ውሎ አዳር፡- ማሽላ፣ ቦለቄ እና ሞሪንጋ በአንድ ተዋህደው በበኔ እናቶች ምሳችን ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ውሎ አዳር፡- ማሽላ፣ ቦለቄ እና ሞሪንጋ በአንድ ተዋህደው በበኔ እናቶች ምሳችን ነው #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 181

  • @user-tt4bp6oi1u
    @user-tt4bp6oi1u Před 6 měsíci +42

    ታድለው ከምንም የፀዱ ሰላማዊ ህዝብ ደስ ይላሉ ❤❤❤

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před 6 měsíci +27

    ሥደተኞችእህትወድሞቼ አበረታቱኝ

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Před 6 měsíci +21

    አስካልዬ ሀገራችንን በደንብ ሰለምታሳይን በጣም ወድሻለሁ አከብርሻለሁ ነፍፍፍፍ😮 አመት ኑሪልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hayatakel8421
    @hayatakel8421 Před 6 měsíci +17

    የራያን ባህል ታሳየን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 5 měsíci +1

      ምነው።አይ እህቴ መቸ ሠላም አለና በሰላሙ ጊዜማ።እስከ።ትግራይ ሂዳለች ቀሚሴም ሂዳ ወይም ሞቃመጥታለች አሁንማ ምንሰላምአለ😢

    • @user-ei3zv5tl1z
      @user-ei3zv5tl1z Před měsícem

      👍👍

    • @KsaKsa-gz4yz
      @KsaKsa-gz4yz Před měsícem

      እኔም❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 6 měsíci +11

    የሚገር ነዉ የህሁሉ ባህል አናዉቀም ነበር ኢትዮጵያ ሁነን መገን ኢትዮጵያ ዊያ ጉዳሽ ብዛቱ እናቴ❤❤❤❤

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np Před 6 měsíci +8

    መሬቱ እንዴት ያምራል በማርያም ኢትዮጵያ እኮ ሀብታም ሀገር ነች

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +2

    😮😮😮 ወላሂ ይችን እቁ ሴት አለማድነቅ ንፍግነት ነው እዚህ ቦታ ለመድረስ የከፈለችውን ዋጋ መሳብ አይከብድም ምስጋና ሲያንሳት ነው በውነቱ ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ መልኳ እናቴን ስለምትመስለኝ በዘወትር እከታተላታለሁ ሳያት እናቴን ያየሁ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤ ቃል ቢያጥረኝም በርች ኑሪልን

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 Před 6 měsíci +11

    የኔ እንቁ ስወድሽ እኮ በርችልኝ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 6 měsíci +4

    ማሻ አላህ ያምራል ያሁኑን ኑሮማ እናተናችሁ ያወቃችሁበት ዘይት የለ ሽንኩርት ቅመም

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l Před 6 měsíci +1

    ምኞቴ እንደዚህ አይነት ቦታ መኖር ሰው ንፁህ አየሩ ንፁህ መታደል ነው ለሀገሬ ሰላም አምጣልን ምድራዊ ገነት❤

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 6 měsíci +3

    ኢትዮጵያ በደብ ሳናቀው የሰው ሀገር ላይ ተጠልጥለን ቀረን ሀገራችን ሠላም ሁኚልን

  • @user-uf7hr7ug7z
    @user-uf7hr7ug7z Před 6 měsíci +5

    ሰላም አስካል ደስ የሚሉ ባህሎችን ታስተዋውቂያለሽ የውሎ አዳር ድምቀትነሽ❤
    ሳስበው ባህላችን አድካሚ መሆኑን ነው በተለይ ወደ ደቡብ ያሉት ሀመርም የመሳሰሉትን ስመለከት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እምከታተለሽ ከUSA ነው ትውልደ ወሎነው በርች

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 6 měsíci +1

      አመሰግናለሁ ወሎም ብቅ እላለሁ

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis Před 6 měsíci +3

    አስኩ እዉነት አንች ባኖሪ ኢትዮጵያን እንዲ ማን ያሳየናል ተባረኪ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 6 měsíci +3

    እጀራ አይበሉም ማለትነወ ሚስኪኖች ወፍጮ በጃቸዉነወ ለባላቸዉ ያላቸዉ ክብር ደስ ይላል

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን የሚገርም ባህል ነው ወደ ራያ አገራችን ብቅ በይ የሁሉም ባህል ይለያል ❤❤❤ አገሬ እገባለሁ ስንገባ ትመጫለሽ ውድ እህታችን 🌹🌹🙏

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Před 6 měsíci +2

    የልብሱ ነገር አይወራ እንደ ከብት ጅራት እየተወዛወዘ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 6 měsíci +3

    አስኩየ ስወድሽ እህቴ የኔ ፀባየ ሠናይ ያለመድሽዉን ምግብ ስቀምሽ ራሡ ፊትሽኳ ለወጥ አይልም ስቀሽ ተጫዉተሽ ❤❤❤

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před 6 měsíci +3

    ዋው ገጠር ንፅሁይ ምንም ይለለበት እነርሱን በሆንኩ።

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 6 měsíci +4

    ሲያምር እኮ እናመሰግናለን አስካልዬ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před 6 měsíci +3

    ወይኔ 😂😂😂😂 አስኩዬ ሁሌም ታስቂኛለሽ።😂😂😂❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 6 měsíci +2

    ሀገሩ በጣም ደስስ ይላል ለምለም ነው የልቡሱ ነገር ግን🤔

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 6 měsíci +2

    እውይይይይ ደስ ሲሉ አገራችን ወርቅ ለምለም መልካችን ዥንጉርጉር ቋንቋችን ብዛቱ ግን ምን ግዜም እንዋደዳለን እንከባበራለን :: አስኩዬ አገሬን ሁሌ ባንቺ ስለማየው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እህታችን እናቶችም በራቸውን ጏዳቸውን ከፍተው ስለአሳዩን እግዚአብሔር ምድራቸውን ልጆቻቸውን ቤታቸውን ብርክ ያድርግልን:: እህቴ ስላሳየሽን እናመሰግናለን::🙏

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 6 měsíci +2

    አይ ሀገሬ አልነጋ አለሽ ጨለማው ወለጋ 😢😢😢የገጠር ልጅነኝ እንዘራ ነበር ስኳር ድንች ፣አንጮቴ ፣ቦለቄ ፣ጎመን ፣ዱባ❤❤አላህ ይፈደን በስ 😢😢😢እስካለች ግርም የምትኝ ባንዴ የምትመሳሰው ነገር ❤ገጠር ይመጡ ነበር የከተማ ዘመዶች ግን አንዳች አይሆኑም

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 6 měsíci +3

    ኢትዮጵያ እኮ ለምነች

  • @emann7734
    @emann7734 Před 4 měsíci

    እህት አስካለ በየምትሄጅበት አካባቢ የቁም ምድጃን እንዲሰሩ ብትመክሪ ትንሽ ድካማቸውን ቢያቀል

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před měsícem

    ያረቢ በዚህ ዘመን በጅ መፍጨት

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Před 6 měsíci +1

    አረልብሱ እዳያደናቅፈሺ ከኃላ የበግላት ይመሰላል

  • @sus2475
    @sus2475 Před 6 měsíci +2

    ግቢው ሰፊ ቤት ስወድ ወላሂ በአሁኑሰአትግን እየበጣጠሱ እየሸጡ መዞሪያም የለ

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy Před 6 měsíci +1

    ጀግና ሴት ናት

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před 6 měsíci

    አስካልየ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ ሀገራችን ስለምታሳይን እናመሰግናለን

  • @user-fx9ri6gy2g
    @user-fx9ri6gy2g Před 5 měsíci

    ባህላችን አይጠገብም በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በምትሄጂበት በዚህ አጋጣሚ ለሚጠጡት ውሃ የተሻለ የሚያገኙበት መንገድ መንግስት እንዳላቸው እላለሁ❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před 6 měsíci +3

    እናቶቺ ጀግና ብቻአይገልጻቸውም

  • @user-lm1hy4lh3y
    @user-lm1hy4lh3y Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ ከብቶቹ ሲያምሩ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 6 měsíci +2

    የልብሱ ከኃላ የተጠለጠለው እግራቸውን አያቆስላቸውም ግን

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e Před 6 měsíci +2

    የኔ ወርቅ ወሎ ብርሃን እደምተጅተሥፍ አለኝ

  • @sedetegewa
    @sedetegewa Před 6 měsíci

    የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 6 měsíci

    አሱኩ ታድለሽ ኢትዮጵያ በደንብ አይተሻል❤❤❤❤❤

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Před 5 měsíci

    በጣም ደስ ሲሉ ሰላም ያለበት ቦታ ነበር የናፈቀኝ የጸዳውም ሰላምም ያገኙት አማራ ጎሬቤት ስለሌለ ነው ታድለው ይመቻቺ ፍትህ ሐኦሮሞ ለትግሬው ለሽናሻ ለጉምዝ ሐአገው ለቅማንት ሐወለየው ለአፋሩ እኛ ከአማራ ጉርብትና ስላለን ት ዘላለም ስቃይ እምንበላው ፈጣሪ ተመልከተን እባክህ

    • @user-zp3cj3hf8k
      @user-zp3cj3hf8k Před 4 měsíci

      min aynet yetebelashe ayemro new yalesh eski kezeregninet wiche denez

  • @emann7734
    @emann7734 Před 4 měsíci

    ቀኑን ሙሉ ዝንጥ ብለው ህ 😍

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Před 6 měsíci

    እራሳችን አንድት ምግብና አመጋገብንና አኗኗር ገና ናን መለት ነው

  • @user-ix5cg1it3v
    @user-ix5cg1it3v Před 24 dny

    ሰውየው እንደት ነው የሚያይሺ አስኩየ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 6 měsíci

    እኔም ከነዚጋር ነው ያደኩት ዊ ያላቸው ፍቅር 100%ንፁህ ነው።

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před 6 měsíci +1

    አይ የባላችን ለኛም ክብር ቢኖረን

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ እኮ ነሺ ተመሣሥለሺ ማደር ትችያለሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před 6 měsíci +1

    Asekueya yan adebare egezabhare yetabekeshe

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤ውብ የሆነ ነገር ነው ሁሉም

  • @belletdemssie9558
    @belletdemssie9558 Před 6 měsíci +1

    እማማ ኢትዮጲያየ ሰላምሽ ይመለስ እግዚአብሄር ሆይ ሰላምን አምጣልን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 6 měsíci +2

    አጥራቸውሁሉነገር፡ደሥይላልየተመርቀሀገር

  • @arabia1239
    @arabia1239 Před 6 měsíci +1

    ሡብሀንአላሕ ሲያምር

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui Před 6 měsíci

    በጣምነው የታስቂኝ እደባህላቸው ተከትለሽ

  • @SEMIRASEID-vs2sx
    @SEMIRASEID-vs2sx Před 6 měsíci +1

    የልብሱነገር ዉይ 😅

  • @eman8927
    @eman8927 Před 6 měsíci

    አገሩ ያምራል ❤❤❤❤አለባበሳቸው እሩብ ጉዳይ ለረቁት 😂😂😂😂😂

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx Před 6 měsíci

    አስኩዬ፡ሰለም ቢያላው፡ፖሮግራሙን በጠም፡እዎዳዋላሁ በርቺ እዎድሻላሁ እህቴ አይዞሽ በነገራችን ለይ፡አንድ ሴቲዎ፡ቦርጫም ነትያሴት ቦርጫም፡አያምርም ።

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 6 měsíci

      አመሰግናለሁ

    • @kalu8560
      @kalu8560 Před 6 měsíci

      የማዳም ድረስት ልሳ ይሆናል ጅላጅል

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 6 měsíci

    ደስስስስ ሲል አረጓደዉ

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 5 měsíci

    Betam beleh Ethiopiawi nachew
    kuskusen seru malet new kemashelaw denkoch nachihu

  • @user-bd3ej4fd2k
    @user-bd3ej4fd2k Před 6 měsíci

    አኳን ቀመሽ ለዚህ በቃሽ❤

  • @tebarekmathwos-nl8ce
    @tebarekmathwos-nl8ce Před 6 měsíci +1

    አስካለ ተስፋዬ እንኳን ወደ ቀድሞ ሥራሽ ተመለስሽ ❤

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 Před 2 měsíci

    Wow ❤ siyamir

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 Před 6 měsíci

    እስካለ ምርጥዬ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 6 měsíci

    አስካለ እስኪ ሀረር ጌ ጉርሱም ወያበሬ ሄደሽ አሳያን እባክሽ

  • @user-wy3vc3qe9s
    @user-wy3vc3qe9s Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔቆንጆ

  • @user-rg4tx7jz3w
    @user-rg4tx7jz3w Před 6 měsíci

    የአፋር ቆንጆዎች ፀጉራቸው ያምራል ቅልል ያለች ሂዎት ናት እሚኖሩት

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Před 6 měsíci

      አፋር አይደሉም

    • @user-rg4tx7jz3w
      @user-rg4tx7jz3w Před 6 měsíci

      @@Maryam-mm7mf መስለውኝ ነው እና የት ናቸው

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Před 6 měsíci +1

      @@user-rg4tx7jz3w ሀመር ናቸው

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před 6 měsíci

    Askaliye berchi yene konjo🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Před 6 měsíci +1

    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገን
    በሰደትእምትገኙበሰላምለሀገርያብቃን

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 6 měsíci

    አስቶርጓማ ደስ ትላለች❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 6 měsíci

    ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 6 měsíci +1

    Asikuye inkon dena metashi❤🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 6 měsíci +2

    ግን ኑሮዋቸዉ ከባድ ነዉ ድካም አለዉ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 6 měsíci

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @kalu8560
      @kalu8560 Před 6 měsíci +2

      ደስተኞች ናቸው ተንኮል የላቸውም ።።የስደት ሩሮ ስ ቀላል ነው?????

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 6 měsíci +3

      😂😂😂አለን አደል የሠዉቤት የምናደላድ የኗሪ አኗኗሪ ሁነን ሁነን የምንኖር ማን ሳይለፋና ሳይደክም አይኖርም ጥረህ ግረህ ብላ ነዉ ያለዉ

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před 6 měsíci

    ስፌት የላችዉም መጠጫም ሁሉም ነገር ቅል ነዉ

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c Před 4 měsíci

    Bamargna gumero🎉yibalal🎉

  • @user-vs3su4wh8m
    @user-vs3su4wh8m Před 6 měsíci

    ተጨረሰውስ

  • @Seada-xt6nq
    @Seada-xt6nq Před 6 měsíci

    እንኳም የገጠር ልይ ሆንኩ

  • @teg22345
    @teg22345 Před 6 měsíci

    Is this arbamench?

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Před měsícem

    👍👍

  • @shemsianuri
    @shemsianuri Před 6 měsíci

    ለምንድነው ራቆታቸው ሚሄዱት😢😢😢😢

  • @user-ix5cg1it3v
    @user-ix5cg1it3v Před 24 dny

    ❤❤

  • @user-vs3su4wh8m
    @user-vs3su4wh8m Před 6 měsíci

    ምንድነው አሎኪ?

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 6 měsíci

    Very healthy organic life wwwwwwww❤

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před 6 měsíci

    ቆይግን ልብሳቸዉን ለምን አይለብሱም ይገርማል 🙄🙄🙄❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 6 měsíci

    ፀጉራቸውነውግን

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 Před 6 měsíci

    እናቴጋ ብወስድሺ ደስይለኛል ❤

  • @user-vs3su4wh8m
    @user-vs3su4wh8m Před 6 měsíci

    አይ አገሬ

  • @user-cg4ne5nw8n
    @user-cg4ne5nw8n Před 6 měsíci

    ጋጥ ሳይሆን በረትበ ነዉ እሚባለዉ ጋጥ ለጋማ ከብት ማደሪያ መጠሪያ ነዉ

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade Před 6 měsíci

    ethionpina Wow❤❤❤

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před 6 měsíci +1

    ቆይ ልብስ የለም ነዉ ወይስ አይፈልጉም?

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh Před 6 měsíci +1

    የሚገርም ባህል ነው ሰሀን የለ ብርጭቆ የየራሳቸው መጫ ቢኖራቸውና ሲለብሱ ከውስጥ ፣ሱሪ ቢለብሱ ካጠፋሁ ይቅርት

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy Před 6 měsíci

    ያይ የከተሜ ሰዉ

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Před 6 měsíci

    Weyne hagera bemne ledbekshe demketa

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před 6 měsíci +1

    አስኩዬ አረ ይሄን ቆዳ ከላያቸዉ ጥለዉ ልብስ ይልበሱ ሰዉነታቸዉ አመድ እየቃም አይ ባህላዊ ይሄ መቅረት አለበት እደኔ ምግቡ ይሁን ልብሱ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 6 měsíci +2

      አመሰግናለሁ

    • @kalu8560
      @kalu8560 Před 6 měsíci

      የማዳምን ልብስ ለቃቅመሽ ላክላቸው ።። ግን ንፁህነታቸውን እንዳ ያረክስባቸው ?

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Před 6 měsíci

    Wowo

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Před 6 měsíci

    ሁሉም ብሔርብሔረሰብ አለባበስ አመጋገብ ልዩነት እንዳላቸው ሳይጠፋችሁ ቀርቶ አደለም ይሄ ሁሉ ኮሜንት ልብሳቸው ልብሳቸው የምትሉት እነሱስ የራሳቸውን ባህል እየኖሩ ያላሉት እናንተስ አላችሁ አደለ የውጪ የነጮች ባህል ይዛችሁ ራቆታችሁን የተሰነጣጠቀ የምትለብሱ ምን እንበላችሁ እናንተ ምዕራብያውያን እያያችሁ ቫላንታይን ገና ዛፍ ምናምናምን እያላችሁ ሰይጣናዊ ስራን የምታራምዱትን ምን እናርጋችሁ ንገሩን እስኪ 😢😢

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před 6 měsíci

    ለሀም መፍሩም መሰለልሽ

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 Před 6 měsíci

    አስኩዬ ምነው ጣፈሽ❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před 6 měsíci

    Des selu ❤❤❤❤

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Před 6 měsíci

    ቀጣይ እዛው ማሌ ወረዳ ብታደርጉ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛእንኳን ሰላም መጠቀም ሽ💚💛❤😘❤ እረስሽ ጠብቂ ሰዉነት የማይቀበለዉ ነገር ለሰዉብለሽ አትመገቢ እራሽ ጤናሽ ጠብቂ እህታችን እንወድሽ አለ ኢትዮጵያ ዊነት ዉበት ኩራት ❤❤❤

  • @user-vd6zb4gn5o
    @user-vd6zb4gn5o Před 6 měsíci

    ሰላም ና ፋቂ ዉ የ ኢቶዮ ጵያ ህዘብ ሰላም አሰጡን ኦሮሞ ወቺ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před 6 měsíci

    Asku love you

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 6 měsíci +3

    ትግራይ አማራ ኦሮሞ የሚባሉ ክልሎች ይፍረሱልን😢😢😢😢😢

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Před 6 měsíci

    ምናለ ልብስ ቢለብሱ አይ ባህል ቂጣችው ባዶ 😢😢😢😢