/እንተዋወቃለን ወይ?// "ቁመቷ ረጅም ሰለሆነ ማርሽ ባንድ ውስጥ መስራት ትፈልግ ነበር” ልዩ የእናቶች ቀን //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 11. 05. 2024
- ፈይሰል ዛኪር ከእናቱ ወ/ሮ ስናፍቅሽ ሀይሌ፣መቅደስ ደበሳይ ከእናቷ ወ/ሮ በሰልፍ ካሳዬ እንዲሁም አብረሀም ክብረአብ እና እናቱ ወ/ሮ አበባ አርአያ ቀርበው የእናቶች ቀንን በማስመልከት ቆንጆ የወላጅ እና ልጆች ጨዋታ ተጫውተዋል
Faisal Zakir and his mother, Mrs. Snafqish Haile, Mekdes Debesai and her mother, Mrs. Beself Kasaye, and Abraham kibreab and his mother, Mrs. Ababa Araya, joyously participated in a heartwarming parent-child game to celebrate Mother's Day.
እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
እናቱን የሚውድ ላይክ ግጩኝ እማዬ እንኳን አደረሰሽ እናቴ ሞቸ ነው የምወድሽ❤❤❤
ሰለ ሂወት አትሙቺ ሳትሞች ም ይወደዳል
በሄይወትም በትናርም እናቴ ወድሸለዉ😢😢😢❤❤❤
@@beranamagarsa9437😭
በአለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሃም እናት የኔ ደርባባ ከፊታቸዉ ምንም ነገር አልጨመሩም የኔ እናት በተፈጥሮ የሚያምን ሠዉ ምንኛ ታድሏል የአብርሽየ እናት😘❤
እውነትነው ደስይላሉ እዲሜይስጥልን
በጣም ደስ ሲሉ
all are have no expect becouse all are beauty so happy mother day
@@johntalila9854 ልክ ነሕ ሁሉም እናቶች ወርቅ ናቸዉ ግን በተፈጥሮ የምታምን እግዚአብሔር በሠጣት ብቻ የምታጌጥ ሴት(እናት) ለእኔ ልዩዎቼ ናቸዉ
@@user-gr6qt8no9n Bez liket likh nek ene demo compare sitderg andi ande egna lijoch new enatochn be cosmotics yemnblash so comotics be edmechu asfelgm enda ene,so thank for your idea
ዋዉዉዉዉ የአብረሀም እናት ምንም አይነት ሳትነካካ የተፈጠሮዉ ዉበቶ በጣም ቆንጆ እናት ደረባባ ደስ ስትል ምንም አይነት ሜካብ ሳታደረግ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም እነት ቆጁ ነቸዉ
@@emmahmed8394😂ያለ ማክአብ
yes yes❤❤❤❤
በጣም
በጣም በጣም ደስ የሚል የእናቶች ቀን ፕሮግራም ያቀረባችሁት በተለይ የአብርሃምን እናት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ደስ የሚሉ ደርባባ እናት የምርቃታቸው ጥግ ደስ የሚሉ እናት እድሜ ይስጥልን
የአብርሽ እናት እምነታቸው ድንቅ ነዉ ❤❤❤
Betam ❤
Betam ❤🙏
የአብርሸ እናት አስለቀሰችኝ እረጂም እድሜ ለሁላችሁም ለእናቶች
ዋው የአብርሽ እናት እውነትም ጀግና እናት ናቸው ኮፊደሳቸው ምን አይነት እውነተኛ እናት እና ጠንካራ እናት እንደሆኑ ያስታውቃሉ መልካም ልደት ። ለሁሉም እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልችሁ
አሜን
የአብረአም እናት ወይኔ አንድ ነገረ ሳይኮኮሉ ሳይጨምሩ የኔ ውድ እናት እየሩሳሌምን ብቻ አደለም ሌላ ካለ ያሳዮት ረጀም እድሜና ጤና ተመኘንሎት
የኔእናት
የአብርሀም እናት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናት እረጂም እድሜ ይስጥልኝ
ኮሜቶች የአብርሽ እናትየአብርሽ እናት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሁሉም እናቶች 🥰🥰
አስደቱኝ❤
ወይኔ አብርሽ ታድለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ
እናቶችን አከብራለሁ ግን ደግሞ ያላባት ያሳደጉ እናቶች ለኔ ይለያሉ እኔም እንደዛ ስለሆነ ያደግሁት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ያብርም እናት ከሜካብ ነፃ የኔ እናት ሺ አመት ኑሩላት ❤❤❤❤
የአብርሽና እናት አስለቀሱኝ የኔ እናት🥺🥺የኔ ጠካራ ሴት💋💋💋እንወድሻለን እማየ ሁላችሁንም እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን❤❤❤እኳንም ተወለድሽ ማማየ🎂🎂🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤
የአብርሽ እናት እኔን የኔ አባት ቢጤ ናቸው የኔ አባት ልጆቼ ለኔ ሁለ መናዬ ናቸው ብሎ በጥርሱ ነክሶ ነው ያሳደገን የኔ አባት የኔ ጀግና ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን እኔ ልጂህ ደርሼልካለው አኮራካለው የኔ ጀግና አባት❤❤❤
እድሜናጤና ይስጥልሽ❤❤❤
የአብርሽ እናት ውበት ይለያል❤❤❤❤❤❤❤መልካም የእናቶች ቀን አደረሳችሁ
ማሻአላህ የፈሰል እናት ሙስሊም ናቸው ምኞታቸውም መካ ሀጅ ማድረግ. ነው አላህ ያሳካልሁ❤❤❤❤❤❤❤
በተፈጥሮ ውበቱ የሚያጌጥ ሰው በጣም ነው የምወደው የአብርሽ እናት
የአብርሀም እነት በጣም ምርጥነ ጀግነ ነቸው ልከ እንደ እኔ እነት ጀግነ ብቻቸውን ሳይደከማቸው ያሳደጉ የአለም ጅግነ እነት ርጂም እድሜ ያቆይልን ያኑርልን ለእነቴ ፅሎት አድርጉልኝ እየታመመችብኝ ነው እግዛብሄር ፈውሱን እንዲሰጥልኝ ተመሰገን ነው ብቻ እነቴ ከኔ እድሜ ለሰዋ ጨምሮ ያቆይልኝ አለሜ ነት ውበትዋን ልጅነትዋን ለኘ ሰውታ የኖርች ጀግነ እነት ለኘ የኖርችጂ ለራሰዋ ያልኖርች እነት ነት ኑርልኝ እማ 🙏🙏🙏
ውይይይ አብራሀም አገላላፁ ረጂም እድሜ ይስጦዎት የኔ ጀግና ደረባባ
_የኔ ውድ እናት የአብርሽ እናት ሲያምሩ። ምንም የተለጣጠፈ የተቀባባ ነገር የለም። ገጭ በኖርማሉ። አቤት ውበት አቤት ሐይማኖት🥰🥰🥰 እረጅም እድሜና ጤናን ለሁሉም እናቶች ይስጥልን🙏 ያለ መዋሸት ግን የአብርሽን እናት በጣም ነው የወደድኳቸው። ድርብብ ችርክክ ያሉ ሐይማኖተኛ እናት🥰🥰🥰 ያለ አባት ልጆችን ማሳደግ በእናቴ በደንብ አውቀዋለሁ። ገና በልጅነታችን አባታችን አርፎ 8 ቤተሰብ እናቴ እሷነቷን አጥታ ወዟ ወጣትነቷ ረግፎ እኛን ለዚህ አበቃች ክብር ለእናትቻችን🥰_
የአብርሽ እናት የኔ ፀሎተኝ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ኢትዮጵያዊት ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና
የአብርሽ እናት ብቻን ልጅ ማሳደግ በአያቴ አውቀዋለሁ ሁሌም ታወራኛለች ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፈል ይገባኛል ለዛውም ወንድ ልጅ ለዛውም ከተማ ከባድ እንደነበረ እናውቃለን በርትተው አሳድገው ለዚሂ ሲበቁ ማየት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ኑረው የሚካሱበት ዘመን ይሁንልን
ሉላዬ ጥሩነው ግን ለሁሉም እናቶች ሥጦታ መሰጠት ነበረበት ምክንያቱም ቀኑ የናቶች ሥለሆነ በጣም ነው ያዘንኩት❤❤❤ለ3እናት እወዳችሀለሁ❤❤❤
በትክክል
አይይ ለእናቶች ቀን ብላችሁ የአንደኛው እናት ባያሸንፉም ስጦታ እራሱ መስጠት ነበረበት ትንሽ ደስ አይልም ለሚቀጥለው ግን አሻሽሉት ይህ የእኔ አስተያየት ነው
ሉላዬ የኔ ሸቃጣ ማነው እደኔ እሚወዳት🤙🥰
ሸንቃጣ 😁🤔
እማየን ትመስለኘለይ ሸቃጣነቶ ዛሪ ብትበሳቆል በልጅ ናፍቆትና የልጅልጅ ድርቀቱ ቢያበሳቁላት እማየ ሸቃጣ ናት
አብርሽ ስወደዉ ቀልደኛ ሳቂታ የዉ እንኳን ለናቶችቀን አደረሳችሁ
የአብርሽ እናት እማዬን መሰሉኝ የኔ ዘንካታ ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለሑሉም እናቶቻችን🙏
መልካም የእናቶች ቀን በአለም ለሚገኙ እናቶች በሙሉ .. .🎉
መካ ያልሽው እናት አላህ ይወፍቅሽ ❤❤❤
የአብርሽ እናት ይለያሉ ትክክለኛው ቁጭ ልጅ የመሰለ ነገር የለም እነሱ ስላሉነው የተገኙት
የኔ እናት እየሩሳሌም እንደሚመኙ ገምቸ ነበር የአብርሽ እናት ፀጋውን ያብዛለዎ በተፈጥሮ ውበት ነው የመጡት ለምነታቸው ያላቸው ጥንካሬ መሰረት ነው እንደ እርስዎ ያድርገኝ እማበረከተውት ይድረሰኝ❤ ሁሉም እናቶች አረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🎉❤
እውነትም የነአብርሽ እናት ጀግና ናቸው ❤❤❤
እደው ግን ትልልቆቹ እኳን ምናለ ከሜካፕ ነፃ ብትሆኑ አጅብ የአብርሽ እናት 1ኛ
እውነታቸውን ነው የአብርሽ እናት እናትነት ከባድ ነው ስሜቱ
በበዐል ቀን ስጦታ መስጠት በሀኒ ግዜ ቀረ የእናቶች ቀን ስለሆነ ለሁሉም መስጠት ነበረባችሁ አስተካክሉ እባካችሁሁሁሁሁሁሁሁ❤❤❤በተረፈ ለአለም እናቶች እንኳን አደረሳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ሀና እኮ እሷ አይደለችም የምትሰጠው የተሰጣትን እንጂ
በትክክል የኔ ቆንጆ@@sitrazee13
የአብርሽ እናት የራስቻው ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ ይላሉ እንኳን አደረሳች ነፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤
እኔ ምለው የእናቶች ቀን ሲከበር ሁሌም የመቅዲ እናት ብቻ ለምሳሌ የሉላ እናት............ወዘተ ❤
እሷ 😂ጠያቂ ነት ማን ይጠይቃ you are so funy
😂😂😂😂😂@@meseretarega2899
ሉላየ ትናንት ስታለቅስ ነበር እኔ እኔጃ የሉ ይሆን
@@user-ho7pk9ub4palu Kezi befit setenager neber tamewebat menkesakes indemayichelu
የሉላ እናት ያማታል መሰለኝ የሆነ ሰአት ስታወራ ነበር
ያአብርሽ እናት የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያቆያሽ ሁሉም እናቶቻችን አላህ ያቆያቹ
አብርሽን በጣም ነው ምዉደዉ በእዉነት ደግሞ እናቱ እንደት አባቱነው ምያምሩ ከቆንጁችን ቆንጁ ናቸው ፈጣሪ ይጠበቃችዉ
የናቱን አባት ስድብ መልክን ለማሞገስ አባትን ስድብ😢😢
የአብርሽ እናት ጥርት ያሉ ኢትዬጵያዊት እናት ሺ አመት ኑሩልን የመቅድዬም የወንድሜም እናቶች ክብር ይስጣችሁ እድሜ እና ጤናውንጨምሮ ይስጣችሁ
የአብረሀም እናት በተፈጥሮ ዉበት ደሥ ሢሉ ደርባባ ናቸዉ ደሞ
አላህ አንድ ቀን እድል ሰጥቶኝ እናቴን በአደባባይ ባመሰግናት ኡፍ እናቶች እውነት ዋጋችሁ ውድ ነው ጀነት እራሷ የምትገኝው ከእናት እግር ስር ነው ያረብ ጠብቅልን የሞቱትን አላህ ይማራቸው
በተለይ የኢትዮጸያ እናቶች ተወዳዳሪየላቸውም በአለም ላይ ሣይበሉ አብልተው ሣይጠቱ አጥተው ሣይኖሩ እኛንአኑረው እነሡ ሣይማሩ እኛን አሥተምረው አረሥንቱ ዘልዝሬ አልዘልቀውም እግዚአብሔር ብቻ ውለታቸውን ይክፈላቸው ለኛ ያልሆኑት የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያብርሽ እናት እውነት ደስ ይላሉ ❤❤❤
የአብርሸ እናት በጣም ውብ ናቸው እና ደግሞ የኢትዮጵያ እናት ማለት እንደሳቸው ነው ፈጣሪ የሰጣቸው መልክ ነው ያላቸው መልካም የእናቶች ቀን
ወይኔ ያብርሽ እናት ደስሲሉ❤❤❤
ለሁሉም እናቶች አረጅም እድሜ
ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሽ እናት ኡፍ ❤❤❤ ሲስቁ ደሞ ሲያምሩ😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች!!
ውይ አብርሽ መልካም እናት አለህ አንተም መልካም ነህ❤❤❤
የአብርሽ እናት ለምን እንደሆነ ባላቅም አስለቀሱኝ... አብርሽዬ ለናትህ አሁንም ከዚህ በላይ እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልህ ❤️❤️❤️
ይፈሠል እናት ማሻአላህ መካን ተመኝች አላህ ይወፈቃት ያረብ🤲🤲
የአብርሽ እናት እንዴት እንደሚያምሩ የኔ ደርባባ እጅሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልህ ❤❤❤
እንዚህን ድንቅ የኢቢኤስ ድምቀቶች የወለዳቹ ድንቅ እናቶች አቦ ዘመናችሁ ይባረክ፡፡ መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም፡፡ ኢቢኤስ ተቀዳሚ ምርጫ
በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን❤
አሚን አላሁመ አሚን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥹🥹🙏🙏🙏❤️
አሜን እውነት❤
አሜን አሜን አሜን
Amen
ሁሉ ነገር ከፈጣሪ ጋ እንደሚታለፍ እና ጥንካሬ ከአብርሺ እናት ተምሪያለሁ 😍❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹህ እናቶቻችን ያብርሽዬ እናት እንደኔ አንድ ናቸው ለናታቸው😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አብርሽ ይሄ ድንቅ ሰብዕና በማን እንደተሰራ አሁን ገባኝ ምርጥ እናት ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁሎቶ
እኔ አብርሽን ስላየሁ ነው የገባሁት በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
የኔ እናት ደስ ሲሉ አሜን አሜን አሜን የአብርሽ እናት ምርቃት ይድረሰን
ማሻአላህ የፋይሰል እናት ምኞታቸውን አላህ ያሳካላቸው🎉🎉
መካ እኔ ስንቴ ሄጃለው ያለው ደስታ የመንፈስ እርካታ አላህ ይወፍቆት 💓💓
አሚን
ፋይሰል እንደምንም ብለህ ሀጅ አስደርጋቸው
የአብርሽ እናት ራጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ምኞቴ ነው ለአብርሽ እናት 🥇❤️❤️❤️
የአብርሽ እናት ኡፍ ልዩ ኖት❤ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናት ተምሳሌት ደርባባ ወርቅ ኖት🙏
ኡፍ የአብርሃም እናት የኔ እናት ምሳሌ ናት ጀግና ትለያለሽ መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤
አሪፍ ፕሮግራም ነው። የአብርሃም እናት ይለያሉ ደስ የሚሉ ደርባባ ከነምርቃታቸው ፍፁም የተለዩ ጀግና እናት እናም ትናንትናቸውን ያልረሱ ከልጃቸው ጋር ያሳለፉትን ያንን ጊዜ አሳልፉ እንኳን ለዚህ መልካም ጊዜ አደረሳቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎ
አረ ለሁሉም ስጦታ መስጠት ነበረባቹ በደረቁ ልክ አይደለም መልካም የእናቶቸ ቀን❤❤❤
እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ዘጠኝ አመት አላየኋትም ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤
እኔም 10አመት ሆነኝ ካየኋት ወላሂ እንደት እንደናፈቀችኝ
እ😢
እኔ 10 አመት ሳላያት ሞተችብኝ ከሞተች ሶስት አመት ሊሆናትብ ነው ፈጣሪ ነብሷን ይማርልኝ😢😢😢
Mn tadergaleshi 10 amet
ውይ የኔ እናት አይዞሽ ነፍስ ይማር😢@@hayatbkewasa226
የአብርሽ እናት ረዥም እድሜ
እናት ያላችሁ እድሜ ይስጥላችሁ እናት የሌለን ፈጣሪየ ፅናቱን ይስጠን
አሚን
አላህ ሶብር ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ❤❤
የአብርሽ እናት በአካል አግኝቸ አቅፌ ብስማት ብትመርቀኝ ተመኘሁ ፈጣሪ እድሜ ከሠጠን አገኛቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰
አብርሽ አላህ እናትህን እርሜዋን ይጨምርልህ በጣም ቆንጆ ነት
የኢቢኤስ የጀርባ አጥንት የሆኑት ካሜራላይየማይታዩትን ባለሙያወች አቅርቡልን
Man likersacho newu😂
😂😂😂@@buzunashdadhi4143
@@buzunashdadhi4143 😂😂😂😂
የፈይሰል እናት❤❤❤❤❤ሀጅ ማድረግ ደስ ሲሉ አላህ ሀጃችሁን ይወፍቃችሁ ማዘረየ❤❤❤❤❤
እናት ላላችሁ አሏህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ እናት ለለንም አሏህ ያፅናን ያጠክረን ስለእናት ሲነሳ ሆዴን እርብሽ ነው ነው የሚለው የሚርበኝ ነገርስ እናቴዋ አሏህ ጀነትን ወፍቆን ያገናኘንንን
አሚን ያርብ
አሜንውዴ😢
አብሽሪልኝ ማማየ አላህ ይዘንላት ለእናትሽ ያረብ
Ameen
አሚን ያረብ
ያብርሽዬ እናት ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
ለሁሉምእነት እድሜናጤና ተመኘሁ
የአብርሺ እናት የሴት በላይ የኔደረባባ የለምንም ሜካብ እንደትያምራሁ ተወዳዳሪ የለላቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያፋይሰልን እናት አለህ ሀጅን ይወፍቀቸው ያራብ
አቤት የአብርሀም እናት 8 ወንድ!!! 16 ልጅ ማለት ናቸው። ብርቱ ናቸው! ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ!!!
ኧረ በ3 ነው የሚባዛው 24
የአብርሽ እናት❤
በአለም ላይ ላላችሁ እናቶች በሙሉ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ ረጂም እድሜ ለናቶች በጠቅላላ እስኪ እኔም እናቴን ደወየ እንኳን አደረሰሽ ልበላት አላህ በሰላም እስኪ ያገናኝን የስደት እህቶቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤
የአብርሃም እናት ደስስ ሲሉ መልካም የእናቶች ቀን
አግብቼ ወልጄ በእናቴ የተነፈግኩትን ፍቅር በልጆቼ እንዳገኘው እስኪ ጸልዩልኝ🥺
አይዞሽ እማየ
@@Rimnatube89 🥰🙏
እግዚአብሔር ያሳካልሽ አይዞን❤
የባለመካዋ አላህ ያሣካልሽ ማሻአላህ ሌሎቻችሁም ያሣካላችሁ ፈጣሪ
አብርሽዬ እኔም የእጣን አድናቂ ነኝ እጣን እኔ ብቻ ነበር እምወድ የሚመስለኝ ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ኢቢኤስ ላይ አንደኛ ኮማች ነኝ አለይኩኝም🙃 😂😂
❤❤❤ቀሚስ ብሎ ዝም ያምራል
መልካም የእናቶች ቀን
የፈይሰል እናት የኔ እናት አላህ ይወፍቅሽ መካና መድናን💚ኢንሻ አላህ❤️
ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እና እየሩሳሌም እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥ 🤔
- እራሱ ሙሐመድ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
📖👈🏾😲
የአብርሽ እናት ልክ እንደናቴ መሆናቸው ያስገረመኝ ነገር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤
የአብርሽ እናት እውነትም ጀግና እናት ናቸው
ውይ የአብርሽ እናት የኔ ቆጆ ማፉ ዱቄት በተፈጥሮዋ የምትኬራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የናቶች ቀን የአብርሃም እናት ዋው በገዛ ውበቷ እናት የሚያምርባት በገዛ ውበቷ ነው
የኔእናት የአብርሽ እና ሲያምሩ አብርሃምን ነው እሚመስሉ መልካቸው እራሱ እንደኔ እና ስምንት ወንድ ብቻቸውን ያለ ዘመድ ማሳደግ በጣም ድንቅ ነው። እኔ እናቴ ትግስቷ ይደንቀኛል አስራ አንድ ልጅ ብቻዋን ነው ያሳደገችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን።
መቅዲ የሚድያ ሰው ስለሆነች ብዙ ቻሌንጅ ሊኖር ይችላል ትችትም ቢኖር ኖርማል ነው ነገር ግን ከልጆቹ አልፈን ወላጆችን ሜካፕ ስለተቀቡ ከፍና ዝቅ ማድረግ አግባብ አይደለም ክብር ለሁሉም እናቶች
የመቅዲዬ እናት፤የአብርሽ እናት እና የፈይሰል እናት እንዲሁም ለመላው ኢትዬጲያውያን እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ። እናቶቼ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።🙏❤
ኡህየአብርሽ እናት እዴት ደሥ ይላሉ የኔእናት ደሥ ሲሉ
ለእናቶች እረዝም እድሜ ያድልልን
እድሜና ጤና ለወላጆቻችን በሙሉ
ታድለህ አብርሺ ሺ አመት ያኑርልህ
በጣም ነው ውድድድ ነው ያደረኳቸው ክብር ለሁሉም እናት ❤❤❤❤❤
መቅዲና እናትዋ አንኳን ደስ ያላችሁ
የፈይሰል የአብረሀምና የመቅዲ እናት መልካም የእናቶች ቀን 🎉
ሉላዬ ቀሚሳቹ ያምራል ዳንስሽን 💃ወደድኩት
የኔ አባት አብራሀም እፍፍፍፍፍ ውስጤ ያለውን ነው የገለፅከው የኛን ቤተሠብ ህይወት ነው ያሳለፊት እኔም እናቴ ሰባት ልጆችን ነው ያሳደገችው
እንኳንንም ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ❤❤እናት ምትኪያ የላትም እናት ነፍሰሽን😭😭ይማርል
ሉላ የዛሬው አለባበሰሸ ወደድኩት ዋውውውው ቀሚሰ ያምረብሻል❤❤❤