ፍቅርን በማሲንቆ - በሳቅ ፍርፍር የሚያደርግ ልዩ ቆይታ ስለ ቫለንታይን ቀን | አዝማሪ ምን አለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2024
  • በሳምንቱ የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም ፣ በቀጣይ ሳምንት እሮብ እለት በሚከበረው የፍቅረኛማቾች ቀን(valantines day) ዙሪያ ሲሆን ሁለት የአዝማሪዎች ቡድን ቀኑ መከበር አለበት የለበትም፣አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም የሚለው ሃሳብ ላይ ውድድር ያደርጋሉ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 40

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 Před 5 měsíci +6

    ሀገራችን የዛሬው ደስታ ሁሌም እንዲሆንልሽ አመኛለው አድዋ❤❤

  • @belayneshteshale3029
    @belayneshteshale3029 Před 5 měsíci +9

    ፍቅር ከአመት 1 ቀን ብቻ አይደለም:: ፍቅር ሁሌም አመቱን በሙሉ ነው:: ግን አለመታደል ሁኖ የውጭ ሀገርን በአል መውስድ ላይ አትኩረናል:: የሚያኮራ ብዙ የራሳችን በአል አለን እሱ ላይ ማተኮር መልካም ነው ::

  • @user-py9hm1xn7w
    @user-py9hm1xn7w Před 5 měsíci +5

    ባህላችንን የሚሳታውሱን አዝማሬወቸ ክበሩልን

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 5 měsíci +1

    በሀገራችን ያልተለመደ ነገር አታክብሩ ተናግሮ ጨርሶታል ፍቅር የእለት ነው ፍቅር በቀን አይወሰንም የእለት ኑሮዋችን ነው

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Před 5 měsíci +1

    Sewedsh eko fegegtashma liyu new 😍👌✌️

  • @menberuzemene5119
    @menberuzemene5119 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ መዝናኛ ነው መተኪያ የሌው ቱባ ባህላችን ሙዚቃ ነው መድረክ መሪዋ አንቅስ ቃሴ ይበልጥ ያዝናናል ትችአለሸ

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 Před 5 měsíci +2

    ነፍሷን ይማረውና ብዙየ እንኳንም ይህን አልሰማች!

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Před 5 měsíci +1

    ክብር ለአዝማሪዎች

  • @user-wk3lm8uk5k
    @user-wk3lm8uk5k Před 3 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 Před 5 měsíci +3

    ለውይይት መቅረቡ ጥሩ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ለአለም የሚበቃ በኀል አለን የኛ በሃል ትክከለኛ ለዘመናት የኖረው በሀላችን ትተን ልመና መህየድ ይቅርብን ፍቅር እውነት ነው የኛ ወላጆች ከሕፃንነት እስከዕለተ ሞታቸው የኖሩት በፍለወር አይደለም።

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 Před 5 měsíci +2

    ክበሩልን።
    ዴቭዬ እና ልጅየው ስታምሩ።

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 2 měsíci

    I love it.....🎉so emzi g show and best media. Keep it up . Thank you show us this incredible job Fera. God blessed Ethiopian and all countries 🙏 🙌.

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 5 měsíci +2

    I like her costume (green leaves)!❤❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 5 měsíci +1

    የደቡቧ ደስትላለች በርች

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 4 měsíci

    አያስፈልግም ይህ በአል ዘንድሮ በየሚድያው እደድሮው ስላልተራገበ ደስስስስ ብሎኛል አሁንም አያስፈልግም

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 5 měsíci +1

    የደቡቧ ዋውው ሥትመቸኚ ❤❤❤❤❤❤

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Před 5 měsíci +1

    ደቡቧ ልጅ እንዲ በየመሀሉ መምጣቷ ጥሩ ነው ደመቅ ታረገዋለቾ

  • @ethiopiayemanat9418
    @ethiopiayemanat9418 Před 5 měsíci +1

    Please move tereba so I can be excited to watch

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 Před 5 měsíci +1

    ደቡብ ኦሞ ዋው

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 Před 5 měsíci +1

    የጋብቻ ቀን ብትሉ ይሻላል

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před 5 měsíci +2

    Valintains Day የኛ ባህል አይደለም ትውልዱን አታርክሱት ልንማር የሚገባን ሳይንሱን ቴክኖሎጂውን እንጂ ሸቀጥ ማራገፊያ አታድርጉት አይምሮአችንን

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 Před 5 měsíci

    ዙፋንየ ❤❤❤

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Před 5 měsíci

    Gazetgewa yetetkmeshew kalite tegbe adelem newr new yemnikewn bahlachen tetachue yemanikewn valiatayne lemasetwawek memoker yasaferale

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb Před 5 měsíci +1

    ዙፋንየ መጣሽ

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 Před 5 měsíci

    በምንም መልኩ መጤ ባህል እኛነታችንን የሚሽፍን መሆን የለበትም ጃፓን ህንድ የመሳስሉት ሀገርች የራሳቸውን የሆነው ይዘው ለዕድገታቸው የሚያስፈልገውን ቴክኖሎጂ ላይ ነበር ትኩረታቸ እኛም የሚጠቅመን የባህል ሸቀጥ ሳይሆ ለህዝባችን ህይውት የሚለውጡ የተክኖሎጂ ውጤት ላይ ትኩሩረት ቢሰጠው መልካም ነ በተለይም የብዙሁን ድምፅ የሆናችሁት የመገናኛ ስርጭት ላይያላችሁ ወጣቴች ትኩረታችሁ በዚህ ላይ ቢሆና ህዝቡብታስተምሩት መልካም ነው

  • @eliasayalew4533
    @eliasayalew4533 Před 5 měsíci +2

    ቫለንታይን የእርቅ፣ የይቅርታ እና የፍቅር ልዩ ቀን ነው።

  • @zelalemdejene1983
    @zelalemdejene1983 Před 5 měsíci

    YE EUROPE BAHILE ATABERETACHI PLEASE EGNA AYAGEBANIM.

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 5 měsíci

    እኛ መች ሚከበሩ በዓላት አጣን ልክፍት ተጠናዉቶን የነሱ ተከታይ ብቻ ሳይሆን አምላኪ ሁነን ቀረን ለእኔ ቫላንታይን የዝሙትቀን ነዉ ።ስለዚህ አያገባንም መጋቢት12የአርበኞችቀን በ.......ጣም ልናከብረዉ ይገባል!

  • @eliasayalew4533
    @eliasayalew4533 Před 5 měsíci +1

    Valentines is the day of reconciliation, forgiveness and love

  • @yosib5335
    @yosib5335 Před 5 měsíci +2

    አረ በናትሽ ቡዝዬ እንዳትሰማች በደንብ አዳምጪ ደፋር አዝማሪ ነሽ

  • @workalemmisganaw5056
    @workalemmisganaw5056 Před 5 měsíci

    6 wer

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 5 měsíci

    ዳዊት ጃንቦ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Před 5 měsíci

    የቄሣርን ለቄሣር በሐላችሁን ጠብቁ ሥልጣኔ በዚህ አይደለም

  • @mariyemazengeya403
    @mariyemazengeya403 Před 5 měsíci

    ይኸ ፕሮግራም ባህላዊ ነው ወይስ ዘመናዊ valantine doesn't represent us you should know don't mix it pls.

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 Před 4 měsíci

    የፕሮግራሙ መሪ ፍፁም ውብ እና ለሥራው ፍፁም ገጣሚ ነሽ