ውሎ አዳር - ካሽካ ፡-በጥንዶቹ ሸማኔዎች ቤት Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ውሎ አዳር - ካሽካ ፡-በጥንዶቹ ሸማኔዎች ቤት
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 69

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Před 2 lety +10

    እንክዋን በሰላም በሙሉ ጤናሽ አምሮብሽ ተመለስሽ!!!። እልልልልልል ልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @woine123
    @woine123 Před 2 lety +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ::ጥሩ ጤነኛ ምግብም ነው::
    አስካል ታዲያ የተሰማሩበትን ንግዳቸውን ስልካቸውን ፅፈሽ ብታስተዋውቂላቸውም ጥሩ ነበር!

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 2 lety +10

    እንኩዋን በእዚህ እንድንወደው ላደረክሽን ፕሮግራም እንደገና በጤንነት ተመልሰሽ አየንሽ። ለባህሎቻችን ያለሽ ክብር ለመማር እና ለመስማት ያለሽ ትህትና እና ችሎታ የሚደነቅና የሚከበር ነው አገራችንን የበለጠ እንድናውቅ ረድተሽናል። የባልና ሚስቱ መተጋገዝ ጥሩ ምሳሌ ነው አመሰግናለሁ ። በርቺልን አይዞሽ።

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 2 lety +12

    ወላሂ ቤቱ እሚደምቀው እሥኪ ባሥካለችነው የምትሎ በላየክ እደኔ ማነው እሳነ ሳየ ደሥ የሚለው❤❤❤የቅረታ አረጉልኝ ያችን ሰልገ አልወዳትም አሥክየ ሺ አመት ኑሬልነ ገነ ለምድነው ደሴን የማታሳየን

  • @almazbalcha9860
    @almazbalcha9860 Před 2 lety +6

    አስኩየ እንዃን በሠላም በጤና ወደ ስራሽ ተመለስሽ ይመስገን !!! ድምፅሽ ናፍቆን ነበር።😍😍😍

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 2 lety +6

    አሏህ ጤናሽን መልሶልሽ ለዚህ ላበቃሽ አሏህ አልሃምዱሊላህ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 2 lety +4

    ሴትየዋ ደስስስ ስትል ተባረኩ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před 2 lety +3

    ውይ ካሽካዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረክ አስቱዬ

  • @nimben1054
    @nimben1054 Před 2 lety +1

    እንኳን እግዚብሄርማረሺ ታሞ መዳን መታደል ነው!!!

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 2 lety +2

    አስካል እንደው እንደዚ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹ከሰው ጋ ያለሸ አክብሮት ስራሽን በጉጉት ነው የምንጠብቀው መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ነው ምንወድሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ❤️❤️❤️

  • @user-gb1lw2lb3z
    @user-gb1lw2lb3z Před 2 lety +2

    እሄን ምግብ ስወደዉ የአላህ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před 2 lety +3

    አስካለ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ 👏🏾 ኢትዮፒያዊ የተላበሰው ትህትናሽ በጣም ልዪ ነው!!!

  • @romi2171
    @romi2171 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ማርያም ሩሩህ እናታችን ክብር ለልጇ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ❤❤🙏🙏🙏ለመልካሟ ድንቋ ጋዜጠኛ ጤንነቷ ተመልሶ ልዩ ፕሮግራሟን ልናይ በቃን❤🙏

  • @feardasmaemmed5869
    @feardasmaemmed5869 Před 2 lety +4

    የኔ እናት የኢቶ እናቶች እኮ ፈገግታቸው ይበቃል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 2 lety

      በጣም አገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    🙏GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL & BELOVED COUNTRY ❤️ 🙏

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 2 lety +4

    አሰካልዬ እራሸን ጠብቄ 😘😍😍😘እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před 2 lety

    ማሻአሏህ ሴትዮዋ ደስ ስትል ከፍትፍቱ ፊቱ ፈገግታዋ ይበቃል አስኩየ ስወድሽ እኳን ደህና መጣሽ

  • @yyyy1372
    @yyyy1372 Před 2 lety +2

    አስኩያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Před 2 lety

      አመሰግናለሁ

    • @deresseabebech8339
      @deresseabebech8339 Před 2 lety

      ጌታ አብዝቶ ቴናሽን ይስትሽ እንኳን ለምትወጂው ሙያ በቴና ተመለስሽ እንወድሻለን

    • @seadiyoutubeseadiyoutube2590
      @seadiyoutubeseadiyoutube2590 Před 2 lety

      ​@@askaletesfaye5916 ምነወ ውዴ ታመሽ ነበር እዴ 🥰🥰🥰

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety +5

    አቦ አንች እድሜ ጤና ይስጥሽ ስንት ነገር አሳየሽን ኢትዮጵያያዬ የባህል አብታም ነች ሰዎች ተማሩ አበላል ጤፍ ብቻ አትብሉ

  • @romi2171
    @romi2171 Před 2 lety +1

    ቅንነትሽ ይገርመኛል😢❤🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +1

    አስኩዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Před 2 lety +1

    አስኩ እኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ ገና ማየት ጀመርኩ እስከዛሬ አይቸ አላቅም

  • @mehariberaki6139
    @mehariberaki6139 Před 2 lety

    አስካለ ተስፋዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። እግዚአብሄር ቸር ነው።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před 2 lety

    አስቀያሚ swedsh😘😘😘😘😘😘😘😘 የኔ መልካም ❤️

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Před 2 lety

    አስካለ በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-wo1qy8vc6m
    @user-wo1qy8vc6m Před rokem

    እከን ደስስስስ አለሽ ያኔ ውድ

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ Před 2 lety +1

    የኔ መልካም አስኩዬ እካንለዝህ በቃሽልኝ በዲጋሚ💞💞ፈሽካ በጣምነወ የምወደወ እሰራለሁ ግን ገንፎ በሉ ዉሃ ስላበዛሁበትነወ ማለትነወ ሞያ ተማርኩ 🙏

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před 2 lety +1

    The owner of the house is very lovely lady

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 2 lety +1

    እራስሽን ጠብቄ እስካልዬ ስራ አታብዤ እናቴ😍

  • @enattiruneh464
    @enattiruneh464 Před 2 lety

    አምላክ እንኳን ድነሸ ለዚህ አበቃሽ

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 Před 2 lety

    ወይኔ ተሻለሽ አስካለ እንኳን ደና መጠሽ

  • @jakot5777
    @jakot5777 Před rokem

    Aregash is a beautiful lady

  • @lookalooka6364
    @lookalooka6364 Před rokem

    Dasi.tiyaleshi
    💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s Před 2 lety

    ይቺ ሴትዮ ተሻላት እድለኝ ነሺ እግዛብሔር ይመስገን

  • @abayneshmekuria9017
    @abayneshmekuria9017 Před 2 lety

    Belekal, beyehalehu should be used for a professional.
    Thanks

  • @kidasherif2091
    @kidasherif2091 Před 2 lety +2

    አስኩዬ የመወድሽ ለወገብሽ እየተጠተቀቅሽ ስሪ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 2 lety

    የኔ ሱሴ አስካልዬ ደስ አለኝ ሳይሽ😍

  • @bezasisay644
    @bezasisay644 Před rokem

    ስልካቸውን ብታስቀሚጡ እናግዛቸዉ

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 Před 2 lety

    Mashaallah🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před 2 lety

    I love the coffee very oily

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před rokem

    አይ የደቡብ ሰው ፍቅርነውኮ ዘረኝነት የለ ገለመሌ የለ አሁን መጤ ዘረኛው መንግስት ይህን ፍቅር ነውኮ ያጨማለቀብን።

  • @Blen370
    @Blen370 Před rokem

    እኔ እኔት የገጠር አቀሬረብ በማየት ብቻ ያጠግባል ክፉ ኡይንካችሁ ወዛችሁ ይመሰክራል

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Před 2 lety

    አስካልዬ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 Před 2 lety +2

    ጠንካራ ነው ሚያረገው ይሄ ምግብ ግን ለመብላት ከባድ ነው

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 Před 2 lety

    Welcome back, we love to see, I want to provide you some rubber shoes I would love to know your shoes size when you travel I watch you had hard time in muddy ground, keep on touch, I donot know how I reach you, We love you 😍 ❤️

  • @gabigabi7023
    @gabigabi7023 Před 2 lety

    Ye ne konjo Abet siwedsh Asikalye tetari enqan maresh amosh sayish betam alkishe neber digame silayehush amlak yimesgen temesgen ❤❤❤ wudddd Asikaliye berchi.

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před 2 lety

    Hard life

  • @user-ff5ih5cq2y
    @user-ff5ih5cq2y Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @ivyjanevillamor9387
    @ivyjanevillamor9387 Před 2 lety

    Etv እባካችሁን ካሜራችሁን የተሻለ አድርጉት ዩቱበሮች በለጡዋችሁ እኮ ከዚህ የበለጠ ጎልቶ ቢታይ የማየት ፍላጎትም ይኖረናል

  • @zinetmohammed8738
    @zinetmohammed8738 Před 2 lety

    የኔም አባት ሸማኔ ነው

  • @abayneshmekuria9017
    @abayneshmekuria9017 Před 2 lety +1

    Enkuwan dahena honesh. Enewodeshalen. But please do not use unproper Amharic such as "belekal, beyekaleku. Belekal, beyehalehu. You are professional. Do not use street words .

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety

    እነዚህ ባለሞያዎች ሰዎች በዘመናዊ ብታገዙሁ እንዴት ጡሩ ነበር

  • @heyriyakedir4194
    @heyriyakedir4194 Před 2 lety

    👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-ut1hn7mi4g
    @user-ut1hn7mi4g Před 2 lety

    አስካልአለሸዉይ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 lety

    እንኳን ለዚ በቃሽ

  • @baraxu..hayrel.habebu8465

    Gbashi

  • @abeyemaryamlijii3574
    @abeyemaryamlijii3574 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @richoye2455
    @richoye2455 Před 2 lety

    Ene mseraw keshka ktfo yasnkal😀😀😀

  • @baraxu..hayrel.habebu8465

    ❤👍😂🏆

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️

  • @zebibatube8574
    @zebibatube8574 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤