ethiopia live forever i love mama country Ethiopia 🇪🇹

  • @emugela2785
    @emugela2785 Před rokem +56

    እዮባ አሁን ስታድግ ድምፅክ እራሱ ተቀየረ በጣምምምም ነው ምወድክ ትንሽ እያለክ የምትሰራቸው ፍልሞቺ ሁሉ በጣም ነው ደስስስ ሚሉት 🥰💋♥️🙏🏿

  • @kalid238
    @kalid238 Před rokem +38

    በጣም የሚደነቅ ትወና አስተማሪና አዝናኝ እዮባ አድናቆቴን በምን እንደምገልፅ አላቅም እዮብ ትለያለህ ❤️🤙

    • @user-cp4xt2nu4p
      @user-cp4xt2nu4p Před rokem +3

      እስኪ ምንድነው የተማርከው ባክህ?

    • @aryaahemed527
      @aryaahemed527 Před rokem +3

      ወንድም እህቱን ሲያስከካ ነዋ አረዉዉዉዉ የናንተስ ከፋ

    • @kalid238
      @kalid238 Před rokem +2

      @@aryaahemed527 የፊልም ትርጉም ቀጥታ ብቻ አይደለም

    • @aryaahemed527
      @aryaahemed527 Před rokem +2

      @@kalid238 አበሾች ስለሆንን በቅኔ ካሎነ አይገባቹም ተብሎ ነው በቅኔ የተሰራው እያልክ ነው አንተ ገብቶክ እኛ ያልገባን የቱ ነው መልእክቱ 1 እና 1ድ ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@aryaahemed527 በቅንነት ደምሩኝ

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před rokem +91

    12 እንኳን አደረሳችሁ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በዓል 👏በሠላም ለአመቱ ያድርሰን 🤲
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢🤲

    • @egizbermelkamnw4895
      @egizbermelkamnw4895 Před rokem +1

      Amen Amen Amen 🙏🏻❤️🙏🏻

    • @user-qg1cn9ce4s
      @user-qg1cn9ce4s Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @beletekibret7487
      @beletekibret7487 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@beletekibret7487 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 Před rokem

      ሞትን የሸወዱ 2 ጀርመናዊያን * የአለምን ታሪክ ቀየረ *
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Před rokem +14

    ሸዋፌክስ ስላለበት ምርጥ ኣዝናኝ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ 😂😂እስኪ ልየው

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +232

    ዛሬስ ሄኖክ የሌለበት ፊልም ተለቀቀ😁ሸዋ እዬብ ጩቢቲ እወዳችሆለሁ እስኪ አድናቂያቸው የት ናችሁ🥰🥰

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před rokem +20

    የመጨረሻ ዘፈን አይ ጭቢቲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❣️❣️❣️

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +10

    ለምድር ለሠማይ የከበደ ፕሮፌሠር😁😁😁😁😁አቤት ይችላሉ በርቱ ጋሼ🥰🥰

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem +14

    ወይይ ይህ ፊልም ያሳዘነኝ እዩብ ነው 😂😂እናመሰግናለን ምርጥ ነው 😭

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል ለትውልድ ምን እያስተማራችሁ እንደሆነ ባይገባኝም እደዚህ የወረደ የተበላሸ ፊልም በሂወቴ አይቸ ሰምቸ አላቅም

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před rokem +27

    ታሪኩ ባባ የኔ ሚሥኪን 😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +45

    የዮብ አድናቄ የተ ናቸሁ💞💞💞💞

    • @Abinet1177
      @Abinet1177 Před rokem

      Alen moliten

    • @sadeyareyes6234
      @sadeyareyes6234 Před rokem

      እባብ እኔን እያለ ነው ደስ እምል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@Abinet1177 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 Před rokem

      ሞትን የሸወዱ 2 ጀርመናዊያን * የአለምን ታሪክ ቀየረ *
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html

  • @user-bz4rr2pv1j
    @user-bz4rr2pv1j Před rokem +14

    በጣም ደስ ይላል የመዳም ቅመሞት ኑልኝ 😍😍# እዬባዬ አንደኛዬ ትለያለህ እኮ💘💝💝💝

  • @sameerabah7159
    @sameerabah7159 Před rokem +7

    አረ ሄኔክ ያለበት ፊልም ማየት ካቆምኩ ቆየሁ በትችሉ አታሠሩት ሰዉ ደብሮታል

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před rokem +1

      👍👍👍👍👍

    • @So-tr8ej
      @So-tr8ej Před rokem +1

      በጣም የበፊቷቹ የለም ተመሳሳይ ሰዉ እያመጡ ሰለቹን

    • @Betselot2
      @Betselot2 Před rokem +1

      ትክክል!
      አማረኛ ፊልም በሱ ምክንያት እያስጠላኝ ነው!

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@Betselot2 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +15

    ማነዉ እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት ሽአይቶ ፊልሙን የጀመረ

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r Před rokem +12

    እዮብ ፡ልጅነትክ ናፈቀኝ በርታ

  • @hiwet5
    @hiwet5 Před rokem +5

    የዛሬው ያስኮምታል ሶስት የምወዳቸው ተዋኒያን ዋውው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ለፊልም የተፈጠረ ሰው ያየሁት ሸዋፈራሁን ነው

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +10

    ጩባው ሽዋፈራው እዮባ ዋዉዉዉዉዉ ገራሚ ነው ጥሎብኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍

    • @sawomichael7138
      @sawomichael7138 Před rokem

      ልሰድብሽ ፡ ብየ ፡ ተውኩት

    • @maeritube21
      @maeritube21 Před rokem

      @@sawomichael7138 ምን አጠፋሁ😂

    • @ermiyefikirsew132
      @ermiyefikirsew132 Před rokem

      ሳብስክራይብ

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 Před rokem

      ሞትን የሸወዱ 2 ጀርመናዊያን * የአለምን ታሪክ ቀየረ *
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html
      czcams.com/video/mIZQmD327aE/video.html

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Před rokem +11

    እዮባ ጠፍተሕ ነበር ምርጥ ናችሁ

  • @seleyete5594
    @seleyete5594 Před rokem +84

    እንደኔ ኮመን ለማንበብ የገባ

  • @user-uq9ni6wq9k
    @user-uq9ni6wq9k Před rokem +3

    አወ ዋው ጩቦው እሱ የምሰረዉ ፈልሞች ሁሉ በጣም ይመቹኝል

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Před rokem +13

    በጣም እንወደቼለን ሸዋ እዮባ እና ጩብት ውድድድድድድድ❤❤❤❤💋💋

  • @sarasandak1043
    @sarasandak1043 Před rokem +8

    እዬባየ ጭቡቲ ሽዋ ውድድድ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-pd5bk8tw3w
    @user-pd5bk8tw3w Před rokem +3

    ያኢዮ ፊልም ሰይጀመራ ፍፃሜ ያስተውቀል አንድ አንዴ ቀያር ብተረጉት

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Před rokem +1

    ደራሲዎች ከቱርክ ድራማ ተማሩ ሴት ልጅ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ማድረግ እንደሌለባትና ነውር መሆኑን ተማሩ የኛ ፊልም ሽጎራ ከሌለበት አያምርም እንደተባለችሁ ሁሉ ትውልዱን አታበላሹት ባህላችንም አይፈቅድም።

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +7

    ፕሮፔሰር አትንኩኝ ባይ በፍቅር ግን ተሸነፉ ፍቅር ለገባው ይንበረከካል። ለልጃቸው ሲሉ በርቱ

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +6

    *አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን*

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    Wow merite film thank you!!!❤

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +10

    ቤተሰብ/ወላጅ ለኛ ብለው በተለይ ለሴቶች የሚያደርጉት ቁጥጥር የጨቆኑን ይመስለናል ወላጅ ግንምንም ቢያደርግ ለወደፊት ጥሩ ነገር በመመኘት ነው ለኛ❤️

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Před rokem +12

    ዋውውውውው በጠም ደስ የሚል ፍልምነው ስወደቹ😍😍😍😍😍😍

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem +2

    Arif film naw : eyoba yena konjo ayenahen eyayeh ende adek ❤❤❤❤❤

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r Před rokem +5

    ቃና፡አበላሸኝ አማርኛ ፊልም ሳይ 3ኛ ነው ገና፡በርቺ በሉኝ😄

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +7

    በውነት ሁሉንም ነዉ የምወዳቸው ሻንቆ እማ ልጄን ሸለሜመስል በጣም ነዉ የምውድክ በርታ የኔ ትልቅ ሰው 💚

  • @HM-vu1cc
    @HM-vu1cc Před rokem +1

    yehe film leza kenf alba segon yetemelese melash yemeslegnal bravo

  • @tarikunigatu7899
    @tarikunigatu7899 Před rokem +2

    This is my first time in 8 years watching an Ethiopian movie. It is worrisome how some of the movies in Ethiopian are destroying societal fabric. How they portray women, family relationships and educated people. This movie is 99% rubbish. Will never ever watch again.

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem +4

    I. Love ❤️ tise movies

  • @user-sb8qd3eu3d
    @user-sb8qd3eu3d Před rokem +6

    ገና ከመጀመሩ ያዝናናል

  • @bezawitligaba1148
    @bezawitligaba1148 Před rokem

    የሃገራችን ፊልሞች መቼ ነው መታየት የሚጀምሩት የስካሁኖቹ ከጥቂቶች በስተቀር ገና ሳይጀመሩ ስልችት ቋቅ ይላሉ

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    አረ ፕሮፌሰር በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣❤

  • @fikeramdebirhan3146
    @fikeramdebirhan3146 Před rokem +3

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @fikeramdebirhan3146
      @fikeramdebirhan3146 Před rokem

      Jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjĵjjjjjjjjjjjjjjĵjjjjjjjjjjjjj>jinn

    • @tenatena5566
      @tenatena5566 Před rokem

      amen

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před rokem +1

    Hulum acteroch mirtoch nachew…gin ye Eyoban yahl yemiwedew yelem ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +3

    😁ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ፈልም ነዉ በርቱ👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 Před rokem +6

    Chubiti is back!😂😂😂😂
    Nice movie. 👍👍👍

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +17

    *ሔኖክ ድንቁ የሌለበት ፊልም ልል ነበር ለካስ ፍቅረኛውን ተክቶ ነው* 😀ሸዋ ጩቢቲ እዮባ የምወዳቸውና ድንቅ አክተሮች ናችው ኑሩልን እዮባኮ እያየነው አደገ ጎረመሠ እኔ ስዴት ፎቅ ላይ ተሰቅዬ ቀረው

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 Před rokem +10

    🤣🤣🤣🤣wow ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ 😘🤣

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +2

    እዩባ ጩቢቲዬ ሹዋዬ ውስጤ ናቸሁ ❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před rokem +3

    Thanks for back stage C.... Musique 👍😌💖🥰

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +11

    my two favorite Actors - ሸዋንፈራው and ጩቢቲ

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před rokem +8

    ሸዋ ትችላለህ ለፊልሙ ሞገስ ሆንከው

  • @jerrycherkos3648
    @jerrycherkos3648 Před rokem +4

    እዩባ ስታምር የኔ ቆንጆ ልጅ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před rokem +3

    Wow yemewedacheu hulacheunem kelebe naew yemadenekacheu

  • @habtamu8557
    @habtamu8557 Před rokem +11

    ኢሄ ፊልም የተመቸው 👍

  • @andaualemmekonnen1647

    ሸዋፈራሁ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ሆኖ በአብዛኛው በሰራቸው ፊልሞች ላይ ሁሉ የወንዶች ጉዳይ ላይ ያለው ገፀባህሪን ይዞ አልላቀቅ ያለው ነገር 😕

  • @melitube7284
    @melitube7284 Před rokem +8

    ማይመስል መልእክት ያለው ፊልም በምንም ሂሳብ እንዲህ ሴት እያንጋጋ ያየ ወላጅ ልጁን መርቆ ሚሰጥ የለም።

    • @user-oc4bj8ct4d
      @user-oc4bj8ct4d Před rokem +1

      አንቺ እራሱ ተንጋጋሽ እንደፊልም አታይም እንዴ

    • @melitube7284
      @melitube7284 Před rokem +3

      @@user-oc4bj8ct4d ሃሃሃሃ ምነው ደራሲው እኔ ነኝ አልሽሳ?ፊልም በማህበረሰብ ዘንድ ሚደረግ ነገር እንጂ ፈጠራ ነው እንዴ ሚሰራው?

    • @nebilmusema6344
      @nebilmusema6344 Před rokem +1

      እና እንዲ አይደረግም ልትዪ ባልሆነ ሃይ

    • @melitube7284
      @melitube7284 Před rokem +1

      @@nebilmusema6344 እኔ ያላየሁትን ሆነ ልል አልችልም እንዲ ሴት እያንጋጋ የየ ወላጅ ልጁን መርቆ ሲሰጥ አይቼ አላቅም በፍላጎትዋ ልትሄድ ትችላለች ከወላጅ ጋርም ተቆራርጠው ሊኑሮ ይችላሉ

    • @nebilmusema6344
      @nebilmusema6344 Před rokem +1

      ልጁም ባህሪውን ሊቀይር ይችላል

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 Před rokem +4

    ዋው ቆንጆነው

  • @tigistdemissie948
    @tigistdemissie948 Před rokem +3

    Wow betam arif nw shewaferawu denke sawu

  • @user-bn9ff5mu1w
    @user-bn9ff5mu1w Před rokem +3

    Wow👍

  • @amanuelgetachew304
    @amanuelgetachew304 Před rokem +4

    Happy to see George My Man 😊💪🏼 his caracter name is Teshe Not Shefe Be consistent through out the movie Good Start

  • @tm_tube197
    @tm_tube197 Před rokem +4

    Eyob &Chubite💚💚

  • @saraawol1632
    @saraawol1632 Před rokem +2

    Bazam aznagn film new 👌 ❤️ wadije walo

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 Před rokem +5

    እዮብ👍👍👍💚💛❤🇩🇪

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +3

    Ha 😄😄😄 መፅሐፍ ቅዱስን አንብ ዳዊት ድገም ሽዋ አፈራሑ 150000000ሚሊዮን መፅሐፍ ከምታነብ Ha ha 😄😄😄 ይመችሕ ሽዋ

  • @endutube
    @endutube Před rokem +2

    ይችን የምታነቡ ሁላ ክፉ አይንካችሁ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před rokem +4

    betam ewedachuhalhu 3 tacuhenm

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +4

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Před rokem +2

    Dayitye adege 🤗

  • @mohammadswaiti9542
    @mohammadswaiti9542 Před rokem +1

    ሀሪፍ ፊልም ነው አጨራረሱ ምርጥ

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 Před rokem +1

    Wowww❤❤❤❤👍👍👍

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před rokem +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🥰🥰

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 Před rokem +1

    Mmm ayaskm.

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 Před rokem +1

    Very good ending

  • @degst655
    @degst655 Před rokem +2

    Wawww

  • @speedbini4232
    @speedbini4232 Před rokem +10

    I love you eyoba 😻😻🥰🥰🥰

  • @saiedyeasin1210
    @saiedyeasin1210 Před rokem +2

    አሪፍ ነው

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +2

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @milelove373
    @milelove373 Před rokem +1

    Wow

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před rokem +3

    ማን ነው እንደ እንየ ኮምንት ሳያንብብ ፍልም የማያይይ 😅😅😅😅 ቅድምያ ለኮሞንት 😂😂😂😂

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Před rokem +2

    ay milion yaskegnal

  • @user-tz8gk2ir6s
    @user-tz8gk2ir6s Před rokem

    ያንን የሴት ሴስኛ እዚህ ውስጥ ያለማካተታችሁ እንዳየው አድርጎኛል አንድ ሙያውን የማያስከብር ተዋናይ ዝም ብላችሁ ይሄ ህዝብ ምንም አያመጣም ብላችሁ እሱ ያለበትን ትደረድራላችሁ በራሴ እኮራለሁ ማስወገድ ያለብኝን ማስወገድብእችልበታለሁ በዚሁ ቀጥሉ ሙያችሁን የሚያከብሩትን ብቻ ስራ አሰሩዋቸው እናመስግናለን ::ሁለተኛ ግዜ ማዬቴ ነው ጥሩ ነው በርቱ

  • @bihonegnabebaw5814
    @bihonegnabebaw5814 Před rokem +1

    Filmu betam yastelal jilajiloch
    Huliem temesasay

  • @asbewalmaw4261
    @asbewalmaw4261 Před rokem

    ለተመልካች ባታሰቡ እሰኪ ትንሽ እንኳን ለገዘፈው ክብራችሁ አሰቡ

  • @ermiyefikirsew132
    @ermiyefikirsew132 Před rokem +1

    ሰላም ወድ የአገረ ልጆች ፈጣሪ ባለንበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር የተትረፈረፈ ጤና ና እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሳብስክራይብ እንደራረግ አድርጉልኝ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před rokem

    እኔ ከአበሻ ፊልም የማይመቸኝ Background ላይ ያለው የሙዚቃ ጩኸት ምርር ነው የሚያደርገው

  • @emmalemmal5451
    @emmalemmal5451 Před rokem +4

    እረ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ክክክ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +7

    እዮባየ በጣም ቆጆ ነህ የምር የለለ

  • @workensh
    @workensh Před rokem +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሰወዳችሁሁሁ😍😍😍

  • @habentekia2662
    @habentekia2662 Před rokem

    It's a nice film and I like them all artists I'm from 🇪🇷

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +3

    ሻንቆ አደገሐል እግዚአብሔር ይመስገን ከምሬ ነው ስለ እውነት ጥበብ አትሞትም ።

  • @beeebet8726
    @beeebet8726 Před rokem +2

    😢😢😢😢 በጣም ያስጠላል😢😢😢

  • @gerayemickaelu487
    @gerayemickaelu487 Před rokem

    እኔ የምለው ልጅቷ ከውጪ ነው ከደብረብርሃን ነው የመጣችው የቤት መከራያ እንኳን ሳንቲም የሌላት ደራሲው ፊልም ሰራሁ እንዳይል

  • @yorusgebrehiwet2349
    @yorusgebrehiwet2349 Před rokem +1

    Ok 👌

  • @user-hk5ie9sq4o
    @user-hk5ie9sq4o Před 9 měsíci

    ምረጥ ፊልም ❤❤❤❤❤❤

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 Před rokem +6

    ከምን ሄኖክ ሳይኖር😁😂እስኪ ለይው ሽዋዬን በጣም ነው የማድንቀው ሶስቱም ይመቹኛል😍

    • @hana8922
      @hana8922 Před rokem

      ሚስቱን ተክቶ ነው

  • @habtamumulualem2494
    @habtamumulualem2494 Před rokem +4

    የእዮብ አድናቂ ነኝ እናንተስ

  • @seidruga4086
    @seidruga4086 Před rokem +7

    ጩባዉ እና እዮብ ይመቹኛል

  • @nazinganigusie
    @nazinganigusie Před rokem

    Ato Ledtu Ayalow bravo 👍🏾👏🏾👏🏾

  • @Litta107
    @Litta107 Před rokem +4

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፠ ያገሬ ልጆች ኑ ቤተሠብ እንሁን ❤❤

  • @helen81256
    @helen81256 Před rokem

    ሚሊዪ ግን ትክክለኛ የሀገራችንን ወዶች ጉድነው የተወኖው የኢትዮ ወዶች እደዚህነው ሤቶችን የሚያታልሉት❤