....የፅድ ወጥ ተዘጋጅቶልኝ በልቼ አውቃለሁ...... የውሎ አዳር አዘጋጅ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ....የፅድ ወጥ ተዘጋጅቶልኝ በልቼ አውቃለሁ...... የውሎ አዳር አዘጋጅ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 2,7K

  • @iammill1297
    @iammill1297 Před 3 lety +175

    ሴፉ የብዙዎች እምባ አባሽ ፈጣሪ በሁሉም ነገር ይባርክህ

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 Před 3 lety +55

    አይዞሽ ጌታ ኢየሱሰ ምህረቱን ያብዛልሽ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው ከመከራቸውም አዳናቸው ተብሎ ተፅፏል እናም በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ አሜን

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 Před 3 lety +86

    "ሁሉ ገባው አላህ በምህረቱ ይማርሽ። የኢትዬጲያ እናቶችን ችግር እየዞረች የጎበኘች ጀግና ሴት ነች። 😥

    • @lolman8495
      @lolman8495 Před 3 lety +1

      አስከለዬ እግዚአብሔር ይማርሺ።

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 Před 3 lety

      የክብር ዶክትሬት የሚገባት ለዚህችጀግና ነበር

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 3 lety +56

    ስይፉ ምርጥ የኢትዮጵያውያን ድምፅ ነህ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 Před 3 lety +101

    ውይ አታልቅሺ በናትሽ የእመብርሀን ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ፈውሱን ይላክልሽ አይዞሽ

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před 3 lety

      ድንግል ማሪያም እመቤታችን እያልሽ ማክበሩ ባይከፋም ዋናው ግን ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 Před 3 lety +39

    እኛ ድሆች እንረዳታለን እንጂ የኛ ሀገር አርቱስቶችማ ዘወር ብሎ አያዩሽም የኔ ናት አይዞሽ

  • @timabrham5587
    @timabrham5587 Před 3 lety +25

    አይዞሽ የሞተ ነብስ የሚቀጥል አምላክ አለን በሱ ተሰፋ አንቆርጥም በአምላክ ቸርነት ትድኛለሽ

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 Před 3 lety +17

    የኔ እናት እመብርሃን ትዳብስሽ ግድ የለሽም አምነሽ ፀበል ቦታ ሂጂ እንጦጦ ማሪያም ዘንዶ አስራ ባታ ሂጅ እመኝኝ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ምህረትን ይስጥሽ።

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 Před 3 lety +198

    የድንግል ማርያም ልጅ የምህረት እጁን ይዘርጋልሽ።

    • @danieltadesse3587
      @danieltadesse3587 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +3

      መምህር ተስፋዬ ብለሽ ጊቢ በይቶብ እዉነት ክርስቶስን እልሻለሁ ክርስቶስ እራሱ ነፃ ያወጣሻል እኔ ሙስሊም ነበርሁ ግን ክብር ለድግልጅ አሁን ሳኡዲ አረቢያ ነዉ ክርስቲያን የሆኩት አረቦች ሊገሉኝ ደርሰዉ በጣም ፈተና ነበረዉ ግን አሁን እግእዛብሄር ይመስገን

    • @fetihiyashukrala567
      @fetihiyashukrala567 Před 3 lety

      Yedingl mariyam lij sim alew enkuan esu engam sim alen Aysafrm eyesus kirstos yibalal❤️🙏

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 Před 3 lety +3

      የድንግል ማሪያም ልጅ ስም የለውም?ስሙን ለምን መጥራት እንደምትፈሩ አይገባኝም?ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የተሰጠው ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው፣እሱን የሚጠራ ሁሉ ደግሞ ይድናል!!

    • @arhibutube6566
      @arhibutube6566 Před 3 lety

      czcams.com/video/B-qsn0vbzIw/video.html

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 3 lety +550

    ታድያ ለዚህች ጀግና መርዳት ይነሰው? እራሱ መንግስት ሁሉን ወጪ ሸፍኖ የማሳከም ግዴታ አለበት አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ

    • @user-cb5kk2ei3f
      @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety +2

      Yetamemewun hulu yemasakem akim keyet yigegnal?

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 Před 3 lety +1

      Very true they have responsibility

    • @yenasera4842
      @yenasera4842 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @user-wv6bg7pz8u
      @user-wv6bg7pz8u Před 3 lety +1

      በትክክል !

    • @user-wv6bg7pz8u
      @user-wv6bg7pz8u Před 3 lety +1

      @@user-cb5kk2ei3f
      መንግስት ከኪሡ አያወጣም ያሳክማት
      የህዝብ ገንዘብ አለ !

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 Před 3 lety +123

    “በመከራ ቀንህ ጥራኝ እኔም እሰማሀለሁ አድንሀለሁ!!!!!”

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 Před 3 lety +1

    በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ የድረል ጌታ ምህረት ያዲርግልሺ ይፈዉስሺ::

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 3 lety +326

    አስካልዬ አይዞሽ ያንቺ ዉለታ አለብን መቸም አብረንሽ ነን በርቺ

  • @smerasmear6179
    @smerasmear6179 Před 3 lety +140

    ባዛኝቱ ማርያም በወላላይቱ የታመሙት ሳይድን አይጋ ለሊቱ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እናትየ

  • @faniboss7780
    @faniboss7780 Před 3 lety +14

    አስካል የኔ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይማርሽ

  • @muhammedhassen9733
    @muhammedhassen9733 Před 3 lety +9

    የኔ እናት ሃገራችንን ባንቺ ውስጥ ነበር ምናያት አላህ ያሽርሽ

  • @henokmoh9631
    @henokmoh9631 Před 3 lety +44

    ጀግኒት እኮ ነሽ🇪🇹መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገር ኩራት ነሽ:: ፈጣሪ ጨርሶ የማርሽ::

    • @yeshiwaltengus1888
      @yeshiwaltengus1888 Před 3 lety

      አዎ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን አባ ግርማ ጋ ሂጅ በጣም ትፈወሻለሽ

  • @zenethussen8887
    @zenethussen8887 Před 3 lety +287

    የኔ ፍልቅልቅ አላህ አፊአሽን ይመልስልሽ ያአላህ እስኪ በገንዘብ የማንችል በዱአ እናሥታውሳት

  • @amareambaw9601
    @amareambaw9601 Před 3 lety +4

    የኔ እናት አንች ስታለቅሽ ማየት ያሳዝናል የኔ ፍልቅልቅ ጠንካራ ሴት አይዞን እህቴ ያልፋል እግዚ አብሄር ይማርሽ

  • @martanada9411
    @martanada9411 Před 3 lety +6

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አለሁ ትበልሽ ልጃም በማያልቅ ምህረቱን ይጎብኝሽ

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 Před 3 lety +72

    እውነት በጣም የማል እኔ አቅም ቢኖረኝ ሙሉ ወጪዋ ችዬ አሳክማት ነበር ግን አቅም የለኝም በጣም ነው የምወዳት አንቺ የህዝብ ነሽ አላህ አፍያሽን ይመስልሽ እባካቹ እንዳት😥 የኔ ደርባባ እናት

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 Před 3 lety +2

      Mekiya Tamam, ሃሳብሽ ብቻ ይበቃል እህቴ።

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 Před 3 lety +3

      ሙሉ ወጪዋን መሸፈን የለብሽም አሁን ላይ ትንሽም ብትሆን እርጃት

    • @mekiyayoutube5974
      @mekiyayoutube5974 Před 3 lety +2

      @@ihatepolitica9600 ግድ ነው ካለን ላይ መቀነስ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 Před 3 lety +118

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እማ 😭💔የኔ ወርቅ እመቤቴ በምህርት እጆቸዋ ተዳብሰሽ 🙏❤❤❤እስቲ ደና ማየት የምትፈልጉ ሰዎች like 🙏🙏እግዚአብሔር ይማርሽ በለዋት 🙏

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 3 lety +10

    የኔ እናት ማርያምዬ ትማርሽ 🙏😥

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety

    የኔ ብርቱ በእውነቱ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ሀገርሽን ለማሳየት ትልቅ መሰዋት ከፍለሻል። እግዚአብሔር ፈውስ ከላይ ከአርያም ይላክልሽ። በያንዳንድ የሰውነትሽ ክፍል ላይ የተቀመጠ ደዌ በክርስቶስ እየሱስ ስም ከዚ ሰሀት ጀምሮ ይቅለጥ። ስኬትሽን አይቶ የቀና ክፍ ስራውእና አላማው ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይፍረስ። መውጣት ማምለጥ ይሁንልሽ ማንኞውም ከፊትሽ ያለ ተራራ ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ደልዳላ መሬት ይሁንልሽ። የተዘጋ በር በክርስቶስ እየሱስ ስም ይከፈትልሽ። ዘመንሽ ህይወትሽ ይባረክ።

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 3 lety +79

    አሁን ይሄ ምኑ ዲስላክ ይደረጋል አቦ ኑሮአችሁ ድስላይክ ይሁን አሱኩየ ፈጣሪ ይማርሺ አይዞሺ ደግ ሰው መፈተኑ ግድ ነው

    • @yasinahmed7271
      @yasinahmed7271 Před 3 lety

      አቦ ተባረኪ እህቴ ለኔም በጣም ከሚያዛዝኑኝ ነገሮች በጎ ለሚሰሩት ለታመመ ሰው ዲሰላይክ ማድረጉን ለምን አሰፈለገ ነገ የምንሆነው አናውቅም !! ለኔ እየቆየ የገባኝ ኢትዮጵያዊነት በጎነት ሲያዩ ያማቸዋል ጊዜው የፈጠራቸው ጭራቆች ናቸው ።

    • @Galaxy-vf9pj
      @Galaxy-vf9pj Před 3 lety

      በጣም ሰይጣን ናቸው

    • @astedegebre3931
      @astedegebre3931 Před 3 lety

      የኔእናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ መልካም ሠዉ

    • @nunugeb1304
      @nunugeb1304 Před 3 lety

      Thank you

    • @user-hw3oq5wp7s
      @user-hw3oq5wp7s Před 3 lety

      Ataskegn yeshekala nuro dis lik new enkan ergmshachew

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 Před 3 lety +18

    ለምን ጠፋች ብዬ ሁሌም እራሴን እጠይቀው ነበር አሁን ይህ ስሰማ አዘንኩ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ደርባባ ፀባየ ሰናይ

  • @beyenechtola2931
    @beyenechtola2931 Před 3 lety

    አስኩዬ እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው ጌታ እየሱስ ከዚ ሁሉ ነፃ ያወጣሻል ጌታ እየሱስን ጋብዢው

  • @misse8665
    @misse8665 Před 3 lety +3

    የኔ እናት ፍልቅልቋ እህታችን ፈጣሪ ይማረሽ እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ አይዞኺ ዝሓፍተይ መዐረይ ::

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 3 lety +21

    አስካለዬ አላህ በቅርቡ ወደ ሙሉ ጤትሽ ይመልስሽ አሚንንን ያረቢ በአላህ አታልቅሽ ኢንሻአላህ በጣም ደህና ትሆኛለሽ እህቴ የኢትዮጵያ እናቶች ዱአ ይርዳሽ ብርቅዬ እና ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 3 lety +62

    ፀበሉ ላይ ጠንከር ብትይ በእደጁ ሄደሽ እዬዬዬዬ ብለሽ ብታለቅሽ ይምርሻል እማ

    • @dhhgxdg2477
      @dhhgxdg2477 Před 3 lety +1

      እሰከ እግዚአብሔር ይማሪሸ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 3 lety +1

      Yene enati ayzosh Fetari yimarsh😥😭😭

  • @ahmedyasin9112
    @ahmedyasin9112 Před 2 lety +1

    አስካሉዬ አላህ ጨርሶ ይማርሽ በጣም ነዉ ምወድሽ ስራሽን ተከታታይ ነኝ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 lety

    ወይ ከዘገየ ባየውም የምትድኝው ፀበል ሱባኤ ገብተሸ ብትጠመቂ ነዉ እህቴ ሳይንስ የማያውቀው አለ።እና ፀበል እምነት በርች ፀልይ።እመብርሐን ትርዳሸ ድነሻል ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ !!!!

  • @user-wt7xn2og3y
    @user-wt7xn2og3y Před 3 lety +84

    ፁሚ ፀልይ ፀበል ተከታታይ ፈዉስ ከእግዚአብሔር ነዉ። የፀሎት ቦታ አዘጋጂ ስገጂ ፈጣሪ ማአሪ ነዉ ። እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 3 lety

    ዘንድሮ የመጣብን ጠላት በኢትዮጵያ ወዳጆች ላይ ነው!!
    እግዚአብሔር ከሀገራችንን ድራሹን ያጥፋልን!!
    ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት እህቴ እግዚአብሔር ቶሎ ይድረስልሽ!!!!

  • @esikedareshete1675
    @esikedareshete1675 Před 3 lety +1

    ፀበሉን በደንብ ተጠቀሚ እናቴ እንኳን ይህንን በሽታ መድሃኒት የለዉም ለተባለው በሽታ ሁሉ መድሃኒት ሆኑአል አይዞሽ እመብርሃን ልጁአን አቅፋ ባሳደገችው እጇ ትዳብስሽ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s Před 3 lety +58

    አሱኩዬ አሏህ አፈያ የርግሽ የኔ ዉድ አታልቂሺ ሁሉም የልፈል😭😭😭

  • @user-wb8fq9qz9z
    @user-wb8fq9qz9z Před 3 lety +2

    በጣም እምወዳት ጋዜጠኛ የኔ እናት ሙሉ አፍያ ይስጥሽ የኔ ማር

  • @enatbekele880
    @enatbekele880 Před 3 lety

    አስኩ እግዚአብሔር ይማርሽ በዚሁ አጋጣሚ ሰይፉን አመሰግንሃለሁ በሕመም ለሚሰቃዩ ፈጥነህ ደርሰህ አቅም ባይኖርህ እንኳን አቅሙ ካላቸው ጋር አገናኝተህ ለችግራቸው ትደርሳለህ! አስኩ ከህመምሽ ተፈውሰሽ ወደ ስራሽ እንደምትመለሺ ሙሉ እምነቴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን!!!!

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 3 lety +36

    አሰኩዬ ለኛ ለኢትዪጲያ ህዝቦች ላይብራሪያችን ነሸ የሀገር ባለውለታችን ነሸ እኛ ከጎንሸ አለን ሁሌም የኔ ቆንጆ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +59

    የኔ ከርታታ ያልገባሽበት ሀገርና ጉራንጉር የለም 😥 እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በሬዲዮ የማዉቅሽ አስካልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏😥 ከምንም በላይ ፀበል ተጠመቂ እጅና እግር ሚይዝ በሽታ ልክፍት ይሆናል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይዳብስሽ 🙏🙏🙏

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 Před 3 lety +1

    እሱን በርች በእውነት በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል።

  • @beyenechtola2931
    @beyenechtola2931 Před 3 lety

    ጀግኒት አይዞሽ እወድሻለሁ ትድኛለሽ በእየሱስ ስም በመገረፉ ቁስል ተፈወሺ ፈውስሽ ይፅና አስኩዬ

  • @estifanosabebe9502
    @estifanosabebe9502 Před 3 lety +59

    ደንግል ማርያም ትዳብስሽ የእኔ እህት😓

    • @user-mb8lq2rs1b
      @user-mb8lq2rs1b Před 3 lety

      ድንግል ማሪያም ትዳብሰሸ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 Před 3 lety

      ድንግል እናቴ ወላድተ አምላክ ትዳብሸሸ ትማረሸ የኔ ጅግና

    • @user-kc5qe6jo1j
      @user-kc5qe6jo1j Před 3 lety

      አላህ አብዝቶ ይማርሽ
      ሰይፍ አንተንም አላህ ይርዳህ
      የተቸገሩትን ስለምትረዳ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 Před 3 lety

      እግዚሀብሄር ይማርሽ እናቴ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 3 lety +19

    እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን የምህረት እምላክ የሚሳነው ነገር የለም እና ይምርሻል ተስፉ አለን

    • @danieltadesse3587
      @danieltadesse3587 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před 3 lety

      ድንግል ማሪያም እመቤታችን እያልሽ ማክበሩ ባይከፋም ዋናው ግን ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @tegestnahom897
    @tegestnahom897 Před 3 lety

    እንደው የኔ እናት እንደው ብትችይ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ብትሔጂ ጥሩ ነበረ ካልሆነም ደውለሽ ብታወሪያቸው እባክህ ሰይፍሻ መላ ፈልግ 🙏🙏

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 3 lety

    Kedus Geta Egziabehare Yemareshe
    Ayzosh Ehetay Ambeteye Mariyam
    Amalagenetuwa Fekeruwa Redeateuwa
    Cherenetuwa Ka Anchi Gar Yehune Amen ❤🙏⚘🌷🌺❤⚘🌷🌺

  • @askalwold4874
    @askalwold4874 Před 3 lety +31

    አይዞሽ እናት ጸበሉን ተጠመቂ አትረበሽ እግዛብሔር ይምርሻል አግዛብሔር ካንችጋር ይሁን

  • @helentube2416
    @helentube2416 Před 3 lety +78

    አስኩዬ ተሽሎሽ ስራሽ የገባሽ ቀን ለ ቅድስት አርሴማ ስለቴን ሻማ አበራልሻለዉ ገንዘብ ባይኖረኝም በ ጸሎቴ አስብሻለዉ አይዞሽ እህቴ

  • @kalkidanabera8772
    @kalkidanabera8772 Před 3 lety

    ይሄ ኮ ግልፅ ነው የእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው የኔ እናት ፀበሉ ላይ በርቺ ድንግል ትጎብኝሽ የኔ ጠንካራ ሴት።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 3 lety

    ካለምንም ወጪ እየሱስ ያድናል ነብይ እሰራኤል ዲንሳ ሂጂ ትድኛለሽ ተነሺ ሂጂ ድንቅን ታያለሽ ኪኒን ሌላ ምንም ነገር አትውሰጂ የእግዚአብሔር ጉድ ታያለሽ ታሪክ ቀያሪው በህይወት እሜኖረው እግዚአብሔር ያድንሻል እስቲ ሂጂ ጉድ ታያለሽ ተነሺ ዛሬ ነገ ዛሬ ሳትይ ሂጂ ተነሺ ሂጂ ትፈወሻለሽ የእኔ እናት ተነሺ የእግዚአብሔርን ታምእራት ሂጂ ጉድነው እምታይው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የኔቆንጆ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Před 3 lety +26

    ወላሂ በጣም እመዎዳት ጀግናነት አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ

  • @wolowlove1234
    @wolowlove1234 Před 3 lety +15

    Ethiopia is Askal and Askal is Ethiopia. We all need to help this priceless person

  • @hussenohussen8968
    @hussenohussen8968 Před 3 lety +2

    አንጀቴን በላችኝ ኡፍ አላህ ይድረስልሽ እህቴ አስለቀሰችኝ ምናባቴ ላድርግልሽ ቢቻለኝ ሙሉውን ወጪ ችዬ አሳክሜሽ ደስታሽን ባሳየኝ
    ያለኝ አቅም ዱኣ ነው የማደርግልሽ አስካልዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety +1

    የኔ እናት እመብርሀን ትድረስልሽ. . በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 Před 3 lety +40

    Etv TV ግን ይህን ግማሽ እድሜዋን አገልግላው እስዋ እንዴት ወጪዋን ሸፍኖ ማሳከም አቃተው😭አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @bereketjemjemmedia5632
    @bereketjemjemmedia5632 Před 3 lety +53

    የምህረት አባት ታምራት አድራጊ ቸሩ እግዚያብሔር ይማርሽ!!

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 Před 3 lety

      amen፫

    • @madinaahamed3985
      @madinaahamed3985 Před 3 lety

      አዪዝሸ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety +1

      እህታችን አለመግባትሽ የእናት አባትሽ የጥንቆላ መተት አድራጊ ከሆነ በሕወትሽ በልጅ በረከት እንዳታገኚ ያደርግሻል አንዳንዴ ደግሞ በሽታ ያሆናል እባክሽ ፀልዮ ( ስገጂ) ፃም ቢያቅትሽ እን አጥብቀሽ ፅስገጂፆሚ እግዚአብሔር ምህረትን እንዲያመጣልሽ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety +1

      መምህር ተስፋኤ ትምህርት እያዳመጥሽ መንገድሽን አስተካክዬ

  • @bintislam6088
    @bintislam6088 Před 3 lety +1

    አይዞሽ አላህ ሙሉ ለሙሉ ያሽርሽ ሚስኪን ስታሳዝን በአላህ በፍፁም ዝም ልትባል አይገባም ወገኖቼ

  • @redietzinabu7036
    @redietzinabu7036 Před 3 lety

    ጌታ ኢየሱስ ያድንሽ

  • @wesilabintmustefa7296
    @wesilabintmustefa7296 Před 3 lety +5

    የእኔ እናት አላህ ጨርሶ ይማርሽ ከምር በጣም ነው ምወድሽ እንዳንቺን አይነት ሀገሩን ወዳድና ለስራው ታታሪ ጋዜጠኛ የትም አይገኝም

  • @mahletgetachew6613
    @mahletgetachew6613 Před 3 lety +6

    ይሄ ብሽቅ ኢቲቪ ወጭዋን ሽፍኖ ማሳከም ነበረበት የኔ እናት እመብርሀን ድብስ ታርግሽ ድግል ማርያም የጭንቅ አማላጃ

  • @yohanisbelay3791
    @yohanisbelay3791 Před 3 lety

    Etv ሰራተኞቹን የሚያሳክምበት አሰራር የለውም ያን የሚያክል ድርጅት
    የፃድቃኔ ማርያም ፀበልና እምነት አምጡላት የምታውቋት ጨርሶ ይማርሽ መድሀኔአለም አይዞሽ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před 3 lety

    ሁሉም ትተሽ ኪዳነምህረት ይዘሽ ፀበል ቁጭ በይ ማርያምን ሚሰማኝ ይሄ ነው

  • @user-kv8fw6kp3u
    @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety +20

    በጸበልና እምነቱ ተጠቀሚ አይዞሽ ትድኛለሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ።ይማርሽ።በጸበልናእምነቱ።ተጠቀሚ።እይዛሽ።ትድኛለሽውዴ።

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 3 lety +13

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይጎብኝሽ። አይዞሽ እማ ፈጣሪ ቸር ነው ትድኛለሽ።

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Před 3 lety +1

    የኔ ፍልቅልቅ አላህ ያሽርሽ ክፉ አይንካሽ

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 Před 3 lety +5

    God be with you I'm so broken seeing you like this my strong sister God be with you I'm praying for u 🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +19

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኢትዮ ጲያ ህዝብ አብሮሽነው ከጎንሽ ነን ማማየ የኔ መልካም

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 3 lety +30

    እኔ የምመኝላት መለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ብታገኝ የተለያዩ ብሄር ውስጥ የተለያየ አምልኮ አለ እና መንፈስ ገብቶባት ይሆናል በፀበል ትድናለኝ ሰይፉ አባታችንን የምታገኝበት መንገድ ፈልግላት

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Před 3 lety

    Egzabiher Yemaresh. Eheteye Ayzosh. gen sebele. Kebakudus. Lelaw mesom meseley. Mesged new medehanitu 🙏🙏🙏

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 Před 3 lety

    ወይኔ አስካለ የኔ ጀግና ስንቱን ብሔር ብሔረሰብ የምታስተዋዉቅ ጀግና ሴት ነች ግን እምሷን እየበለቃቀጠች ፎቶ የምትለጠፍ ሴት ብትሆን ሁሉም ይረባረብ ነበር እራሱ እርቴስቶች ለደዚች ይነቷ ነዉ መርዳት ያለባችሁ። እግዛብሔር ይማርሽ

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 Před 3 lety +16

    የጌታ እጅ ታግኝሽ እናቴ አይዞሽ በምህረቱ ያስብሽ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 3 lety +30

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እመብርሀን ትዳብስሽ ❣️❣️

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 Před 3 lety

    ሰሚነሽ ኪዳነምረህረት ሂጂ ትድኒያለሽ እሷ ምን ይሳናታል አይዞሽ ድንግል ጨርሳ ትማርሽ😭

  • @onefamily9351
    @onefamily9351 Před 3 lety +1

    “ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።”

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይማርሽ ስታሳዝን በማርያም።ህክምና ግን ቢቀር ይሻላል ምክንያቱም በየቦታው ስትዞር በተለያየ አካባቢ የተለያየ አምልኮ አለ ሲጀመር የምትገባበት ቤት ራሱ ምን እንደሚያደርጉ በምን አይን እንደሚያይዋት አይታወቅም እና በሽታዋ በእርግጠኝነት መንፈስ ነው። ስለዚህ ክርስቲያን ከሆነች ንስሃ ገብታ ጸበሏን ብትጸበል መልካም ነው።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před 3 lety

      ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @ferdosahassen7269
    @ferdosahassen7269 Před 3 lety +14

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ!!
    መንግስት ይችን ብርቅየ ጋዜጠኛ የማሳከም ግዴታ አለበት !!! ኢቲቪ ማሳከም አለበት !!!

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i Před 3 lety +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ አሁንም ፀበልና እምነት ቅባ ቅዱስንም ጠጥተሽ ተቀቢ እግዚአብሔር አምላከ መሃሪነው እና እሱ ይምርሻል ከቤቱ በፍፁም አትራቂ ፀበሉን እምነቱንም ቅባ ቅዱሱንም አታቋርጪ

  • @robirak469
    @robirak469 Před 3 lety

    የኔ እናት መታመምሽን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭እውነት ምን እንደ ምልሽ አላቅም ብቻ ማሃሪው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏🙏በጣም ነው እወድሽ እማደንሽ እማከብርሽ በስራሽ በጣም ነው እምኮራብሽ እፍፍፍፍ የሰው ልጅ ትልቁ ሀብቱ ጤናው ነው አይዞሽ አስለቀሰችኝ

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 Před 3 lety +13

    አይዞሽ ትድኛለሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ባህልሽን አስተዋወዋቂ ፕሮግራምሽን በጣም ነበር እመወደው ድነሽ ወደ ስራሽ እንደምትመለሽ ተስፋ እናደርጋለን 💚💛❤

  • @user-po2vt5ps6s
    @user-po2vt5ps6s Před 3 lety +22

    የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ ይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 Před 3 lety

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ የማይቻለው ነገር የለም እሱ ይማርሽ እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ የኔ እናት

  • @marihammariham6751
    @marihammariham6751 Před 3 lety

    Egziabher cherso yimarsh yene emebet! Amlak wodajochun yifetnal ayizosh hulachinm kegonsh nen bekirbu bemulu teninet wode sirash timeleshalesh!!

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 Před 3 lety +16

    እባክህ ሰይፉ go fund ቢከፈትላት ብዙ ሰው ሊደርስላት ይችላል አስብበት ተባረክ ልጆችህን ይጠብቅልህ

    • @selamf1101
      @selamf1101 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @miserachewoledesnbet7504

    እግዚአብሔር ይማርሽ የውጭ ሀገር ሰዎች ከመጠን በላይ የማሠሩ ሰዎች በሽተኛ ይሆናሉ ሠውነት እረፍት ያስፈልገዋል ከዳንሽ በኋላ በድጋሚ እንደዚ ያለረፍት አትስሪ ጤና ስለሚቀድም

  • @user-cp7wt9lx2p
    @user-cp7wt9lx2p Před 3 lety

    አብሽሪ ማሚ አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ እናቴ ሙሉ አፈያሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 Před 3 lety +6

    አይዞሽ አስካል መድኃኒአለም ቸር ነው ይምርሻል እንደኔ እንደኔ ግን ፀበሉ ላይ ጊዜ ትኩረት ሰተሽ ብትበረቺ መጠመቁንም መጠጣቱንም እጣ አውተሽ አንድ 7 ብትሞክሪው ግዴለሽም ሞክሪው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ድነሽ ወደምትወጅው ስራሽ ተመልሰሽ ለማየት የብቃን እታችን አስኩ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před 3 lety +16

    የኔ ፍልቅልቅ አንቺ ስትስቂ ነው የሚታምሪው እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ድነሽ ሳቅሽ ተመልሶ እናያለን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን አንቺ ለሀገራችን በጣም ታስፈልግያለሽ ድንቅ ፣ብርቱ፣ ጀግና ፣ሀገር ወዳድ፣ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ስጦታ ነሽ አይዞሽ።

  • @MaryamMaryam-ov2kh
    @MaryamMaryam-ov2kh Před 3 lety

    ጌታ በምረቱ ይጎብኝሽ

  • @konjetalemudegifie2400

    አይዞሽ አስካልዬ ትድኛለሽ ሰይፉዬ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ መድሀኒያለም ካንቺ ጋር ነው

  • @zinaaenyew4770
    @zinaaenyew4770 Před 3 lety +34

    የኔ እናት ለመዳሕኔት የምታወጭውን ለምቶጂው ታቦት ሰተሽ ተፀበይ መዳሕኔት በነፃ ምልቶ ዘኖዶ አስራ ማርያም አንጦጦ ማርያም እመኝኝ የመንፈስ ነው የኔውድ

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 3 lety +3

      ትክክል የክኒንና የመርፌ እራት የሚዳርግ ያ የተረገመ የዲያቢሎስ ስራ ነው በፀበልና ፀሎት ትድናለች እህቴ የክርስቶስ ደም ይዋጅሽ የእመቤቴ ማርያም ምልጃ አይለይሽ

    • @genetwefu8548
      @genetwefu8548 Před 3 lety

      Ewente nw

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 Před 3 lety +19

    የኔ እናት አይዞሽ ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጃ ትርዳሽ ምሕረቱን ትላክልሽ

  • @evalove5042
    @evalove5042 Před 3 lety

    እግዛቤሄር ይመርሽ አሁንም ጣንክሪበት በፀበሉ በርችበት እሄ ካጀርበአ ይቀደል የሚሉት በተስነኪ ጥሩ ነው ህክምነውን የማዋውቁት አይመስላኛም እግዛቤሄር ቢረደሽ ወደውጩ ብትመጭ የተሸላ ህክምነ ተገኛላሽ አይዞሽ እመቤቴ ትርደሽ እሱ ሁሉንም ነገር ተስተካክልልሽ ተመፀኛት የንን ፈገግታ ለማየት የብቀን የኔፍፍልቅልቅ ክፉሽን አየሰየን ፀሎት አረግልሸላሁ አሁንም በድገሚ እግዛቤሄር ይመርሽ እሱ ከላ ሁሉ በእጁ ነው ይፈውስሽል

  • @user-pt1dq4lp1t
    @user-pt1dq4lp1t Před 3 lety

    አስካልዬ የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት በምልጀዋ ትዳብስሽ አይዞሽ የኔ የዋህ በገዘብም ባረዳሽ በፆሎት እረዳሻለው

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 Před 3 lety +7

    አስካልዬ ፀበሉ ላይ በርቺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ደጋግ እናቶች መርቀውሻል አይዞሽ እናቴ ትድኛለሽ በፀሎቴ አስብሻለሁ

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Před 3 lety +13

    አስኩዬ የኔ ጀግና ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፅሽን እየሰማሁ ያደኩኝ እስካሁን በፍቅር ፕሮግራምሽን እየተከታተልኩኝ ያለሁ በጣም የማደንቅሽ እህቴ አደራውን መድሃኒአለም ክፉሽን አያሳየኝ ንፅህተ ንፁሃን እመብርሃን ከፊትሽ ትቅደም

  • @woyeneshetasefa6664
    @woyeneshetasefa6664 Před 3 lety

    Yehe beshita yekifu menfes sera new; neseha gebi, tsebel gebi, sigejibet! Egziabiher geta adagn new!

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Před 3 lety +20

    Etv ለፍርድ መቅረብ አለበት ኢንድህ አይነት ባለ ውለታ ደም መጦ ይጥላል

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety

      ዛሬ ላይ እኮ አትዉደቂ ከወደቅሽ የሚያነሳሽ የለም

  • @mulubecheni8009
    @mulubecheni8009 Před 3 lety +20

    የኔ ውድ አስካልዬ ሰወድሽ እመ ብረሃን ትዳብስሽ እፍፍፍፍ አስለቀሽኝ ክፍ አይካሽ 🥰አይዞሽ

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 Před 3 lety +133

    ይህች ሴት የሀገር ባለውለታ ናት ማሳከም ያለበት መንግስት እራሱ ነው!

  • @user-rf1xw7bb2q
    @user-rf1xw7bb2q Před 3 lety

    እመብርሀን ከነልጇ ዳብሰው ይማርሽ ግን ፀበል ሂጅ አንች የኢትዬጲያ ምርጥ ልጅ ነሽ