Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022

Komentáře • 498

  • @karozenu9188
    @karozenu9188 Před 2 lety +51

    አስቲ ከ ቲክቶክ መንደር የመጣችሁት እንደነ ማለቴ ነው በነገራችን ላይ እስቲ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን በሉ ፍቅራችን ይመለስልን🙏

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety +1

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +21

    ማነዉ እደኔ ፊልም ሲያይ እሰክሪኑ ላይወን ፎቶ አይቶ ሰወቹን የሚወዱ ከሆና የሚያይ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +68

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ወደ ሀገር ስንገባ በጣም የሰዉ ናፍቆት ስላለብን የሳቀልን ሁሉ ወዳጅ ይመስለናል ስለዚህ ከዚህ ፊልም ትምህርት ዉሰዱ እባካቹ😢

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 Před 2 lety +49

    ዋው የሚል ኮሜንት ካለ ምርጥ ፊልም ነው ማለት ነውና የማዳም ቅመሞች ኑሩልኝ ውድድድ

  • @user-sd4xk5jk4d
    @user-sd4xk5jk4d Před měsícem +1

    እዩባ አቡሌ እና ኣሜን or ማክቤል ባይኖሩ አላይም ነበር በርቱ ሁላችም ውድድድድ ነው ማረጋቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +37

    እዮባ አሜንዬ አቡሌ በጣም ምወዳቸዉ ምርጥ ተዋናዮች በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +91

    እዩቤና ያብስራኮ እያየናቸው አይናችን ስር አደጉ ጎረመሡ እያየናቸው ያገባሉ ደግሞ ስራቸው ደግሞ በጣም ግሩም ነው ምርጥ አክተሮች ናቸው ስወዳቸው

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌

    • @kidusabrham3791
      @kidusabrham3791 Před rokem +1

      teru new

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před rokem

      @@sawa8227 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @user-ff5vo5xt9k
      @user-ff5vo5xt9k Před rokem

      @@user-hs7hw4km6z ዚነትነኝኢትየጲያ ዉይየሀይቅ

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

      @@user-ff5vo5xt9k ምነው ወይ ሀይቅ አልሽሳ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 2 lety +4

    ለካ ችኮቹ ባዶቻችን የቀረነው እንደዚሕ እየታለብን ነው አስከመቼ ነው ግን የሠው ልቦና ይስጠን አስተማሪ። ፊልምነው ክበሩልን❤️🙏

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Před 2 lety +7

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እዩባ አሜን አቡሌ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @busyline4266
    @busyline4266 Před 2 lety +203

    ኮመንት አይቸ ነው ፊልም እማየው አሁን ኮመንት የለም ሲኖር አየዋለሁ ያው ቦታ ይዣለሁ

  • @gged2502
    @gged2502 Před 2 lety +10

    ጥሩ ትምርት አለው ከፅብ ይልቅ ፍቅርን አስበልጦ አድ መሆን ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +9

    ምርጥ ትምህርት ነው በሁለት ጠላቶች መካከል አንዱ ወደ ድርድር ካልገባመቸም ሰላምአይሆንም እውነት ነው 👍

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 2 lety +4

    _እዮባዬ እያየሁህ አደግህ ልክ እንደ ታናሽ ወንድሜ🥰🥰 ይች ምላጭ የሆነች ልጅ አልተቻለችምኮ🤣🤣 ጭራሽ ፖለቲካ በተረፈ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ልጁ ሊሞት ነው ብዬ ተናድጄ ነበር በዚህ መልኩ ማለቁ አስደሰተኝ በርቱልን_

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety +68

    ሁሉም የሚመቹኝ አርቲስቶች ናቸው አሪፍ ነው 😍

  • @belayenshbeyene
    @belayenshbeyene Před rokem +2

    እዮባ እና ያብዬ እጂግ በጣም ነዉ የምወዳቹ በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @azutgarage9323
    @azutgarage9323 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ ታዳጊዎች ናቸው የሚያድጉ በተለይ እዮብ በጥም ነው ማደንቅህ !ግን ከየ ፊልሙ ትዝብቴን አስቀምጠለው ልጁ የተወጋው በግራ ጎኑ ነበር ከ1ወር በዋላ ከልጅትዋ ጋር ሲተቃቀፉ በቀኝ ጎኑን ይዞ እንዳመመው ሲያስመስል ነበር በጥራት ለመስራት ሞክሩ ፕሮዲውሰሮች በተረፈ ልጆቹ አንደኞች !

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 Před 2 lety +11

    እዩባ አሜንየ እና አቡሌ ሶስታችሁም እያየናቹ ጓረመሳቹ ለፍቅርም ተደረሰ ገራሚነው እኛም በስደት እድሜአችንን ጨረስን

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +6

    ተምህርት አትማሩም እዴ ሁሌ ፊልም ላይ ነችሁ ዩቲዩብን ተቆጣጠራችሁት ጎበዞች ማኪ እዮባ አቡ ሄኖክ ድቁ አደኛ ነችሁ😍😍😍

  • @ascc6335
    @ascc6335 Před 2 lety +15

    ሀሪፍ ነው ግን አላየሁትም 🤣🤣🤣🤣 እዩባ አቡሌ ስለምወዳቸው ነው 😍🤣😘🤣🥰🤣

    • @eyu-ki5ko
      @eyu-ki5ko Před 2 lety

      😂😂😂

    • @Agurashtube
      @Agurashtube Před 2 lety

      ምን 😂😂😂

    • @ascc6335
      @ascc6335 Před 2 lety

      @@Agurashtube ምነው

    • @Agurashtube
      @Agurashtube Před 2 lety

      @@ascc6335 ሳይት እንደት አወቅሽ አሪፍ መሆኑን🤔😁

    • @ascc6335
      @ascc6335 Před 2 lety

      @@Agurashtube አጀማመሩ ደስ ስላለኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @Meba167
    @Meba167 Před 2 lety +18

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹 ሠላም ለሀገራችን
    ደስ ይላል

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 Před 2 lety +21

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው👏👌🇪🇹🥰🥰

    • @user-th8md4jl3c
      @user-th8md4jl3c Před 2 lety +1

      መጀመራ ሳየው ሚያስደነግጥም ሚያሳዝን ድህነት አፀያፊም አስደሳችም ነው ምክንያቱም ግን የሰው ንብረት ዘርፎ ሀብታም ከመሆን ድህነት ሰርቶ መለወጥ ይቻላል ጀምሬ እስክጨርሰው በጣም በጉጉት ነው ያየሁት ይመቻቹ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት በጣም ነው ምወዳቹ።

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 Před rokem

      😍😍😍

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před 2 lety +10

    ከቲክቶክ መንደረ መጣው አሪፍ ነው 😍😍👌👌👌እኔ ቁጭ ብይ እዚው ልጆች አደጉ እኮ አይኔ እያየ አይ ሰደት 😢😢😢

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety +30

    እዮብ ጣፍጭ አትጠገቡም እኮ በቃ እናንተ ያላችሁበት ስራ አሪፍ ነው በርቱልን

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z Před 2 lety +9

    የኬኳ ነገር ተመችታኛለች አቡሌ 😂😂😂😂😂

  • @bayoushmelhem6414
    @bayoushmelhem6414 Před 2 lety +2

    ዋው አንደኛ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየውት አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልኝ እዮባ ትንሿ ቅመምዬ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @saratube9788
    @saratube9788 Před 2 lety +7

    3 የተመረጡ የውመዳቸው ፣ ተዋናዮች ❤ የኔ ባለ ማህተቦች ፣ ፈታ ብየኖ ያየሁት🕊

  • @magdadessu969
    @magdadessu969 Před 2 lety +7

    እዮብዬ የኔ አይናፋር የኔ የዋህ የኔ መልካም ሰዉ ሰወድህ በምክንያት ነው ፈጣሪ ያሳድግህ ይደብቅህ አቡሌ እና ጣፋጭ እናተም አንደኞች ናቸሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሪፍ ስራ ነው😘😘😘😘

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 2 lety +14

    🍃አስተውል ያአኺይ🍃
    «አሏህን ከማውሳት ከሚያርቅህ ምቾት ይልቅ፤
    ወደ አላህ የሚመልስህ ችግር ይሻላል፡፡»
    [ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ ረሒመሁ-ል'ሏህ]

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 2 lety +4

    ፊልም ካየሁ ቆየሁ በጣም ደስ ይላል ሌላው ሁሉም ሰው ስለፊልሙ. ነው ኮሜንት የሰጠው ደስ ይላል

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 2 lety +23

    ኧረ ምን አይነት ፊልም ነው እየተሰራ ያለው ጌታ ሆይ✊

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Před 2 lety +6

    እኔህን ልጆች እያየናቸዉ አደጉ እኛ ስደት እዛዉ ቦታ ሳንቀሳቀስ በተለይ አረብ አገር ያለን ሰወች

  • @habelove6663
    @habelove6663 Před 2 lety +12

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻቹ ሰወዳቹ

  • @sesadamehamd301
    @sesadamehamd301 Před 2 lety +25

    ዋው ደሥትላላችሁ ያገሬልጅች አይዞችሁ በሩቱልኝ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +3

    ከአዋቂዎቹ የታዳጊዎቹ ፊልም መሆኑ ንው ባትስሩትም እኮ የታወቀ ንው ኢትዬ ውስጥ በትክክል እንደዚህ ናችሁ ምንም መስራት እይጠበቅም የሚገርመው ግን ወጣቶቹ በሙሉ በእንደዚህ መመልመላቸው አስተማሪ ፊልም ንው ብቻ እንዳትሉ አጥፊ በጣም የኢትዬን ፀባይ የወጣቱን የሚወክል

  • @aiichakonjo5391
    @aiichakonjo5391 Před 2 lety +5

    ምርጥ ተዋንያን ናችሁ ፊልማችሁ ያምራል በርቱ ተበራቱ አመሠግናለሁ

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 Před 2 lety +6

    እነዚህ ልጆች ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው

  • @user-wc5ur9xr7l
    @user-wc5ur9xr7l Před rokem +2

    😍😍😍እዪባ ያለበት ፊልም እኔ ምንም አያስጠላኝ

  • @adyd8686
    @adyd8686 Před 2 lety +5

    እኔ የሚገርመኝ ወያላ ለመሆን ወይም ጎዳና ተዳዳሪ ለመባል የግድ መሻማትና ትልልቅ ጉርሻ መጉረስ አስፈላጊ ነው

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 Před 2 lety

      እንደዛ የሚሆነው ካላቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ተሻምተው ሲበሉ ስለሚለመድባቸው ይመሰለኛል ያው ኑሮዋቸው ግልፅ ነው

  • @metabalcha5446
    @metabalcha5446 Před 2 lety +8

    ለኔ አልተመቸኝም የሌብነትን ሲስተም ነው የ አስተማራቸው የሚመስለኝ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም❤

  • @hadyamola4934
    @hadyamola4934 Před rokem +2

    አሪፍነውበጣምእምወዳቸው አርቲሥቶች ናቸው

  • @misra4212
    @misra4212 Před 2 lety +12

    ሁላቹ ዉድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +2

    ዋው ነው ያምራል በተለይ መጨረሻው እንድህ ማለቁ አቡሌ የሞተ መስሎኝ ነበር የአብስራ እና እዮባ በቃ ትልቅ ልጆች ሆናችሁ እያየናችሁ ተመስገን 🙏

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t Před 2 lety +10

    ዋው ዋው አሪፍ ፊልም ነበር በርቱ

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Před 2 lety +9

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት chanell

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Před rokem +1

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነዉ በዉነት♥️♥️♥️በርቱልን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +2

    የምወዳቸው እንስት አክተሮች ስላየሁ ነው መቸም እነሱ ያሉበት ሀራፍ ይሆናል ብየ አስባለሁ

  • @tamiratmulatu235
    @tamiratmulatu235 Před 2 lety +8

    ፐ ምረጥ ና አስተማሪ አጨራረስ እናመሰግናለን

  • @toyba1599
    @toyba1599 Před 2 lety +5

    ዋው ያበደ ነው 😍😍😍😍

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Před 2 lety +3

    ፊልሙ ሀሪፍ ነው ልየው ጋይሶች

  • @asteraster7374
    @asteraster7374 Před 2 lety +4

    ዋው ደስ የሚል አስተላለቅ ነው

  • @gdhsbsjs7678
    @gdhsbsjs7678 Před 2 lety +1

    እዮዬ ስረአቱ ገዳይ ነው በቃ ትለያላቹ ምርጥ ልጆች😘

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +3

    Dingelin yihe filem yene tarik new 207 layi agatimognal gin dingelil Maryam kogone neberch hulum alifo zare filem lemesirat yenebergn filagot betam yeworde new

    • @makita4667
      @makita4667 Před 2 lety +1

      Ayzosh ema

    • @helentube4131
      @helentube4131 Před 2 lety

      @@makita4667
      Esh wude zarema hulum negere keto yemadam kimem hugnalew

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +8

    ጎበዞች በረቱ ከናተ ብዙ እጠበቃለን💞💞💞

  • @meryemnesru4124
    @meryemnesru4124 Před 2 lety +1

    አሁን ከዚ ምን እንማር በጣም ደባሪ ፊልም ነው

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma Před 2 lety +6

    በጣም ይገርማል ሀገራችን ላይ ያለው ጉድ አያልቅም 😒ፊልሙ ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ይቅርታ ሁሉ ይሽሪል ።እና ግን ሌባው በሌብነቱ ቀጥሏል አስራር ቀረ እንጂ ሌብነቱን አልተወም ???????

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před 2 lety

      Astemarima adelem lebnet sineka lela yaserarek zede endale astemroal

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před rokem +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልኝ ተወዳጆች ❤

  • @masaratgussu794
    @masaratgussu794 Před 2 lety +7

    ዋውውዋ ቆጆ ፊልም ነው

  • @MikiyasAmde
    @MikiyasAmde Před 15 dny +1

    አቡሌ በጣም ዉድድ ነዉ ማረግህ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +3

    ዋው የምትሉ ምን ጉድ ናቹ ምኑ ነው አሪፍ አሁን ይሔ🤕🤕🤕🤕

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል 🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +11

    ጣፋጭ 💝እዮባ 💝የአብስራ 💝(አቡሌ )💝💝❤

  • @astu4737
    @astu4737 Před 2 lety +4

    የአስራ እና እዮብ በጣም ይመቹኛል አሪፍ ፊልም ነው
    የአብስራ ግን በእውነተኛ ህይወቱም በጣም አፍቃሪ ይመስላል ፍቅር የሆነ ልጅ ነው

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    betam aseyafi sera new leljiochachen atasetemerubn yemeseruten eyawekachu serum labenet begerop yasetelal

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety +1

    ድሮስ አቤል የአብ አሜን ኖርውበት ምን ሊወጠ ነበር ምርጥ ፊልም

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +2

    ዋው ቆንጃ ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @teke2809
    @teke2809 Před 2 lety

    Betame asetemare filme newe eyoba yabesera and tafache 🥰🥰🥰🤩🤩🤩💯💯👌👌👌

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 Před 2 lety +4

    መጀመሪያ ኮመታችሁን አብቤ ነው ፊልሙን የማየው የብዞቻችሁ ጥሩ ነው ይላል ካላችሁ እስኪ ልየው ቤተሰቦቸ

  • @netsanetzeleke272
    @netsanetzeleke272 Před 2 lety +4

    ደስ የሚል ነዉ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před 2 lety +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-ll6fs3im2k
    @user-ll6fs3im2k Před rokem +1

    ዋውውሣምሩ❤❤❤

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh Před 2 měsíci +1

    Tero temerte now gobzoche areteset 🎉🎉❤❤❤

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ😍👌

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Před 2 lety +4

    ፊልሞቹ ሁሉ ዕናተ ብቻ ብስሩት ዐሪፚዕ ነበርስወዳቹ 💓💓💓

  • @DejuHailu
    @DejuHailu Před 2 lety

    Eyoba hulem sayih Girim Tilegnaleh. Yemir Betam new miwedih lik Ende Tanashe. Filmun Demo Woooooooooow biyelachihuwalew. BERTULIN Ye Cinimaw Ketay jegnoch.

  • @Genet-mb5ry
    @Genet-mb5ry Před 11 měsíci +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @vdhveh7254
    @vdhveh7254 Před 2 lety +2

    አጀማመሩ ቢያሳዝንም አጨራረሡጨግን በጣም ያምራል

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 2 lety +1

    ምርጥ ምርጥ ሰወች ያሉበት ፊልም

  • @user-jj9gp2nj4y
    @user-jj9gp2nj4y Před rokem

    Wow merxe fileme thanks 🙏

  • @susutube7731
    @susutube7731 Před rokem

    የመዳም ቅመሟወቸ የትናቸሁው አልታያቸሁውኝም ግን እደኔየ ኳወሜት የሜዝናናው ማነው

  • @zaharazahara3531
    @zaharazahara3531 Před 2 lety +2

    ዕንደት ሰርቀን መኖር እንዳለብን ያስተምራል ትምህርት አልባ ፊልም ነው አትመልከቱ

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 2 lety

      ከመሠደድ ብንሰርቅ ይሻል ነበርንን🙃😔🤕🤒

    • @toybademle363
      @toybademle363 Před 2 lety

      ሰርቀሺ ለማደር ሳይሆን ተታለሺ እዳትሰረቂ ጥንቃቄ መውሰጃነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 2 lety +2

    ተወለዳችሁ አሳድጌያችሁ በለጣችሁኝ ኣ በርቱልን🥰🥰

  • @sosina9479
    @sosina9479 Před 2 lety +2

    ደስ ይላል 🥰🥰🥰 ቀጥሉበት

  • @user-nr4wr4cf5z
    @user-nr4wr4cf5z Před 2 lety +3

    ኸረ ፍልም 😁እረቢኒ
    ህይዎት በደረጃ አትፋርደ ባየንበት ይይን እንይ

    • @user-ww5nk3tn8k
      @user-ww5nk3tn8k Před 2 lety +1

      አወአ ፊልምኮ ድሮ ቀረ እኛም ድሮ ማለት ጀመርን

  • @dawitmosye4769
    @dawitmosye4769 Před 2 lety +2

    አቡሌ እና እዬብ ጎበዝ ናቸው።ግን ጥሩ ድርሰት እና ዳይሬክተር ቢያገኙ ጥሩ ነው።

  • @hailederessa7043
    @hailederessa7043 Před rokem

    not bad this is learn for all of as

  • @lainlain3070
    @lainlain3070 Před 2 lety

    ቆንጆ ነው እወዳችኋለሁ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem

    Arif nw I'm a fan of all you guys 🥰🥰🥰🥰

  • @seadiroyal80
    @seadiroyal80 Před 2 lety +1

    Eyobaye yeni chewa 🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🥰

  • @user-vy8yw1pv2r
    @user-vy8yw1pv2r Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @titisebsbie7190
    @titisebsbie7190 Před 2 lety

    Arif film 😍🥰💋

  • @shemsuhabibi1230
    @shemsuhabibi1230 Před 2 lety +1

    Waw derasi yemiamr sira abule ena iyoba

  • @hbi2024
    @hbi2024 Před 2 lety

    እደኔ ከቲክቶክ ካናንን አይቶ የመጣ👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +5

    እዮባ 💝ና 💝💝አቡሌ 💝💝ደስ የሚል እድሜ ላይ 💝አንድ ላይ 💝💝💝💝💝💝ይመቻቹ ❤

  • @daniboydaniboy2238
    @daniboydaniboy2238 Před 2 lety

    Aselchiwoch..hule temesasay film

  • @sosinasolomon6419
    @sosinasolomon6419 Před rokem +1

    Mesale what is real name please

  • @AllinOne-tu6xm
    @AllinOne-tu6xm Před 2 lety +2

    እሄንን ፍልም እኔ ራሴ መስራት እችላለሁ በጣም ቀላል ነው

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k Před rokem +1

    ዋው ስወዳቻው ሁሉንም ♥♥

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Před 2 lety +1

    የሶስት ልጆች አክት አይጠገብም።

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +1

    እዮባ አሜን አቡላ ስላየዋቹ ብቻ ማየት ጀምራለዉ ጥሩ ባይሆንም አይከፋኝም እናንተን ስለምወዳቹ