ስለ ጭራቀረሽ (ዘነበች ታደሰ) ያልተሰማ ነገር - ስለ ማን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ስለ አርቲስት ዘነበች ታደሰ (ጭራቀረሽ) ለ28 ዓመታት ያክል ከምታውቃት አርቲስት አሰለፈች አሽኔ ጋር የተደረገ ቆይታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 45

  • @benabe6627
    @benabe6627 Před měsícem +13

    አሰለፈች አሽኔ በጣም የሚገርም ነዉ የማስታወስ ችሎተዎ የድምፃ አወጣጥ በዚህ እድሜ ጨምሮ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @user-lp9iq7gd1i
    @user-lp9iq7gd1i Před měsícem +10

    ማሚ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před měsícem +8

    መልካም ባልንጀራ...!!! እነባዬን አመጣሽው እትዬ አስለፈች እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ተባረክ የተቀበሩ ባለሟዮችን ስላስታወስክልልን🙏❤

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Před měsícem +6

    ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጀኸው ወንድም ዳዊት ከልብ እናመሰግንሃለን , አርቲስት ወ/ሮ አሰለፈች አሽኔ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል , የዘንዬን ታሪክ እንዳለች እስከሚመስለኝ ድረስ ስላጫወትሽን ክበሪልን፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️✨️✨️✨️

  • @almelenai6593
    @almelenai6593 Před měsícem +11

    ሥነስርአትክ አጠያየቅክ ስብእናክ ተባረክ በዚ ዘመን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem +8

    አርቴስት አሰገደች አሽኔ በጣም የምወድሽናየእኢትዯጵያ ሕዝብ በጣም የሜያከብራችሁ ፈርጦች ናችሁ ገንዘብ በማይሰራብት ጌዜ ለሙያው ፍቅር ብቻ መድርጉን ያከበራችሁ መሆናችሁን ሳስብ ምንኛ መታደል ነው እላለሁ :: የድሮዎቹን ለሙያ ፍቅርናለህዝቡ ፍቅር ብላችሁ የደረስባችሁን ችግር ሁሉ በሞት እንካን ቢሆን ችላችሁ ሠርታችኇል ለዚህም እግዜእብሔር ይስጥልን :: ሌላው አስዬ በህይወት ኖረሽ ሁልጌዜ ስለጏደኞችስ በትዝታውስጥ ሆንሽ ማዳመጥ እንችን ብቻ ሳይሆን እኔንም Emotional ያደርገኞል በህይወት ያላችህትን በስስት እይን ነው የማያችሁ
    እድሜ ይስጥሽ :: እህቴ 💕🙏

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +6

    አሪፍ ዝግጅትና አሪፍ አቅራቢ እናመሰግናለን ወንድሜ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +7

    አሴ እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ ❤🎉❤🎉❤

  • @wmym
    @wmym Před měsícem +3

    ነፍሷን በገነት ያኑርልን። ሳቅንና ደስታን በልባችን ዘርታ አለፈች ፍልቅልቋ አርቲስት። ወይዘሮ አርቲስት አሰለፈች አሽኔም ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @zeritutube
    @zeritutube Před měsícem +4

    ተባረክ ጀግናነህ❤ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋርተመኘሁ❤ እባክህ የእንግዳዘር ነጋ ታሪክ አቅርብልን😢

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 Před měsícem +1

    የሀገር ፍቅር ትያትር ከአፈራቸው የጥበብ ሰዎች አንዷ ዘነበች (ጭራ ቀረሽ) መሆንዋ እውነት ነው የጓደኝነት የስራ ምስክረነታቸውን በሀቅ ለህዝብ የመሠከሩት በእጅጉ ደስ ይላል ጠያቂው ጋዜጠኛም ከመልካም ያጠያየቅ እና ከሙዚቃ ቅንብሩ ጋር አድማጭን ወደኋላ መልሶ ትዝታን ከመድረክ እዲጎበኝ በማድረግ ቅንብሩ ሊመሰገን ሊበረታታም ተገቢ ነው የትዝታ ምስክርነት የሰጡት ታዋቂዋ ሙዚቀኛ ወ/ሮ አሰለፈች አሽኔ በጣም ይመሠገናሉ !!!

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Před měsícem +3

    Zeni she was my neighbor I was a teenager I admired her the way she talk free her walk very advanced always having fun she was great & generous I remember she brought a Nigerian tradition cloth for me & gift for my Mother we will always love her 💖 Mrs. Aseghedech I used to pass by her shop so beautiful still she is 🙏🏽 for remembering a great artist & singer 💖💖

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Před měsícem +1

    የሀገር ፍቅር አርቲስቶች ደስ የሚል ባህርያቸዉ ገከጓደኝነት ባለፈ ቤተሰባዊ ከስራ በሁዋላም በፍቅር ታጅበዉ ሲዝናኑ የሚታዩ እወነተኛ ፍቅርን ገለጮች መሆናቸዉን በጣም አውቃለሁ።

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před měsícem +10

    ዘነበች ታደሰ (ጭራ ቀረሽ) የሃገር ፍቅር ቲያትር መድረክ ፈርጥ መቼም አንረሳትም, አሰለፈች አሽኔ ደግሞ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ💚💛❤️

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን አርቲስት ወሮ/አሰለፈች አሽኔ ጥሩ ምስክርነት ስለሰጡን ዕድሜ ይስጥልን።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    ሁሌም አቀራረብህ በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před měsícem +2

    እትዬ አስለፍ፣ወርቅ በእሳት ይፈተናል እንዲሉ የእርሶን የወርቃማ ጊዚያችሁን ሳይጥሉ አርቲስት ዘነበች ታደሰ ( ዘኒ ) ን ታሪኳን ከፍ ከፍ እንዲል ትዝታውን በማቅረቧዎ ፈጣሪ መድኃኒያለም ያክብሮት።ትዝታውን ከሚጋሮት!!!

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před měsícem +2

    እትዬ አሰለፈች አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በአንቺ ጊዜ የነበረችውን ኢትዮጵያ ዛሬ ስታያት ምን ይሰማሽ ይሆን

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před měsícem +1

    ወይኔ ደስ ስትል እናታችን እድሜ ይስጠወት መልካም ጓደኝነት እድህ ነው💓💓

  • @userd76
    @userd76 Před měsícem

    እድሜ።ይስጥህ።አቦ።እንደ።እሳት።ነው።የሚለበልበው።የኢትዮጵያ።ፍቅር።እና።
    ናፍቆት።ቆንጆ።ፕሮግራም።እናመሰግናለን።

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před měsícem +1

    Aselefeche ashene zenebeche ye Ethiopia angafa artistoch kibir yigebachuhal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před měsícem

    እቺ ሴትዮ መቼስ ወጣት በነበረችበት ጊዜ ብዙ ወንድ ተደባድቦባታል ውበቷ በጣም ይገርማል ውቤ በረሃ ሲደንሱ የኖሩት የዘመኑ ጎረምሶች ይመስክሩ

  • @tesfayeteferi9639
    @tesfayeteferi9639 Před měsícem +3

    Thanks

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj Před měsícem

    ምርጥ ዝግጅት እስኪ የ አሰለፈች አሺኔን እንቁ የሆነች የራሷን ታሪክ እስከ ድምጽዋ አሰማን በዚሁ አጋጣሚ 42:59 ከቻልክ የድሮ የአርብ ምሽት የባህል ሙዚቃን አሰባስበህ አቅርብልን

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před měsícem +1

    ለአዘጋጁ:- "ሎሚ ብወረውር" የሚለውን የዘነበች ታደሰን ዘፈን አቀርባለሁ ብለህ የተዳቀለ ሌላ ዘፈን ማቅረብህ ስህተት ነው! ራሱን ኦሪጅናሉን ዘፈን ማቅረብ ነበረብህ!በተረፈ የምንወዳትን አርቲስት አአለፈች አሽኔን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን! በርታ!

  • @woine123
    @woine123 Před měsícem +4

    የአንዳንድ ሰው እድል ይገርማል! " ደስታ " የምትባል እስክስታ ወራጅ ነበረች! ኃላም የእስክስታ ማሰልጠኛ ከፈታ ነበር!
    እና ምነው ሰው አያነሳትም ? እባካችሁ ስሟን አንስቱ::

    • @dcghetto
      @dcghetto Před měsícem +2

      Desta gebre awo abet setwregereg

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Před měsícem

    Aselefu I love you long life, my dear❤️🙏

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Před měsícem

    thanks 🙏

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před měsícem +3

    ሰት፡ልጃ፡ፈረሳይ፡ነች፡አግግብታ፡ወልዳለች፡የህቴ፡ጋደኛ፡ነበረች፡እልቴ፡በዚ፡አለም፡የለችም፡

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724

    Fetar edimena tenachiu yisitachiu enameseginalen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před měsícem +2

    እቺ ሴትዮ እንዲህ አርጅታ የምታምር ወጣት ሆና ምን ነበር የምትመስለው ?

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před měsícem +1

    Enquan selam metachu Dave ❤❤❤

  • @HureyaNur
    @HureyaNur Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p Před měsícem +1

    ጥላሁን የዘነበችን ሀብል አልመለሰም። እራሱ ሲናገር እንደሰማሁት ያን ሀብል ለፍሬው ሀይሉ የሰርጉ እለት ለፍሬው ሚስት ነው ሰጠኋት ያለው።

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před měsícem +2

    ስለደስታም ብትዘግቡ።

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem +2

    ሌላው ጋዚጠኛ ዳዋት ሰው አክባሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ::

  • @user-ef8nq4ge2j
    @user-ef8nq4ge2j Před měsícem

    ዲጄው አሳምራለሁ ብሎ ሐምን ያበላሸዋል

  • @dcghetto
    @dcghetto Před měsícem

    Aselef aselef ashene memote new ene konjowa aselef telela kebede bet setemechi astawseshalew anchinem zeneyem ke keu mekinawa gar lemotut mengeste semay yawaresachew lanchim edeme ketena gar yesteshe

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem

    Kemotu bohuwala
    War Way
    Le Dingayu Newer⁉️

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Před měsícem

    14 ክፍለሀገር ነዉ 12 አይደለም።

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před měsícem

    አሰለፈች ፡ ሸገኔዎች ላይ ነበርሽበት ?…