ዉሎ አዳር | wulo adar - በርዬ እሹሩሩ - የአውድማ ጨዋታ በአንጨቆረር ወረዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 122

  • @tube2415
    @tube2415 Před 2 lety +26

    የሸዋ ሴቶች ከወንድ እኩል ውጭ ሰርተን ከቤትም ስንገባ ማጀታችን ሙሉ ነው ሴቱም ወንዱም ታታሪ ነው። ለስራ እንጅ ለወሬ ጊዜ የለንም. ወንዱም " አውሎ" ገበሬ ።ሴቶቹም ሲበዛ ወንድ ያስንቃሉ. መስተንግዷቸውም ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላቸውም። በቃ ሁሌም ሙሉ ሁሌም ፍሲካ ነው አንጭቆረር💓💓💓💓

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 Před 2 lety +3

      ባልፈልጊ

    • @tube2415
      @tube2415 Před 2 lety +1

      @@fatumamuhammad1334 ይፈለግልሻል የኔ ቆንጆ. ግን ባለሙያ ነሽ?ሙያ ከሌለሽ ወዲያውኑ ነው የሚፈታሽ

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m Před 2 lety

      አረ ሸዋ አደለም ወሎነው ሆ

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 Před 2 lety +3

      @@user-ee1vp5mk6m ሸዋ ጅሩ ሰሜን ሸዋ ነው እንጂ ወሎ አይደለም

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 Před 2 lety +2

      ውድ የጅሩ የእናዋሪ ልጆች ወደ ፊት የጅሩን ባህሏን ወጎን የተጎዱ ወገኖቻችንን የበረከት ሰራ ለመሰራት ያሰብኩበት ቻናል ነው እየገባችሁ አበረታቱኝ

  • @lijj1537
    @lijj1537 Před 2 lety +13

    አንጮቆረር ሀገር በጣም ነው የናፈቀችኝ እስት የደነባ ልጆች የት ነቹሁ እስት ላይክ ግጩ አይ ትዝታ

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před 2 lety +17

    የእኔ እናት ደስ ሲሉ የዋህ ገራገር አሁን እነዚህን እኮነዉ በማንነታቸዉ የሚታረዱት ሰዉ በልቶ እንኳ የሚጠግብ አይመስላቸዉም

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 2 lety +7

    ይህን የዋህ ህዝብ በፖለቲካ በጠበጣችሁት ያገሬ ሰው አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ የዋህ ህዝብ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +12

    ሴትዮዋ እምትገርም ጀግና ሴት ጠንካራ እማሰራው የላትም እኮ እሰይ ጠካሪት ትሸለም በናታችሁ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +12

    ይገርማል ጋዜጠኛዋና ሴትዮዋ ቅርርባየው ከአሁን በፊት በደንብ ሚቀራረቡ የልብ ጓደኛሞች ይመስላሉ💚💛❤️

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 Před 2 lety +10

    በጣም ደስ የሚል አገር አንጨቆር ይገርማል አንጨቅር ስድብ መሆኑን ነበር የማውቀው እናመሰግናለን ETV 🇪🇹🇪🇹 ባልና ሚስትየው በጣም ደስ ይላሉ ታታሪ ገበሬዎች👏👏 ናቸው በተለይ ሚስትየው ተጫዋች ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-fv3gp8yd6h
    @user-fv3gp8yd6h Před 2 lety +7

    ደጉ ባላገሩ ወይኔ በጣም ደስ ስትሉ ሴትዋ አደኛ ናት አብረው እሚኖሩ ነው እሚመስሉት ካጋዜጠኛዋጋር አገራቺን ሰላም ያድርግልን

  • @dressesebsebs2595
    @dressesebsebs2595 Před 2 lety +6

    ስለ ባለአገሩ ብሎ ለኢትዮጵያ ሰላምይስጣት።

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Před 2 lety +5

    አማራየ አንተ ደግ ጀግና ህዝብ ምን ልሆንልክ ? እውድድድድድ💗💗😍😍💗💖❤️‍🔥

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Před 2 lety +2

    ኧረ እንጨቆረር የሚባል ነገር ያለ አይመስለኝም ነበር:: እንደውም የሚገርም ለም አገር:: እናመሰግናልን ስላሳየሽን:: ግን ግን የእናቶቻችንን ልፋት ሳይ የኔ ስንፍና ገዝፎ ይታየኛል:: ክብር ለእናቶቻችን!!!

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n Před 2 lety +6

    የአማራ ህዝብ በሀሉ አበላሉ አጠጣጡ አለባበሱ ሁሉ ነገሩ ውብ ነው. ንፁህ ህዝብ ፈጣሪ ሰላም ያድርጋችሁ. ጠበበኛ ህዝብ አማራ ይባላል እኳንም ከእናተ ተዋለድኩ

  • @tube2611
    @tube2611 Před 2 lety +4

    አረ ሴትየዋ በጣም ጡሩ ናት ደስ ስትል💞❤️👌

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n Před 2 lety +6

    የአማራ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነው ስለሚቀኑበት ይጨፈጭፉት አል

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety +1

      ሀቅነው እኛም ደማችንን መመለስ አለብን ዝም ብሉ መሞት ይብቃን በእኛ መሞት ነው ሌላው በስላም እየኖረ ያለው ይብቃን የማን ሞቶ ማን ይቀራል

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +1

      ትክክል ቆፍጣና ህዝብ ነነ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před 2 lety +2

    ሀገሬ ውብ ናት ሞቼ ነው የምወዳት ። ህብረተሰቡ በጣም ታታሪ ጎበዝ ነው። ሰርቶ መለወጥን የሚወድ ከራሱ ተትፎ ለሌላ የሚተትፍ ነው። በመሰረተ ልማት የተጎዳ ህዝብ ነው። መንገድ ፣ መብራት፣ ውሃ የለም እጅ ። ወገኖቼ ጎበዞች ናቸው።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን ስለዚህ ንፁህ ህዝብ ሲል

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 2 lety +8

    ዉይ ጋዜጠኛዋ እህቴ ወገቧ ቁርጥ ብሎ ታስታውቃለች። ግን ታዲያ መቼስ ወደድኩሽ የኔ ልጅ ብሩክ ሁኚ። አሰራርሽ የአገሩ ሰው ትመስያለሽ ባለሙያ ነሽ አመሰግናለሁ።በርቺ። አሁን ምንሽ ያትስውቃል ከ ሸገር እንድሄድሽ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 2 lety +8

    Organic Ethiopia love you 🙏🙏🙏

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 Před rokem +2

    አይ ሸዋ የኔ ጀግና ህዝብ ሸዋነቴ ኩራቴ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +2

    እዉነት ነው የታደለ የማያቁት አገር አይናፍቅም የበሬን ጥቅም አያወቁ አጫቆረር ግባ ሲባል ስድብ ይመሥለን ነበር በጣም ደስ ይላል

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 2 lety +1

    ገና ዛሬ አዬኋችሁ ዴስ ሲሉ የኔ እናት አቤት ዴስ ሲሉ

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 Před 2 lety +2

    I am tired here in California I rather go and live in anchekorer it seems a very healthy and natural place yes our farmers and our mothers live in a hrs work but peaceful
    GOD BLESS you all hard working country side Ethiopians

  • @user-sd8np3cu5y
    @user-sd8np3cu5y Před 2 lety +6

    ባለቤታ,wow,nech

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 2 lety +1

    ወላሂ ኤቶብላየ ገብቶ ማነው እደኔ ወሎ አዳረ የሚሥደሥተው ዋው

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Před 2 lety +2

    ምን ልበል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 2 lety +1

    እሳትና ደሃ ሲነካኩት አይወድም፨አንቺየ ጋዜጠኛዋ ደስ ትያለሽ ጎበዝ ነሽ። ተባረኪ።

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před 2 lety +3

    ሀገሬ ሸዋ ውብ ሀገሬ💚💛❤
    ባለሙያ እናት ደጉ የአገሬው ሰው ሰላማቸው ይብዛ🙏 ደጉ ወገኔ ሞቴን ከእናንተ ጋር ያድርግልኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +1

    በጣም ጂግና ሴት ነች የገጠር ቤትም አይመስል ሲያምር ጠጀ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እውነት ለመናገር እስክስታችሁ ግን አሳቀኝ

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 2 lety +3

    የሃብታም ገበሬ ቤት ነው። የአብዛኛውን ገበሬ ህይወት ይወክላል አይባልም። ቢያንስ ቢያንስ በኔ ዘመን። የዛሬው ገባሬ ሃብታም ሆኖ ካልሆነ በኔ ዘመን ይህ የምስለኔ ቤት ነው። ምስለኔ ማለት ምን እንደሆነ ካወቃችሁ፡

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem

    ወይኔ እማማ ድምጻቸው የአክስቴን ድምጽ ነው የሚመስለው❤❤❤ገጠር የገበሬ ሚስት እንዴህ ነው ስራ ቢበዛም እኳ ግን ደስ የሚለው ኹሉም ነገር ከጓዳችን ነው❤❤እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ወደፊትም አግብቸ መኖር እምፈልገው ገጠር ነው❤❤❤❤

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem +1

    ገበሬ እጁ እህል ና ማር ጤፍ ቅቤ ወተት ምስኑ ስንቱ ፣እንቁ ሰዎች ተባረኩ

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Před rokem +1

    ሽዋ ሴቱ ወንዱ ጎበዝ ነዉ በዛላይ ደግነት

  • @user-pl7vo8ie6d
    @user-pl7vo8ie6d Před 2 lety +5

    ወ ይ 💋💋💋💋💋ደ ስ ሲ ሉ 🌹🌹🌹🌹

  • @elenigetachew7775
    @elenigetachew7775 Před 2 lety +4

    በጣም ገራሚ ዝግጅት የአያቴን ቤት አስታወሰኝ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 2 lety +3

    እንዴት ደስይላል ደጉያገሬሰው

  • @shahidashahida8714
    @shahidashahida8714 Před 2 lety +2

    የኔ ደግ ህዝብ አማራየ የዋሁ

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 Před 2 lety +1

    I wish this hard working farmers get at list one wheat trasher machine that the community can use and share to expedite wheat harvesting instead of using animal for trashing little by little ያሀገሬ ሰዎች ከውጭ የምንገኝ እንድ የስንዴ መውቂያ machine ለአንጨቆረር
    Part

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před rokem

    The's very nice we Love Ethiopia 🇪🇹 ❤️ God bless you 🙏

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 2 lety +3

    Yeha new Shewa
    Egeg betam egeg gobez gobez seatyo neshe balebatwa
    Yewolo adar gazategnawam kekemiseshe gemro betam tamryaleshe ena anchin behon noro wod ketma alemlesm nebere
    ANCHA KORERE GEBAH HEDA TERG BEL ANCHA KORER GEBA WOI GUD ERGMAN YEMSLEGN NEBERE
    LEKA EMMMMMM Merkat new

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +3

    በ ጣም ቆያችሁ we'll come የግጠር ስራ ከባድ ነው ታሪኳ ጎበዝ

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    ጋሽ ሃይሉ ምን አሉ በሬዎቹ የስራ ልምድ አላቸው ስራቸውን ያውቃሉ አሉ ህም የሃገሩ ሸክም የሆነ ስንት ሰው አለ ከብቶቹ ተሻሉ ወ/ሮ ጥጂቱ እጂግ ብልህ Very brilliant and smart ከሚባሉቱ ውስጥ ናት ይህች ሴት ሳያት እድሉን አገኝታ ብትማርስ ምን ነበር ቦታዋ የሚለውን ማሰብ አይከብም በዛላይ ሰውነት ቅርፃ በጣም ያምራል ከነ ሰውነታ ዝርግፍግፍ ያለ ነገር የላትም በጣም ንፁህ በዛ ላይ በአትና በመናበብ ነው ጋዜጠኛዋን የምታያት ለዚህ ነው ጋዜጠኛዋም የዛ የእንጨቆረር ሰው እስክትመስለን የሆነችው ባጠቃላይ በውጭው አለም በመሳሪያ ማሽኖች በመታገዝ ቅልል የሚለው ስራ እኛ ሃገር በጣም ብዙ ሰአታት አመታት ይፋጃል እንዲህም ሆኖ ደክመው ለፍተው ላስተማሩን ጀግኖች ጥበበኞች ቤተሰቦቻችን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው Hero ጀግኖቻችን ናቸው ❤️❤️❤️❤️እንጨቆረር ሃገር መሆኑንም ዛሬ ነው ያወኩት ስድብ ወይንም ጂው ያለ ገደል ነገር ነበር የሚመስለኝ ይገርማል ባፋችን የምናመጣው እርግማን አሁን ይሄ ሃገር ምን ይጎለዋል ? ከተማዋን ሙሉዋን ባያት ደስ ይለኝ ነበር thank you etv

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +2

    ዋውውውውው ባለሙያ ሴት ውውው💚💚💛💛💛❤❤❤💞💞💞💞💞🌹🌹

  • @tube2611
    @tube2611 Před 2 lety +3

    የኔ ማሮች 💚💛❤️💞

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem

    እንዲህ ተከባረው መኖር እንጂ ፣ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +2

    ካናት ነበር የሚናደው ሆዱን ቀደዳችሁት🙆🙆😂😂😂

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Před 2 lety +2

    ውይ ደስ ስትሉ !!

  • @17bekele
    @17bekele Před 2 lety +4

    እንጨቆረር ግባ ሲባል እኮ ስድብ ወይንም እርግማንሳይሆን እርቀትን ነው የሚገልፀው እንደሚመስለኝ በዚያን ጊዜ እንጨቆረር እሩቅ መስሎ ስለሚታያችው አልመጣም ካልክ እንጨቆረር ግባ ይባላል

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 Před 2 lety

      ደምሩኝ ውድ የአንጭቆረር የእናዋሪ ልጆች

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Před 2 lety +4

    ተሪኳ እሰፐርት ነው ቀጥይበት

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 2 lety +1

    በስመ አበ በለ ወረ ለነ ገረ ለፖለቲካ ጊዜ የላቸው ስራ ብቻ ተባረኩ

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 2 lety +2

    ወላሂ ባያቸው ባያቸው አልጠገባቸው አልኩ

  • @gizeworkkassahundesalegn3448

    Very interesting program Trikewa and the crew behind this amazing program that promotes rural Ethiopians.
    technical and vocational schools should target and encourage young students to prefer to join technical schools instead of universities given the shortage of employment. In this technical schools students may invent labour reducing technologies to hard working farmers that reduce their labour and increase productivity.
    Please all Ethiopians let’s focus in this instead of division and hate that will pull as back 1000 years
    What a talented generous and great family❤

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před 2 lety

    ሲጠበቅ. በጉጉት. ጠጄ. በጣም. ደስስስ.. ተልስለች

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ ዛሬ በሣቅ ጨረሡኝኮ

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 Před 2 lety +2

    Wawowowowowowo Woowowowowwowowowowowowowowowowowow Baxam dasi yilali. Unikanimi Ye geteri liji honku💕💕🙋🙋🙋

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Před 2 lety +4

    ሴትዩይቱ ዶስ ስትል ለማዳ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před 2 lety +3

    የስንዴ ጎተራ💚💛❤

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 2 lety +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @kethiopia1218
    @kethiopia1218 Před 2 lety +1

    Wowwwwwwwwww. Men. Ayenet. Set neshi. Jegnet. Beyshalew

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Před 2 lety +1

    Sassአይ ኢትዮጵያ የምቲደቂ ሀገር
    መሀይም ፖለቲካ ኞች እና ዘረኛን አጥፋልን

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety

    ባላገርኮ ድንቅ ነን❤❤❤❤✔✔✔✔✔✔💚💚💛💛❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 lety

    ይሔን ደግ ስራተኛ ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል፡ እናንተስ?

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +1

    ስልጡን ሰራተኛ ህዝብ ዐምሐራ

  • @admasuabera218
    @admasuabera218 Před 2 lety +1

    በጠም ጥሩ ፕሮግራም

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r Před 2 lety +1

    ከተሜዎች እይ ጥፍራችሁ እይይይየእይ አኡዙቢላህ

  • @almazmaz999
    @almazmaz999 Před 2 lety +1

    አይ ሰወዳቹ

  • @sifaanesheetu7457
    @sifaanesheetu7457 Před rokem

    Des silu❤

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Před 2 lety +1

    ስፈልገው ነበር ዛሬ ተለቀቀ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Před 2 lety

    Yaa biiyaa tiiyaa ethiioopa😍😍😍😍😍😍

  • @user-ti4ox2en6x
    @user-ti4ox2en6x Před 2 lety +1

    የት ነዉ ብሀሉ ልክ እደኛ አገር ነዉ ወሎ እኛ አካባቤ እድህ ነዉ

  • @nunu2408
    @nunu2408 Před rokem

    ❤❤❤

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 Před rokem +1

    የጠጀ አጨፍፈር"😀😀😂

  • @nunumesfin656
    @nunumesfin656 Před 2 lety

    Askalen teketeshal gobez berechi tamerialesh hulu negeresh

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety

    ታርኳ አንችም ጥሩ ነሽ ጎበዝ ነዉ እባካቹሁን አስካል ከምን ደረሰች ታክማ ተመለሰች እስት ያለችበትን አሳዉቁን እባካቹሁን???

    • @natejune2880
      @natejune2880 Před 2 lety

      Watch "ከ8ወር ስቃይ በኋላ ከ አልጋ ላይ ተነሳሁ...ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ...Seifu on EBS" on CZcams
      czcams.com/video/Rh3R4wxkS_E/video.html

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 2 lety

    Shewa malet yeha new
    Telaw beshekna ergow benkalu

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety

    አከባቢወ ሲምሪር

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 Před 2 lety

    ክፉ አይያችሁ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    🙏💛🙏

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Před 2 lety +1

    የት ሀገር ነው እጨቆረር ያለው?

  • @user-lm6bg3mp5z
    @user-lm6bg3mp5z Před 2 lety

    ኧረ አህያም ይወቃበታል አጂብ ነው ይገርማል

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል አገር አንጨቆር ይገርማል አንጨቅር ስድብ መሆኑን ነበር የማውቀው እናመሰግናለን ETV 🇪🇹🇪🇹 ባልና ሚስትየው በጣም ደስ ይላሉ ታታሪ ገበሬዎች👏👏 ናቸው በተለይ ሚስትየው ተጫዋች ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ 🙏🙏🙏