ውሎ አዳር በኮንሶ ዞን ኮልሜ /ክፍል ሁለት/የኮንሶ ባህላዊ መጠጥ አሰራር/ | EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #etv ውሎ አዳር በኮንሶ ዞን ኮልሜ /የኮንሶ ባህላዊ መጠጥ አሰራር/ ክፍል ሁለት
    #ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
    Facebook: / ebczena
    About us: www.ebc.et
    #EBC
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 395

  • @user-rk2mx7fg8h
    @user-rk2mx7fg8h Před 4 lety +76

    አስካልየ የኔ ምርጥ ሰው አስካለየን የሚውድ እጁን ያውጣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት የምር

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 4 lety +16

    ስወድሽ እኮ አስካልየ እኔ መብት ቢኖረኝ እና ብችል ኑሮ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በየሀገሩ ሂዳ የሰው በር እያኳኳች ባህል የምታሳይ የምታስተምር ወደር የለላት ምርጥ ሴት ብየ ሽልማት እውቅና እሰጥሽ ነበር

  • @user-jp8bh6hu9o
    @user-jp8bh6hu9o Před 4 lety +7

    ዛሬሰ የሰከዛሬውን ሁሉ ጫና ነው የተውጡባት ምሰኪን ለማንኛውም ሳላደንቅሸ አላልፈም ሸልማት በጣም ይገባታል የእውነት ፍቅር ነሸ አሰክየ እመብርሀን ትጠብቅሸ የኔ ጀግና

  • @shn4924
    @shn4924 Před 4 lety +11

    አሁን እነመዳምም ከኢትዮጵያ እናቶቺ ጋር አብረው እናት ይባላሉ ንሮ አደኖሩት ይኖራል አሉ እነሡ ለሠሩት የኔ ልብ ተሸራተተ አሥክነ ማር አይዞሺ በርቺ የኔ ቅመም

  • @mirajawahiry3022
    @mirajawahiry3022 Před 4 lety +15

    ምስኪን አሰከለች ሰዎች አንደዴ ግፍ ይሰረሉ ዘሬስ ሀይለኘ ቅጠትነው የተቀጠሽው አይዞሽ ምርጥዋ።

  • @user-no4yu8hl7s
    @user-no4yu8hl7s Před 4 lety +25

    ምን አለበት አድስ አበባ ተቀምጠው የሚበጣጠሱት ጋዜጠኖች ምን አለበት ከዚች ውብ ድቅ የሆነች ጋዜጠኛ ቢማሩ እኔ ድክም ልበልልሽ አስካልየ አዛዘሽኝ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 4 lety +40

    ሴትየዋ አስቀችኝ እኛን ልታግዥን ስለመጣሽ ጀሪካውን አንሽ አለች ወይኔ ክክክክክክክክ

  • @user-rk2mx7fg8h
    @user-rk2mx7fg8h Před 4 lety +24

    የዛሬው እንኳን ቅጣት ነው አስካልየ መቻሉን ይስጥሽ

    • @user-ly6pi8sr2q
      @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety +2

      አሜን በጣም ባልሂድኩ ያስብላል

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h Před 4 lety +1

      ወይአሠካልየ አገረምንእንዳለአላቅምነበረ ጉድያለወአገረነው አገራችብዙነው እሠወቹነው

    • @user-qo3gn7bh6m
      @user-qo3gn7bh6m Před 4 lety +2

      በጣም እኔ ለናቴም እንደዚህ አይሰራኝም ከስደት ስሄድ ግን ፈጣሪ ይመስገን ይሄን ባህል አላወቀውም እጀራየ ትኑርልኝ

    • @zxc836
      @zxc836 Před 4 lety +1

      አዎ ማርያምን አሰዞነችኝ

    • @seid5479
      @seid5479 Před 4 lety

      ደሞ እምታናደኝ እየተበላይ ትስቃለይ ጉድ

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 Před 4 lety +4

    አስካልዬ የኔ ከርታታ በሄድሽበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልሽ እንዴት እደምወድሽ ዛሬማ ቅጣት ነው የቀጡሽ አይዞሽ

  • @moga1236
    @moga1236 Před 4 lety +1

    እጨት እና ሊጥ እደት ይምጣጣል ውይ መጨማለቅ የሞት መዳኒት ነው ቢሉኝ እሄን አልጠጣም ማን እደወሎየ በተረፈ አስካልየ እወዲሻለሁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @user-mb9tt2fv1o
    @user-mb9tt2fv1o Před 4 lety +4

    የክፍለ ሀገር ሰው እኮ የዋህ ነው. ደጉ ወገኔ ኑሩልኝ በክፉ የሚያያችሁ አይኑ ይጥፋ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 4 lety +3

    ውይ አስኩዬ እኔን አደከሙሽ እኮ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ የትኛው ጋዜጠኛ ነው እንዲህ ሰርቶ ያሳየን በቃ ለኔ ምን ጊዜ አንደኛ ነሽ ሽልማት ይገባል💪💪💪💖💖💖🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 Před 4 lety +2

    እድሜ እና ጥና ይስጥልን የክፍለ ሀገር ልጆች እኮ ጠንከር ናቸው

    • @user-si8ro3yi3m
      @user-si8ro3yi3m Před 4 lety

      አስክየ ትግስቱን ይስጥሽ ሲዙሽ አይፉሩሽም

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 Před 4 lety +1

    አስክየ በመጀመርያ እወድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነት ሰው ያብዛልን አቦ ጋዜጠኛ ማለት እንዳች ነው አቦ

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የመረቀሽ ስት በእሁነት እዳንች አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን
    አኔች ጀግና ሴት እመብርሀን ከነልጆ አትልይሽ እድሜና ጤናውን ያርዝልሽ
    እግዚአብሔር አሜን ፫❤❤❤❤❤

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h Před 4 lety +23

    ወይኔ ጨካኝ ናቸዉ የዛሬወቹ

  • @tabezlegese4598
    @tabezlegese4598 Před 4 lety +15

    አስካልዬ አንች ለአንድ ቀን እንዱህ የተሰቃየሽ እድሜ ልካቸውን እንዲህ ለሚሰሩት በጣም አሳዘኑኝ የአገሩ ፖለቲከኞች በቴክኖሎጂ ብቁ ቢሆኑ እና ለህዝባቸው ቢያስቡ?

    • @lubababasher2420
      @lubababasher2420 Před 4 lety +2

      እነሱ ባህላቸውና ያደጉበት ስለሆነ እደሷ አይቸገሩም ሁላችንም ጋር አለ ከከተማ ውጪ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 4 lety +1

      እኮ

    • @liyagebretsadik8778
      @liyagebretsadik8778 Před 4 lety

      ፖለቲከኞች ማይክ እስኪይዙ ነው

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 4 lety +3

    ወይ የዛሬ ወቹ ስያስጠሉ ሸም የላቸው ልሰሪ ነው የመጣሽው መዳም ሆኑ እኮ😂😂
    አስካለች ትግስቱን ስለሰጠሽ ጀግና ነሽ በርች ማር።እንግዳም አያቁ

  • @SaraSara-ep9yt
    @SaraSara-ep9yt Před 4 lety +5

    እንኳን ደህና መጣሽ አክስቴ መሳይ አስኩዬ💚💛❤😘😘😘😘

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i Před 4 lety +2

    አስካልየ ራስሽን ጠብቂ. እነሱ ለምደውታል የፈላ ውሀ ይንዳይጎዳሽ ማማየ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +1

    አስካለና ኮንሶ አገሬ ምድርሽ ውብ ነው አስካለ ባህላችንን ሰለምታስተዋውቂልን ስላሳየሽን አንችንም እንግዳ ተቀባዩ ህብረተሰቡንም እናመሰግናለን ጉልበትሽ ይባረክ

  • @shamsjamal3296
    @shamsjamal3296 Před 4 lety

    አገረችን አስቀኜሽን እኮ እኔ የምር እሄን የምየክል የተለየዬ ቤረሰብ የለን አይመስለኝም ነበር በጠም ጀግነ ነሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety +1

    እንኳን ድህና መጣሽ አስካለ ጀግና ነሽ በእውነት በርቺ የኢትዮጵዊ ባህል ብዚ ነው እስቲ ሰሜን ሽዋ ጀሩ እንሳሮ መራቤቴ ሂጀ የሁሉም በህክ ይለያያል

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety

    ጀግናችሁ መሸአሏ ውይ እናቶች "ድካም"ወላሂ"ጓበዞች"እድሜለእናቶች"የዋውችናቸው"ንገሡ አማሮች ፍቅርናቸው

  • @bellab7021
    @bellab7021 Před 4 lety

    ደስ ሲሉ አይ ኢትዮ ሀገሬ ማር ውብ ነበረች አንዳንዳንድ ሰይጣኖች ሰላሙዋን ነሱዋት እንጅ አይ እምየ ኢትዮጵያ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 4 lety +1

    ሀገራችንን ባህል ልታሳይ ነው እጂ የምትዞረው ግዴታ የለባትም አዳድ ቦታዎች ግን እዴትነው የሚያዙት

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 Před 4 lety +1

    የዛሬዋ ማዳም አዛ ነገር ነች አስኩዬ ጀግና ነሽ ።ይህች መደም ግን ሆሆሆ ፅነቱን ይስጥሽ

  • @zewedegebremeskel5750
    @zewedegebremeskel5750 Před 4 lety +1

    ሰላም አሰካለች በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ለምን እኔ እንደዚ አየነት በጣም ነው የምወደው እኔ የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ግን ገጠር ለገጠር ብሄድ በጣም ነው የምወደው ግን የተወሰነ ቦታ ነው ያየሁት ሳይሽ ታድላ እላለሁ። ከአሜሪካ

  • @user-rk2mx7fg8h
    @user-rk2mx7fg8h Před 4 lety +12

    ወየው ሰውቹ ግን ምን ነካቸው ሊደፍት ነው እንደ እረ እዝነት እሚባል ነገር ይኑር ሆ ይህን እሚክል ነገር ብቻሽን አታነሽም ትላታለች እንደ

  • @user-dl6nm7lu2o
    @user-dl6nm7lu2o Před 4 lety +1

    አስኩየ እንኳን ደህና መጣችሁ ኸረ ኡኡኡኡኡኡ አገሬ ናፈቀኝ ሀገርመግቢያየም ቀጠሮበመያዝ ይራዘማን ብቻአልሀምዱሊላ እማየም ንፍፍፍፍቅ አለችኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ያብቃን በሰላም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 4 lety +3

    እንደ ሴትዩዋ ምነካት አንዳንዱ ስው ጨካኝ አስኩየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ስታስጠላ ሴትዩዋ😠

  • @user-rq4vr2si8s
    @user-rq4vr2si8s Před 4 lety +26

    የዛሬ ሤትዮ ልክ ማዳም ሆነች ኤጭ ሥታሥጠላ

  • @Kwt-jt8hf
    @Kwt-jt8hf Před 4 lety +1

    ኢኔም.ኢንደዚህ.ጠከረ.ነበርኩ.አሁንመ.የረብ.አገር ሲረ.አደከማኝ.ቢቻ.አላሀምዲሊላህ

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x Před 4 lety +2

    ወይ ኮሜቱች ከነሱ የናተ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 4 lety

    የእውነት ትግስተኞ ነሽ የአመቱ ጀግና ብየሻለሁ

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq Před 4 lety +6

    ነቢዮ ሶለለሁ አለይሂ ወሳለም መሬት ለሉት እዘኑ ሰመይ የለው የዚነለቹሀል ቢሎወል ግን ምን ሆነቹ ነው ዘሬ ገደለቹወት ልጂታን እሱወም ምስግን ስተሰዝን የራቢ

  • @bellab7021
    @bellab7021 Před 4 lety +1

    አስካልየ እውነት ላይክ ያንሳታል በዛለይ ሰይፉ እንተርቢው ባደረገልን ስወድሽ አስካልየ

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 Před 4 lety

    አስካልዬ ጉብዝናሽን ለማድነቅ ቃል የለኝም

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +1

    ውይ ደስ ሲሉ

  • @user-zk5nx3ke7x
    @user-zk5nx3ke7x Před 4 lety

    እግዚአብሔር የገጽጻቹሁ ስራተኛቹሁ አርጋችሁዋት ለሰው ክብር የማይሰጠው ቤት ነው የገጠበሽ አስኩዬ😭😭

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 Před 4 lety +1

    አንች እኮ። ባሕሉን። ለማሳየየት እንጂ የየጉልበቱን ሥራ መስራት። የየለብሾም ሊጎዳሽ። ስለሚችል። በተረፈ። እናመሠግናለን

  • @behryakedir3771
    @behryakedir3771 Před 4 lety +1

    ምስኪን በጣም እወድሻለዉ የኛ ጀግና ሰዎቹ ግን ጨካኝ ናቸዉ አስፈጉሽ የኔ እኔት ብትሆን አይናይንሽ ስታይ ነበር ምታዉልሽ

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k Před 4 lety +1

    Omg I love this people 👫 may God bless you all❤️

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 4 lety +6

    *ልክ የእኔ መዳም እንክት በስመአብ ጭካኝ ውሻ አንዳንድ ስዎች ግፍ ኡ ኡ የኔ ወድ አስካሎየ ውይ እኔ ልድፍልሽ ማርይ መልክ ክፍ ስዎች 😉😘!*

  • @user-wm9um4nu8q
    @user-wm9um4nu8q Před 4 lety

    ሧትዮይቱ አይን ወጣናት ወላሂ እደትብትደፍራትነዉ የዚህን ያህል የምታዛት እኸ እያለች አሣዘነችኚ አይዞሺ

  • @user-rv2vc6rt8b
    @user-rv2vc6rt8b Před 4 lety +1

    እኔስ ገና ዛሬ ነው ያየሁት እንቅልፍ ጠፋ ምክንያቱም እሬሳ ማድረቅያ ሴል ሰውየው በጣም ያስፋራል ወይኔ

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f Před 4 lety +9

    እጭጭጭጭጭ ሲዘጋ እድህ የተለፋበት አይ ባህል ስንት ጉድ አየን

  • @medenlebanonmed6327
    @medenlebanonmed6327 Před 4 lety

    ተባረኪ አሱየ ስንቱ አሳችን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Před 4 lety +1

    እህ ቅጣት ነዉ የዛሬዉ አስካልየ ጥናቱን ይስጥሽ

  • @user-rp7vt6xk3u
    @user-rp7vt6xk3u Před 4 lety +12

    *ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ እኔ ብሆን ቀረፃ አቋርጨ እመለሳለሁ እንጅ እኒህ ጋ አልታገልም😣*

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 4 lety +2

    ሴቶቹ ባህላቸውን ወይስ ክፋታቸውን የምያሳይዋት

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg Před 4 lety +8

    ውይ ማን እዳማራነቴ

    • @user-qo3gn7bh6m
      @user-qo3gn7bh6m Před 4 lety +1

      በጣም እጀራየ ትኑርልኝ ይሄን በልቸ የምኖር አይመስለኝም

    • @user-ts6fl1hc8d
      @user-ts6fl1hc8d Před 4 lety

      ውይ አስካልየ. አደከሙሺ

    • @user-ke3je1pd7n
      @user-ke3je1pd7n Před 4 lety +1

      ያማራ ባህላችን ምግባች ንፅህናችን ማን እደኛ እጀራ ወጥ ጥሬ ቆሎ ገፎ ቂጣ አረ ስቱ ምግባችን ጣፋጭ ነው ከንፅህና ጋር አልሀምዱሊላ እስላም ክርስቲያኑ ንፁህ ነው

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 4 lety

      አንቺ ባህልሽን እንደሚትወጂዉ ሌላዉም የራሱን ይወዳል

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339

    ምስኪን ዛሬ ደክመሻል አስካልየ ብዙ ባህሎችን እያሳወቅሽን ነው እናመሰግናለን

    • @hikimetinegnisubscribearag1061
      @hikimetinegnisubscribearag1061 Před 4 lety

      mekdi negni ye Woldia konjo እባክሺ ማክዳ እኔም በጣም ደክሞኛል ቤተሰብ በመፈለግ በይ ስብስክራብ አርጊኚ

  • @lylyahussen7921
    @lylyahussen7921 Před 4 lety

    አስኩየ በናትሽ እኛ ቤት ሂጅ ከዴሴ ትንሽ አለፍ ይላል በዛውም ቤታችንን ዘመዶቼን ታሳይኛለሽ ያገራችን ውቂያ ነው አሁን ሂደሽ አውድማው ሳይቀር አሳይኝ

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 4 lety +2

    አሰካልየ የኔ ጅግና በየሻለሁ
    ጥሉብኝ በጣም እወድሻለሁ

  • @hoohoo9849
    @hoohoo9849 Před 4 lety +2

    ልጂቶ ጡቶ ምንሼ ነው 😳😳
    አሰኩየ የኔ ክርታታ ዛሬ አሳዘንሺኝ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 4 lety +2

    Mulu ager program betam arif
    Ne thank you so much 😘🇪🇹🤗

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +26

    ዛሬሰ ወይዘሮ ትዛዟ ቤት ነው የሄድሽው ሚስኪን

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji5490 Před 4 lety +1

    ወይኔ አሁን እንደዚህ ሁሌ ደክመው ሲያቀርቡ ውለታ ያሳቸዋል አይ የሴት ልጅ ጣጣ

  • @nuranaji5214
    @nuranaji5214 Před 4 lety +1

    ፅዳት ግን ዜሮ ነው ቀሚሳቸዉን እያሹበት እእ ዘጋኝ ለሚጠጣው አዘንኩ

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494

    ውይ ኣስኪዪ ኣሳዘሽኝ የኒ አናት ለሞያ መስዋት መሆን አንዲ ነው ሊላው ጋዚጥኛ ነኝ ብሎ ህዝብን ክህዝብ ያፋጃል አ/ር ይርዳሽ ቆንጆ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 4 lety

    አስካልዬ ውዴ ውይ ዛሬስ ተቃጠልሽ የኔ እናት ውይ ምናይነቶቹ ናቸው የከተማ ሰው መሆንሽንም እረሱት እኮ

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 Před 4 lety +8

    እሚያናድዱኝ ሢያዟት ንድድ እላለሑ😡😡😡😡😡😡

  • @user-fv6zg1ko5g
    @user-fv6zg1ko5g Před 4 lety

    ሴችዮዋ ቆጥቆጣ ነገር ናት አሳቅትም አድክማትም አስኩየ የኔ ቆንጆ

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370

    አስካልየ ስለተሸለምሽ ደስ ብሎኛል ይገባሻል

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 3 lety

    እንዴ አስካለ የማይቻል ነገር አልችም በይ: ሁሉም በየባህሉ የለመደው ነገር አለ ላንቺ ደሞ ከባድ የሆነ መጎዳትም አለ ጠንቀቅ በይ የኔ ቆንጆ. ከእሳት ጋር ጨዋታ😱

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 4 lety

    አስካልዬ የኔ ማር ጎበዝ በፈጠራቹ ለአስካል የአመቱን ብቻ አይደለም የአመታት ምርጥ ተብላ መሸለም አለባት እንዳውም እኔም በግሌ ልሸልማት እፈልጋለሁ እንዴት ልሸልማት ተባበሩኝ እስኪ🤔🙄👈

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 Před 4 lety +1

    ኧረ ምንድን ነው የዛሬው ስራስ ወይ አገሬ ለካ ይሄሁሉ የሙያ ባለቤት ነንንን

  • @user-zn3jt9ng7e
    @user-zn3jt9ng7e Před 4 lety

    አስካልየ በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @kzkx1622
    @kzkx1622 Před 4 lety

    አስካልየ የኔ ምርጥ ሰው ስወድሽ እኮ እኔን ድክም ይበለኝ

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o Před 4 lety +3

    ወይኔ ሲያናዲዱ አስካልየ እህቴ አች ለስራሽ እኔ ደከመኝ ምንም አያዝኑ የዛሬውቹ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 4 lety

    Ufff አስኩዬ. አይዞሽ. ግን በሰቅ እዬሞትኩ.ነዉ ኡኮ 😀😀😀😀 አስመሰይ ጭስ ገደለሽ ስረ. ዉይይይ.እኔም እዝህ ሆኜ. ከአንች ገ እኩል እዬደከምኩነዉ. አስኩዬ እኔ ልድከምልሽ. ለአንች ምከፈለዉ ደመዉዝ እጥፍ መሆን አለበት. መር ነሽ ❤👍👍

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 Před 4 lety

    ሲያሳዝኑ ኡፍ ድካማችሁ

  • @eteneshagah6456
    @eteneshagah6456 Před 4 lety +1

    ዘር ተመቸሸኝ ይመችሽ አቦ

  • @mintesnotwase7336
    @mintesnotwase7336 Před rokem

    አስኩየ የንየ እጅ ይቃጠልልሽ የእንየ ማር

  • @DawitGAyele-se8ib
    @DawitGAyele-se8ib Před 4 lety

    All Rural Ethiopians are almost the same only a few differences when ever i see this program by ebc.

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l Před 4 lety +3

    አቤት ኮመንቶች ክብር የሚባል አልስራላችሁም ምን ችግር አለው ብትስራ ገጠር ላይ ደግሞ ጡት ማስያዣ አንጠቀምም በቃ ኢትዩጽያን እወቋት ከመፈረዳችሁ በፊት

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 Před 4 lety +1

    አምትገርም ጋዜጠኛ ናት ስወዳት 😍ሴትዮዋ ደግሞ መግደርደር አታውቅም ስታዛት😂😂😂😂

  • @user-qs7cg2xo6m
    @user-qs7cg2xo6m Před 4 lety +1

    ውይ ዝም ብለው ጨምሪ ተሎ በይ ይላሉ እንዴ አታሳዝናቸውም
    እኔማ እዚህ ሁኜ እፍፍ ስልላት እንዳያሳርራት ለካ በቪድዮ ነው ተመልሼ ለራሴ ሳቅኩኝ

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 4 lety +1

    ይገርማል ኢትዮጵያ ባህላችን አይ ልፍቱ ግን ከባድ ነው ውይ ቢቀርሰ

  • @admash8970
    @admash8970 Před 4 lety

    Wow amazing people

  • @nabishanabisha2896
    @nabishanabisha2896 Před 4 lety +1

    😞😒ደስ አይልም ስጀመር ጀምሮ እስከ መጨረሸዉ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252

    Kkkkkkk yene konjoo Wyi Gudish defaroch nachew betam

  • @madotsentyhu2849
    @madotsentyhu2849 Před 4 lety

    Betam des yemtiy set nesh sntu gazetega yalew yelelew eyzebareke ywlal anchi beye kflageru eyezorsh bahl tastewawikyaleh lezawm eyelefash

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 3 lety +1

    የሴትዮዋ ባህሪ ደስ አይልም. አለቃ አለቃ ልጫወት አለች እኮ ሆሆ!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow sewegan

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 4 lety

    Uuuuuffff betam yadekemli mankiya bnorachew

  • @seid5479
    @seid5479 Před 4 lety

    አስኩየ እፍ ስትይ ፈስ መሰለኝ ኡይ አሉ ነውደ ክክክ ስገርም ሴትዮዋ አድጀሪካ ወሀ ታስነሳሻለይ ይብላኝላት

    • @seid5479
      @seid5479 Před 4 lety

      የበቀል ነው ግምሉንም ሆ እረ ቀስ እያልሽ አስኩየ

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 Před 4 lety

    የእውነት በጣም ምቹ ሴት

  • @rozamusaahmed2827
    @rozamusaahmed2827 Před 4 lety

    Akala I am proud of you barchi

  • @user-sf3bq4yp8u
    @user-sf3bq4yp8u Před 4 lety +1

    እጭ እጭ ቢቀርስ አስካልዬ ይሄኛው ስራ በጣም ይከብዳል ኡኡኡኡኡ

  • @zxc836
    @zxc836 Před 4 lety

    አረ አስክዬ ያኔ ውድ ይህስ ቅጣት ነው

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 4 lety

    ሴቶቹ አይመቹም ወንዱ አሪፍ ስርዓት አለው

  • @tegisgenet8907
    @tegisgenet8907 Před 4 lety +1

    Well

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 4 lety +1

    የፈላ ውሀ ዉስጥ እጂሽን አስገብተሽ ሊጥ ስታወጭ ገርሞኛል ።በእቃ ማውጣት እንደሚችሉ አለመንገርሽ ገርሞኛል ።

  • @user-vu6pg5nc6w
    @user-vu6pg5nc6w Před 4 lety +1

    ኤጭ ሲያስጠላ እንደዚህ አይነት ኑሮ ቢቀር ይሻላል ሊጣ ሊጥ አልወድም አስካልየ አይዞሽ ማማየ ደሞ ሲያዟት ክብር የላችሁም ሆሆ እስቲ ወደ ጎንደር ሂጂ

  • @madenamadena258
    @madenamadena258 Před 4 lety

    የአላህ ሴትየዋ መዳም ሆነች

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 4 lety +1

    ሴትየዋ ስታናድድ እኛ ጋር ስለመጣሽ ነይ እገዥን ብላ እርፍ አስካልየ የኔ ሚስኪን ማዳም ሆነችብሽከከከከከከ

  • @madinamadina2590
    @madinamadina2590 Před 4 lety +1

    ምን ይመስላሉ ሲያስጠሉ

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 Před 4 lety +2

    የዛሬዋ ደግሞ ቂጧ የከበዳት መዳሜን መስላ እየተከተለች ታዛታለች 😱😱😱😱😱😱