የእንስሳት መኖ የሚያቀነባብሩ ስራ ፈጣሪዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የዛሬ ስድስት ዓመት ነው ተደራጅተው ስራ የጀመሩት፡፡ በሃምሳ ሺህ ብር ነው ስራቸውን የጀመሩት ፡፡ አራት ሆነው ነው ስራቸውን የጀመሩት

Komentáře • 5

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Před 2 lety +1

    በርቱ ወንድሞቻችን:: ይሄኔ ገደለ ፈለጠ የሚል ወሬ ቤሆን ኖሮ 100,000 መንጋ እዚህ ቦታ ላይ አብዋራ ያቦን ነበር:: እስቲ ለልማትም ጊዜ ሰጥተን ዩቲዩቡን እንጠቀምበት::

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 Před 2 lety

      በጣም የምናሳዝን ጎዶች ከሆን እኮ ቆይተናል ብቻ አላህ ይማረን ታመናል

  • @shintagadobina7897
    @shintagadobina7897 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ብዙ ዕድሎችን አቅፋ የኖረች አገር ነች። ለፈጠራ ስራ በጣም ምቹ ናት። ዋናው ተስፋ ሳይቆርጡ፣ ሳይፈሩ መጀመር ነው። እነዚህ ጀግኖች በመንግስት በጣም ሊረዱ ይገባል።

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Před 2 lety

    ጎበዞች በርቱ ዋጋውንም ተመጣጣኝ አድርጉት።

  • @ZekariasAbebe-hy5tt
    @ZekariasAbebe-hy5tt Před rokem

    Are pls selkachun